am_jhn_text_ulb/10/37.txt

1 line
470 B
Plaintext

\v 37 እኔ የአባቴን ሥራዎች የማላደርግ ከሆንሁ አትመኑኝ። \v 38 ነገር ግን የማደርጋቸው ከሆንሁ፣ በእኔ ባታምኑ እንኳ፣ አብ በእኔ እንዳለ፣ እኔም በአብ እንዳለሁ እንድታውቁና እንድትረዱ፣ በሥራዎቹ እመኑ።» \v 39 እነርሱም ኢያሱስን እንደ ገና ለመያዝ ሞከሩ፣ እርሱ ግን ከእጃቸው አምልጦ ሄደ።