am_jhn_text_ulb/13/16.txt

1 line
593 B
Plaintext

\v 16 እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፣ አገልጋይ ከጌታው አይበልጥም ወይም የተላከ ሰው ከላኪው አይበልጥም። \v 17 እነዚህን ነገሮች ብታውቁና ብታደርጓቸው የተባረካችሁ ናችሁ። \v 18 የምናገረው ሁላችሁን በሚመለከት አይደለም፤ የመረጥኋቸውን አውቃለሁና፣ ነገር ግን እንደዚህ የምናገረው እንጀራዬን የበላ በእኔ ላይ ተረከዙን አነሣ የሚለው የመጽሐፉ ቃል እንዲፈጸም ነው።