|
[
|
|
{
|
|
"title": "ኤሊሁ እግዚአብሔር መንፈሱንና እስትንፋሱን ወደ ራሱ ቢሰበስብ ምን ይሆናል አለ? ",
|
|
"body": "የሰው ዘር ሁሉ በአንድነት በጠፋ ነበር፤ ወደ ዐፈርም በተመለሰ ነበር። [34:15-16"
|
|
},
|
|
{
|
|
"title": "የኤሊሁ ጥያቄ ጥፋተኛ እንደሆነ የሚያሳየው ማንን ነው?",
|
|
"body": "ኢዮብ ጻድቁንና ኀያሉን እግዚአብሔር በደለኛ እያደረገው እንደሆነ ይጠቁማል፡፡ [34:17-18"
|
|
}
|
|
] |