am_jhn_text_ulb/08/01.txt

1 line
393 B
Plaintext

\c 8 \v 1 ኢየሱስ ወደ ደብረ ዘይት ሄደ። \v 2 ጠዋት በማለዳ ተመልሶ ወደ ቤተ መቅደስ መጣ፤ ሕዝቡም ሁሉ ወደ እርሱ መጡ፤ እርሱም ተቀምጦ አስተማራቸው። \v 3 የሕግ መምህራንና ፈሪሳውያንም ስታመነዝር የተያዘችን ሴት አምጥተው፤ በመካከላቸው አቆሟት።