Mon Jun 25 2018 12:35:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-06-25 12:35:06 +03:00
parent 3a0d73a0f0
commit 6af200a672
9 changed files with 17 additions and 8 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 \v 13 ትዕቢተኛ የሆነውን ሁሉ ተመልከተውና ዝቅ አድርገው፤ ክፉዎችንም ሰዎች በቆሙበት ስፍራ አድቅቃቸው። አንድ ላይ ዐፈር ውስጥ ቅበራቸው፤ በተሰወረ ስፍራም ፊታቸውን ደብቀው። \v 14 ያን ጊዜ እኔ ደግሞ የገዛ ክንድህ ሊያድንህ እንደቻለ ዐውቃለሁ።
\v 12 ትዕቢተኛ የሆነውን ሁሉ ተመልከተውና ዝቅ አድርገው፤ ክፉዎችንም ሰዎች በቆሙበት ስፍራ አድቅቃቸው። \v 13 አንድ ላይ ዐፈር ውስጥ ቅበራቸው፤ በተሰወረ ስፍራም ፊታቸውን ደብቀው። \v 14 ያን ጊዜ እኔ ደግሞ የገዛ ክንድህ ሊያድንህ እንደቻለ ዐውቃለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 \v 16 አሁንም አንተን እንደፈጠርኩህ የፈጠርኩትን ጉማሬ ተመልከት፤ እርሱ እንደ በሬ ሣር ይበላል። ተመልከት፥ ኃይሉ በወገቡ፥ ብርታቱም በሆዱ ጡንቻ ውስጥ ነው።
\v 15 አሁንም አንተን እንደፈጠርኩህ የፈጠርኩትን ጉማሬ ተመልከት፤ እርሱ እንደ በሬ ሣር ይበላል። \v 16 ተመልከት፥ ኃይሉ በወገቡ፥ ብርታቱም በሆዱ ጡንቻ ውስጥ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 ጭራውን እንደ ጥድ ያወዛውዛል፤ የወርቹ ጅማቶችም እርስ በእርሳቸው የተገጣጠሙ ናቸው። አጥንቶቹ እንደ ነሐስ ቱቦ ናቸው፤ እግሮቹም እንደ ብረት ዘንግ ናቸው።
\v 17 ጭራውን እንደ ጥድ ያወዛውዛል፤ የወርቹ ጅማቶችም እርስ በእርሳቸው የተገጣጠሙ ናቸው። \v 18 አጥንቶቹ እንደ ነሐስ ቱቦ ናቸው፤ እግሮቹም እንደ ብረት ዘንግ ናቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 \v 20 \v 21 እርሱ እግዚአብሔር ከፈጠራቸው ፍጥረታት ዋነኛው ነው። እርሱን የፈጠረው እግዚአብሔር ብቻ ሊያሸንፈው ይችላል። ኮረብታዎች ምግቡን ያዘጋጁለታልና፤ በመስክ ላይ ያሉት አራዊትም በአቅራቢያው ይጫወታሉ። በረግረጉ ስፍራ ከደንገል ተክሎች ስር ይተኛል።
\v 19 እርሱ እግዚአብሔር ከፈጠራቸው ፍጥረታት ዋነኛው ነው። እርሱን የፈጠረው እግዚአብሔር ብቻ ሊያሸንፈው ይችላል። \v 20 ኮረብታዎች ምግቡን ያዘጋጁለታልና፤ በመስክ ላይ ያሉት አራዊትም በአቅራቢያው ይጫወታሉ። \v 21 በረግረጉ ስፍራ ከደንገል ተክሎች ስር ይተኛል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 \v 23 \v 24 በውሃ ዳር የሚበቅሉ ዛፎች በጥላዎቻቸው ይሸፍኑታል፤ የአኻያውም ዛፍ ሁሉ በዙሪያው ነው። ተመልከት፥ ወንዙ ቢጎርፍም እርሱ አይፈራም፤ የዮርዳኖስ ወንዝ እስከ አፉ ቢሞላም እርሱ ተማምኖ ይኖራል። በወጥመድ ሊይዘው ወይስ አፍንጫውን በወጥመድ ሊበሳው የሚችል አለ?
\v 22 በውሃ ዳር የሚበቅሉ ዛፎች በጥላዎቻቸው ይሸፍኑታል፤ የአኻያውም ዛፍ ሁሉ በዙሪያው ነው። \v 23 ተመልከት፥ ወንዙ ቢጎርፍም እርሱ አይፈራም፤ የዮርዳኖስ ወንዝ እስከ አፉ ቢሞላም እርሱ ተማምኖ ይኖራል። \v 24 በወጥመድ ሊይዘው ወይስ አፍንጫውን በወጥመድ ሊበሳው የሚችል አለ?

View File

@ -1 +1 @@
\c 41 \v 1 \v 2 \v 3 ሌዋታንን በዓሳ መንጠቆ ልትይዘው ትችላለህ? ወይስ መንጋጋዎቹን በገመድ ታስራለህ? በአፍንጫው ገመድ ልታስገባ ወይም አገጩን በችካል ልትበሳው ትችላለህ? አብዝቶስ ይለምንሃል? በለሰለሱ ቃላትስ ያናግርሃል?
\c 41 \v 1 ሌዋታንን በዓሳ መንጠቆ ልትይዘው ትችላለህ? ወይስ መንጋጋዎቹን በገመድ ታስራለህ? \v 2 በአፍንጫው ገመድ ልታስገባ ወይም አገጩን በችካል ልትበሳው ትችላለህ? \v 3 አብዝቶስ ይለምንሃል? በለሰለሱ ቃላትስ ያናግርሃል?

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 የሁልጊዜ አገልጋይህ ለመሆን እንድትወስደው ከአንተ ጋር ስምምነት ያደርጋል? ከወፍ ጋር እንደምትጫወት ከእርሱ ጋር ትጫወታለህ? ሴት አገልጋዮችህ እንዲጫወቱበት ታስርላቸዋለህ? ዓሳ አጥማጆችስ በእርሱ ላይ ይደራደራሉ? ለነጋዴዎችስ ያከፋፍሉታል?
\v 4 የሁልጊዜ አገልጋይህ ለመሆን እንድትወስደው ከአንተ ጋር ስምምነት ያደርጋል? \v 5 ከወፍ ጋር እንደምትጫወት ከእርሱ ጋር ትጫወታለህ? ሴት አገልጋዮችህ እንዲጫወቱበት ታስርላቸዋለህ? \v 6 ዓሳ አጥማጆችስ በእርሱ ላይ ይደራደራሉ? ለነጋዴዎችስ ያከፋፍሉታል?

1
41/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 41

View File

@ -487,6 +487,14 @@
"40-03",
"40-06",
"40-08",
"40-10"
"40-10",
"40-12",
"40-15",
"40-17",
"40-19",
"40-22",
"41-title",
"41-01",
"41-04"
]
}