am_jhn_text_ulb/07/47.txt

1 line
278 B
Plaintext

\v 47 ፈሪሳውያንም እንዲህ አሏቸው፤ ‹‹እናንተም ሳታችሁን? \v 48 ከገዦቹ ወይም ከፈሪሳውያን በእርሱ ያመነ አለ? \v 49 ነገር ግን ሕጉን የማያውቅ ይህ ሕዝብ የተረገመ ነው፡፡››