am_jhn_text_ulb/09/28.txt

1 line
339 B
Plaintext

እነርሱም በስድብ ቃል እንዲህ አሉት፤”አንተ የእርሱ ደቀ መዝሙር ነህ፤ እኛ ግን የሙሴ ደቀ መዛሙርት ነን። እግዚአብሔር ሙሴን እንደ ተናገረው እናውቃለን፤ ስለዚህ ሰው ግን ከየት እንደ መጣ እንኳ አናውቅም።”