Thu May 19 2016 12:01:57 GMT-0700 (US Mountain Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-19 12:01:57 -07:00
parent 456443db95
commit c412e13aed
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ከእነርሱ ጋር እያለሁ በሰጠኸኝ በስምህ ጠበቅኋቸው፡፡ በቅዱሳት መጽሀፍት የተባለው ይፈጸም ዘንድ ከጥፋት ልጅ በስተቀር ከእነርሱ አንዱም እንዳይጠፋ ጋረድኳቸው፡፡ አሁን ወደ አንተ እመጣለሁ፤ ይህን በዓለም ሳለሁ የምናገረው ደስታዬ በእነርሱ ሙሉ ይሆን ዘንድ ነው፡፡ ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔ ከዓለም እንዳልሆንሁ እነርሱም ከዓለም አይደሉምና ዓለም ይጠላቸዋል፡፡
ከእነርሱ ጋር እያለሁ በሰጠኸኝ በስምህ ጠበቅኋቸው፡፡ በቅዱሳት መጽሀፍት የተባለው ይፈጸም ዘንድ ከጥፋት ልጅ በስተቀር ከእነርሱ አንዱም እንዳይጠፋ ጋረድኳቸው፡፡ አሁን ወደ አንተ እመጣለሁ፤ ይህን በዓለም ሳለሁ የምናገረው ደስታዬ በእነርሱ ሙሉ እንዲሆን ነው፡፡ ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔ ከዓለም እንዳልሆንሁ እነርሱም ከዓለም አይደሉምና ዓለም ይጠላቸዋል፡፡