am_jhn_text_ulb/14/04.txt

6 lines
1.3 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 4 ወዴት እንደምሄድ መንገዱን ታውቃላችሁ።» \v 5 ቶማስ ኢየሱስን፣ «ጌታ ሆይ፣ ወዴት እንደምትሄድ አናውቅም፣ መንገዱን እንዴት ማወቅ እንችላለን?» በማለት ጠየቀው። \v 6 ኢየሱስ እንዲህ አለው፤ «እኔ መንገድ፣ እውነትና ሕይወት ነኝ፤ በእኔ ካልሆነ በቀር ማንም ሰው ወደ አብ ሊመጣ አይችልም። \v 7 እኔን ብታውቁኝ ኖሮ አባቴንም ባወቃችሁት ነበር። ከአሁን ጀምሮ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል።»
=======
\v 4 ወዴት እንደምሄድ መንገዱን ታውቃላችሁ» \v 5 ቶማስም ኢየሱስን «ጌታ ሆይ ወዴት እንደምትሄድ አናውቅም፡ መንገዱን እንዴት ማወቅ እንችላለን?» በማለት ጠየቀው \v 6 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፡« እኔ መንገድ፣ እውነትና ሕይወት ነኝ፡ በእኔ ካልሆነ በስተቀር ማንም ሰው ወደ አብ ሊመጣ አይችልም \v 7 እኔን ብታውቁኝ ኖሮ አባቴንም ባወቃችሁት ነበር። ከአሁን ጀምሮ ታውቁታላችሁ፡ አይታችሁትማል።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875