Mon Jul 03 2017 15:01:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-03 15:01:07 +03:00
parent d38f14c5e2
commit e463fd7658
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 ኢየሱስም እንዲህ በማለት መለሰለት፡ «ማንም ሰው ቢወደኝ ቃሌን ይጠብቃል፡አባቴም ይወደዋል፡ ወደ እርሱም እንመጣለን፡ መኖሪያችንም በእርሱ ዘንድ እናደርጋለን። \v 24 የማይወደኝ ማንኛውም ሰው ቃሌን አይጠብቅም። የምትሰሙት ቃል የእኔ ሳይሆን የላከኝ የአብ ቃል ነው።
\v 23 ኢየሱስም እንዲህ በማለት መለሰለት፡ «ማንም ሰው ቢወደኝ ቃሌን ይጠብቃል፡ አባቴም ይወደዋል፡ ወደ እርሱም እንመጣለን፡ መኖሪያችንም በእርሱ ዘንድ እናደርጋለን። \v 24 የማይወደኝ ማንኛውም ሰው ቃሌን አይጠብቅም። የምትሰሙት ቃል የእኔ ሳይሆን የላከኝ የአብ ቃል ነው።

View File

@ -1 +1 @@
25 በመካከላችሁ ሳለሁ እነዚህን ነገሮች ልብ እንድትሉ ነግሬአችኋለሁ። 26 የሆነ ሆኖ አብ በስሜ የሚልከው አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ሁሉንም ነገር ያስተምራችኋል፡እኔ የነገርኋችሁንም ነገር ሁሉ እንድታስታውሱ ያስችላችኋል። 27 ሰላምን እተውላችኋለሁ፡ሰላሜንም እሰጣችኋለሁ፡እኔ የምሰጠው ሰላም ዓለም እንደሚሰጠው ዓይነት አይደለም። ልባችሁ አይጨነቅ፡ አይፍራም።
\v 25 በመካከላችሁ ሳለሁ እነዚህን ነገሮች ልብ እንድትሉ ነግሬአችኋለሁ። \v 26 የሆነ ሆኖ አብ በስሜ የሚልከው አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ሁሉንም ነገር ያስተምራችኋል፡እኔ የነገርኋችሁንም ነገር ሁሉ እንድታስታውሱ ያስችላችኋል። \v 27 ሰላምን እተውላችኋለሁ፡ሰላሜንም እሰጣችኋለሁ፡እኔ የምሰጠው ሰላም ዓለም እንደሚሰጠው ዓይነት አይደለም። ልባችሁ አይጨነቅ፡ አይፍራም።

View File

@ -282,6 +282,7 @@
"14-15",
"14-18",
"14-21",
"14-23",
"14-25",
"14-28",
"15-01",