Tue Jul 09 2019 15:40:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-07-09 15:40:07 +03:00
parent 7983eec8b9
commit 39b14c43e4
6 changed files with 36 additions and 0 deletions

6
18/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የኃጢአተኛን ሰው ሃብት ምን ይሆናል?",
"body": "ኀይሉ/ሃብት በራብ ያልቃል፡፡ [18:12-13"
}
]

6
18/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ኃጢአተኛ ሰው የማይኖረው የት ነው?",
"body": "ያለ ስጋት ተማምኖ ከሚኖርበት ቤት ይባረራል፤ [18:14-15"
}
]

6
18/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ቤልዳድ በኃጢአተኛ ሰው ላይ የሚደርሰው ለመግለጽ ምን አይነት ምስል ነው የተጠቀመው? ",
"body": "ኃጢአተኛን ሥሩ ከመሠረቱ እንደሚደርቅና ቅርንጫፎቹም እንደሚረግፉ ዛፍ ይሆናል በማለት ገልጾታል። [18:16-18"
}
]

6
18/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ኃጢአተኛ ሰው ተተኪ ትውልድ ይኖረዋልን? ",
"body": "በወገኖቹ መካከል ለእርሱ ተተኪ የሚሆን ትውልድ አይገኝለትም፤ በመኖሪያውም ዘር አይተርፍለትም። [18:19"
}
]

6
18/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ኃጢአተኛ ሰው ላይ በሚሆነው ነገር ሰዎች ምን አይነት ምላሽ ይሰጣሉ?",
"body": "ሰዎች በእርሱ ላይ በደረሰው መከራ እጅግ ፈርተው ይንቀጠቀጣሉ። [18:20-21"
}
]

6
19/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ኢዮብ ወዳጆቹ በምን አይነት መልኩ ነው ቅስሜን የሰበሩት አለ?",
"body": "ኢዮብ ወዳጆቹ እንደ እንጨት እንደሰባበሩት ተናገረ፡፡ [19:2"
}
]