am_jhn_text_ulb/14/08.txt

1 line
375 B
Plaintext

\v 8 ፊልጶስ ጌታ ኢየሱስን፣ «ጌታ ሆይ፣ አብን አሳየን ያ ለእኛ በቂያችን ነው» አለው። \v 9 ኢየሱስ፣ «ፊልጶስ ሆይ፣ ይህን ያህል ጊዜ ከእናንተ ጋር ኖሬ ገና ኣላወቅኸኝምን? እኔን ያየ አብን አይቷል፤ ' እንዴትስ አብን አሳየን' ትላለህ?