am_jhn_text_ulb/13/06.txt

6 lines
1.4 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 6 ወደ ስምዖን ጴጥሮስ መጣ፤ ጴጥሮስም፣ «ጌታ ሆይ፣ የእኔን እግር ልታጥብ ነውን?» አለው \v 7 ኢየሱስ፣ «የማደርገውን አሁን አይገባህም፤ ወደ ፊት ግን ትረዳዋለህ» በማለት መለሰለት። \v 8 ጴጥሮስ፣ «ፈጽሞ የእኔን እግር አታጥብም» አለው። ኢየሱስ፣ «እግርህን ካላጠብሁህ ከእኔ ጋር ዕድል ፈንታ አይኖርህም» ብሎ መለሰለት። \v 9 ስምዖን ጴጥሮስ፣ «ጌታ ሆይ፣ እግሬን ብቻ ሳይሆን፣ እጄንና ራሴንም እጠበኝ» አለው።
=======
\v 6 ወደ ስምዖን ጴጥሮስ መጣ፤ ጴጥሮስም «ጌታ ሆይ የእኔን እግር ልታጥብ ነውን?» አለው \v 7 ኢየሱስም «የማደርገውን አሁን አይገባህም፤ወደፊት ግን ትረዳዋለህ» በማለት መለሰለት \v 8 ጴጥሮስም «ፈጽሞ የእኔን እግር አታጥብም» አለው ኢየሱስም «እግርህን ካላጠብሁህ ከእኔ ጋር ዕድል ፈንታ አይኖርህም» ሲል መለሰለት \v 9 ስምዖን ጴጥሮስም «ጌታ ሆይ እንግዲያስ እግሬን ብቻ ሳይሆን እጄንና ራሴንም እጠበኝ» አለው
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875