am_jhn_text_ulb/10/01.txt

1 line
283 B
Plaintext

\c 10 \v 1 “እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፤ ወደ በጎች በረት በበር ሳይሆን፣ በሌላ መንገድ ተንጠላጥሎ የሚገባ እርሱ ሌባና ወንበዴ ነው። \v 2 በበር የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው።