am_jhn_text_ulb/06/46.txt

1 line
253 B
Plaintext

\v 46 ከእግዚአብሔር ከሆነው በቀር አብን ያየ ማንም የለም፤ እርሱ አብን አይቶታል፡፡ \v 47 እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፤ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፡፡