am_jhn_text_ulb/11/12.txt

1 line
403 B
Plaintext

\v 12 ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱ፣ “ጌታ ሆይ፣ ተኝቶስ ከሆነ ይድናል” አሉት፡፡ \v 13 ኢየሱስም የተናገረው አልዓዛር ስለ መሞቱ ነበር፣ እነርሱ ግን ዕረፍት ለማድረግ ስለ መተኛቱ የተናገረ መስሎአቸው ነበር፡፡ \v 14 ከዚያም ኢየሱስ በግልጽ፣ “አልዓዛር ሞቷል