am_job_tq/01/09.txt

22 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ያህዌ ለሠይጣን ኢዮብን በተመለከተ ምን ተናገረ? ",
"body": "እርሱን የመሰለ ታማኝና ደግ ሰው በምድር ላይ አይገኝም፤ እርሱ ከክፋት ሁሉ ርቆ እኔን የሚፈራ ቀጥተኛ ሰው ነው» አለ። [1:8-9"
},
{
"title": "ሠይጣን እግዚአብሔር ኢዮብን እንዴት ይጠብቀዋል አለ? ",
"body": "እርሱንና ልጆቹን፥ ያለውንም ንብረት ሁሉ በደኅና ስለ ጠበቅህለት፥ የሚሠራውንም ሁሉ ስለ ባረክህለት [1:10 "
},
{
"title": "ሰይጣን ኢዮብ እግዚአብሔርን እንዲክድ የሚያደርገው ነገር ምንድን ነው አለ?",
"body": "እጅህን ዘርግተህ ያለውን ሁሉ ብታጠፋበት ፊት ለፊት ይሰድብሃል፡፡ [1:11"
},
{
"title": "ያሕዌ ሠይጣን ምን እንዲያደርግ ሥልጣን ሰጠው? ",
"body": "በኢዮብ ላይ ብቻ አንዳች ጒዳት ሳያደርስ ባለው ሀብት ሁሉ ላይ የፈለግኸውን ማድረግ እንዲችል ፈቃድ ሰጠው። [1:12-13"
},
{
"title": "መልዕክተኛው ለኢዮብ የሳባ ሰዎች ምን እንዳደረጉ ነገረው? ",
"body": "በኢዮብ ላይ ብቻ አንዳች ጒዳት ሳያደርስ ባለው ሀብት ሁሉ ላይ የፈለግኸውን ማድረግ እንዲችል ፈቃድ ሰጠው። [1:12-13"
}
]