am_job_tq/33/10.txt

10 lines
491 B
Plaintext

[
{
"title": "ኢዮብ እኔን ለመቅጣት ምክንያት ይፈልግብኛል እንደ ጠላትም ይቈጥረኛል ብሎ የከሰሰው ማንን ነው? ",
"body": "ኢዮብ እነዚህን ነገሮች በማድረግ እግዚአብሔርን ከሷል፡፡ [33:10-11"
},
{
"title": "ኤሊሁ እግዚአብሔር ከሰው ጋር ሲነጻጸር እንዴት ነው አለ?",
"body": "እግዚአብሔር ከሰው ሁሉ ይበልጣል። [33:12"
}
]