am_job_tq/31/38.txt

10 lines
502 B
Plaintext

[
{
"title": "ኢዮብ የከሳሾቹ ክስ ቢኖረው ምን ያደርግ ነበር? ",
"body": "ስልጣን እንዳለው ሰው በድፍረት ይቆም ነበር፡፡ [31:37-39"
},
{
"title": "ኢዮብ የባለርስቶችን መሬት ቀምቶ ከሆነ በስንዴና በገብስ ፈንታ ምን ይብቀል አለ?",
"body": "በዚያች መሬት ላይ በስንዴ ፈንታ እሾኽ፣ በገብስ ፈንታ አረም ይብቀል አለ፡፡ [31:40\n\n"
}
]