am_jhn_text_ulb/14/15.txt

6 lines
1.1 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 15 የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ። \v 16 እኔም ለዘላለም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ እንዲሰጣችሁ አብን እለምናለሁ። \v 17 እርሱም የእውነት መንፈስ ነው፤ ዓለም ስለማያየው ወይም ስለማያውቀው አይቀበለውም። ይሁን እንጂ፣ ከእናንተ ጋር ስለሚኖርና በውስጣችሁም ስለሚሆን፣ እናንተ ታውቁታላችሁ።
=======
\v 15 የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ። \v 16 እኔም ለዘላለም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችሁ ዘንድ አብን እለምናለሁ። \v 17 እርሱም የእውነት መንፈስ ነው ፤ ዓለም ስለማያየው ወይም ስለማያውቀው አይቀበለውም። ይሁን እንጂ ከእናንተ ጋር ስለሚኖርና በውስጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቁታላችሁ።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875