\v 29 እነርሱን ለእኔ የሰጠ አባቴ ከሌሎች ሁሉ ይበልጣል፤ ስለዚህ ከአብ እጅ ነጥቆ ሊያወጣቸው የሚችል ማንም የለም። \v 30 እኔና አብ አንድ ነን።” \v 31 አይሁድ ሊወግሩት እንደ ገና ድንጋይ አነሡ።