am_job_tq/29/14.txt

10 lines
409 B
Plaintext

[
{
"title": "ኢዮብ ባሎቻቸው የሞቱባቸው ልቦች ምን እንዲያደርጉ ምክንያት ሆነ? ",
"body": "ልቦቻቻቸው በደስታ እንዲዘምሩ አደረገ፡፡ [29:13-15"
},
{
"title": "ኢዮብ ለማያውቃቸው ሰዎችም ጭምር ምን ያደርግ ነበር?",
"body": "ለማያውቃቸውም ሰዎች ጠበቃ ነበር። [29:16"
}
]