am_job_tq/24/24.txt

10 lines
403 B
Plaintext

[
{
"title": "ከጥቂት ጊዜ በኃላ ኃያላን (ክፉዎች) ላይ ምን ይደርስባቸዋል? ",
"body": "ወዲያውኑ እንደ አረም ጠውልገው ይጠፋሉ፤ [24:24-25"
},
{
"title": "እግዚአብሔር የሚያዘው ከየት ነው? ",
"body": "እግዚአብሔር በሰማይ በከፍተኛ ቦታ ሆኖ ነው የሚያዘው፤ [24:24-25"
}
]