am_job_tq/30/30.txt

10 lines
428 B
Plaintext

[
{
"title": "ኢዮብ የት በመቆም ነው እርዳታን የጠየቀው? ",
"body": "በአደባባይም መካከል ቆሞ ለእርዳታ ጮኸ፡፡ [30:28-30"
},
{
"title": "ኢዮብ ለምን አይነት ሙዚቃ ነው በገናየ የተቃኘው ያለው?",
"body": "ኢዮብ በገናየ የሐዘን እንጒርጒሮ ለማሰማት ነው የተቃኘው አለ፡፡ [30:31\n\n"
}
]