am_job_tq/38/14.txt

6 lines
429 B
Plaintext

[
{
"title": "በማኅተም የታሸገ ሸክላ እይታው እንደሚቀየር ሁሉ ምድርም እንዴት ነው እይታዋ የሚቀየረው፡፡",
"body": "የንጋት ብርሃን ኰረብቶችንና ሸለቆዎችን እንደ ተጣጠፈ ልብስ ቈመው እንዲታዩ ያደርጋቸዋል፤ በሸክላ ላይ እንዳለ መኅተምም አጒልቶ ያሳየዋል። [38:14-18"
}
]