Tue Jul 09 2019 21:01:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
2f64c88133
commit
32a87fa6a8
|
@ -5,6 +5,6 @@
|
|||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ኤሊሁ ሰው በአጥንቱ ውስጥ የማያቋርጥ በሽታ፣ በአልጋ ላይ ቊራኛ እንዲሁም ምግብን መቅመስ የሚያስጠላው ለምንድን ነው አለ? ",
|
||||
"body": ""
|
||||
"body": "ኤሊሁ ይህ የሚሆነው ሰው እየተቀጣ ስለሆነ ነው አለ፡፡ [33:20"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "ኤሊሁ በእግዚአብሔር የተቀጣ ሰው ምን ይሆናል አለ? ",
|
||||
"body": "ከመክሳቱ የተነሣ ሥጋው አልቆ አጥንቱ ወጥቶ ይታያል። ሕይወቱ አልፎ ነፍሱ ወደ ሙታን ዓለም ለመውረድ ተቃርባለች። [33:21"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ኤሊሁ በእግዚአብሔር የተቀጣ ሰው ምን ይሆናል አለ? ",
|
||||
"body": "ከመክሳቱ የተነሣ ሥጋው አልቆ አጥንቱ ወጥቶ ይታያል። ሕይወቱ አልፎ ነፍሱ ወደ ሙታን ዓለም ለመውረድ ተቃርባለች። [33:22-23"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "ከእግዚአብሔር መላእክት አንዱ ሰው ወደ መቃብር እንዳይወርድ ለመታደግ እግዚአብሔርን ምን ይለዋል?",
|
||||
"body": "መልአኩም አዝኖለት ‹ቤዛ ያገኘሁለት ስለ ሆነ፥ ወደ መቃብር እንዳይወርድ፥ ተወው!› ብሎ ሞትን ያዘዋል። [33:24"
|
||||
}
|
||||
]
|
Loading…
Reference in New Issue