am_jhn_text_ulb/20/16.txt

6 lines
1.3 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 16 ኢየሱስም፣ «ማርያም» አላት። ዞር ብላ በአረማይክ ቋንቋ፣ «ረቡኒ» አለችው፤ ትርጓሜውም «መምህር» ማለት ነው። \v 17 ኢየሱስም«ገና ወደ አብ አልሄድሁምና አትንኪኝ፣ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ፣ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ መሄዴ ነው ብለሽ ንገሪአቸው» አላት። \v 18 መግደላዊት ማርያምም ወደ ደቀ መዛሙርቱ መጥታ፣ «ጌታን አየሁት» ብላ ኢየሱስ የነገራትን ሁሉ ነገረቻቸው።
=======
\v 16 ኢየሱስም « ማሪያም» አላት። ዞር ብላ በአረማይክ ቋንቋ «ረቡኒ» አለችው ትርጓሜውም «መምህር » ማለት ነው። \v 17 ኢየሱስም«ገና ወደ አብ አልሄድኩምና አትንኪኝ ፥ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ፤ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ መሄዴ ነው ብለሽ ንገሪያቸው» አላት። \v 18 መግደላዊት ማሪያምም ወደ ደቀመዛሙርቱ መጥታ «ጌታን አየሁት» ብላ የነገራትን ሁሉ ነገረቻቸው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875