am_job_tq/30/14.txt

10 lines
451 B
Plaintext

[
{
"title": "\nሰዎቹ በኢዮብ ላይ መከራ ለማምጣት የቻሉት ለምንድን ነው?\n",
"body": "መከራ ለማምጣት የቻሉት ይህን ከማድረግ የሚገታቸው ስለሌለ ነው፡፡ [30:13-14"
},
{
"title": "ኢዮብ በንፋስ እየተወሰደ ነው ያለው ምንን ነው? ",
"body": "የኢዮብ ክብር በንፋስ ሽውታ እየተወሰደ ነው፡፡ [30:13-14"
}
]