Mon Jun 25 2018 11:59:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-06-25 11:59:15 +03:00
parent af90614fe6
commit d2e9a1441d
7 changed files with 13 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 \v 32 ኢዮብ ሆይ አስተውለህ ስማኝ፤ ዝም በል፥ እኔም እናገራለሁ። የምትናገረው ነገር ካለህ መልስልኝ፤ ትክክለኛ መሆንህን ለማረጋገጥ እፈልጋለሁና ተናገር። \v 33 ካልሆነ ግን ጸጥ ብለህ ስማኝ፤ እኔም ጥበብን አስተምርሃለሁ“።
\v 31 ኢዮብ ሆይ አስተውለህ ስማኝ፤ ዝም በል፥ እኔም እናገራለሁ። \v 32 የምትናገረው ነገር ካለህ መልስልኝ፤ ትክክለኛ መሆንህን ለማረጋገጥ እፈልጋለሁና ተናገር። \v 33 ካልሆነ ግን ጸጥ ብለህ ስማኝ፤ እኔም ጥበብን አስተምርሃለሁ“።

View File

@ -1 +1 @@
\c 34 \v 1 \v 2 \v 3 ኤሊሁም በመቀጠል እንዲህ አለ፥ ”እናንተ ጥበበኞች፥ ቃሎቼን አድምጡ፤ እውቀት ያላችሁ እናንተ ስሙኝ። ምላስ ምግብን እንደሚያጣጥም ጆሮም ቃላትን ያመዛዝናል።
\c 34 \v 1 ኤሊሁም በመቀጠል እንዲህ አለ፥ \v 2 ”እናንተ ጥበበኞች፥ ቃሎቼን አድምጡ፤ እውቀት ያላችሁ እናንተ ስሙኝ። \v 3 ምላስ ምግብን እንደሚያጣጥም ጆሮም ቃላትን ያመዛዝናል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 ትክክለኛ የሆነውን ለራሳችን እንምረጥ፤ መልካም የሆነውንም በመካከላችን እንፈልገው። ኢዮብ 'እኔ ጻድቅ ነኝ እግዚአብሔር ግን መብቴን ነፍጎኛል። መብት ቢኖረኝም እንደ ሐሰተኛ ተቆጥሬአለሁ። ምንም እንኳን ኃጢአት ባይኖርብኝም ቁስሌ የማይፈወስ ነው' ብሏልና።
\v 4 ትክክለኛ የሆነውን ለራሳችን እንምረጥ፤ መልካም የሆነውንም በመካከላችን እንፈልገው። \v 5 ኢዮብ 'እኔ ጻድቅ ነኝ እግዚአብሔር ግን መብቴን ነፍጎኛል። መብት ቢኖረኝም እንደ ሐሰተኛ ተቆጥሬአለሁ። \v 6 ምንም እንኳን ኃጢአት ባይኖርብኝም ቁስሌ የማይፈወስ ነው' ብሏልና።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 \v 8 \v 9 ስድብን እንደ ውሃ የሚጠጣ፥ ክፋትን ከሚያደርጉት ጋር እንደሚወዳጅ፥ ከአመጸኞችም ጋር እንደሚመላለስ እንደ ኢዮብ ያለ ማነው? እርሱ፥ 'ሰው እግዚአብሔር የሚፈልገውን በማድረግ መደሰቱ ምንም አይጠቅምም' ብሏልና።
\v 7 ስድብን እንደ ውሃ የሚጠጣ፥ \v 8 ክፋትን ከሚያደርጉት ጋር እንደሚወዳጅ፥ ከአመጸኞችም ጋር እንደሚመላለስ እንደ ኢዮብ ያለ ማነው? \v 9 እርሱ፥ 'ሰው እግዚአብሔር የሚፈልገውን በማድረግ መደሰቱ ምንም አይጠቅምም' ብሏልና።

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 \v 12 ስለዚህ እናንተ አዋቂዎች ስሙኝ፤ አመጻን ማድረግ ከእግዚአብሔር ይራቅ፤ ኃጢአትን ማድረግም ሁሉን ቻይ ከሆነው ይራቅ። ለሰው እንደ ሥራው ይከፍለዋልና፤ እያንዳንዱም በየራሱ መንገድ ወደ ብድራቱ እንዲመጣ ያደርገዋል። በእርግጥ እግዚአብሔር አንዳችም አመጻን አያደርግም፥ ደግሞም ሁሉን ቻዩ ከቶም ፍትሕን አያዛባም።
\v 10 ስለዚህ እናንተ አዋቂዎች ስሙኝ፤ አመጻን ማድረግ ከእግዚአብሔር ይራቅ፤ ኃጢአትን ማድረግም ሁሉን ቻይ ከሆነው ይራቅ። \v 11 ለሰው እንደ ሥራው ይከፍለዋልና፤ እያንዳንዱም በየራሱ መንገድ ወደ ብድራቱ እንዲመጣ ያደርገዋል። \v 12 በእርግጥ እግዚአብሔር አንዳችም አመጻን አያደርግም፥ ደግሞም ሁሉን ቻዩ ከቶም ፍትሕን አያዛባም።

1
34/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 34

View File

@ -399,6 +399,12 @@
"33-23",
"33-25",
"33-27",
"33-29"
"33-29",
"33-31",
"34-title",
"34-01",
"34-04",
"34-07",
"34-10"
]
}