am_jhn_text_ulb/13/23.txt

6 lines
1.2 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 23 ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ የሆነው ኢየሱስ ይወደው የነበረው ደቀ መዝሙር ወደ ደረቱ ተጠግቶ ተቀምጦ ነበር። \v 24 ስለዚህ ስምዖን ጴጥሮስ ወደዚህ ደቀ መዝሙር ጠጋ ብሎ «ንገረን ለመሆኑ ስለ ማን ነው እየተናገረ ያለው?» በማለት ጠየቀው። \v 25 ወደ ኢየሱስ ደረት ተጠግቶ የተቀመጠው ደቀ መዝሙርም፣ «ጌታ ሆይ፣ ይህ የምትለው ሰው ማን ነው?» ብሎ ጠየቀው።
=======
\v 23 23 ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ የሆነው ኢየሱስ ይወደው የነበረ ደቀ መዝሙር ወደ ደረቱ ተጠግቶ ተቀምጦ ነበር። \v 24 24 ስለዚህ ስምዖን ጴጥሮስ ወደዚህ ደቀ መዝሙር ጠጋ ብሎ «ንገረን ለመሆኑ ስለማን ነው እየተናገረ ያለው?» በማለት ጠየቀው። \v 25 25 ወደ ኢየሱስ ደረት ተጠግቶ የተቀመጠው ደቀ መዝሙርም «ጌታ ሆይ ይህ የምትለው ሰው ማነው?» ብሎ ጠየቀው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875