From b35a0abf7a907d70451abe6b952cddf67efe029d Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Fri, 12 Oct 2018 09:58:30 +0300 Subject: [PATCH] Fri Oct 12 2018 09:58:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 17/06.txt | 6 +----- 17/09.txt | 6 +----- 17/12.txt | 6 +----- 17/18.txt | 6 +----- 17/20.txt | 6 +----- 17/22.txt | 6 +----- 17/24.txt | 6 +----- 17/25.txt | 6 +----- 18/01.txt | 6 +----- 18/04.txt | 6 +----- 18/06.txt | 6 +----- 18/08.txt | 6 +----- 18/10.txt | 6 +----- 18/12.txt | 6 +----- 18/15.txt | 6 +----- 18/17.txt | 6 +----- 18/19.txt | 6 +----- 18/22.txt | 6 +----- 18/25.txt | 6 +----- 18/28.txt | 6 +----- 18/31.txt | 6 +----- 18/33.txt | 6 +----- 18/36.txt | 6 +----- 18/38.txt | 6 +----- 19/01.txt | 6 +----- 19/04.txt | 6 +----- 19/07.txt | 6 +----- 19/10.txt | 6 +----- 19/12.txt | 6 +----- 19/14.txt | 6 +----- 19/17.txt | 6 +----- 19/19.txt | 6 +----- 19/21.txt | 6 +----- 19/23.txt | 6 +----- 19/25.txt | 6 +----- 19/28.txt | 6 +----- 36 files changed, 36 insertions(+), 180 deletions(-) diff --git a/17/06.txt b/17/06.txt index 283cbd4..bfb6bde 100644 --- a/17/06.txt +++ b/17/06.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 6 ከዓለም ለሰጠኸኝ ለእነዚህ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ፣ ለእኔም ሰጠሃቸው፣ ቃልህንም ጠብቀዋል። \v 7 አሁን ከአንተ የተቀበልኋቸው ነገሮች ሁሉ በርግጥ ከአንተ እንደ መጡ አምነዋል፣ \v 8 የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና። እነርሱም ተቀብለውታል፤ ከአንተ እንደ መጣሁ አውቀዋል አንተ እንደላክኸኝም አምነዋል። -======= -\v 6 ከዓለም ለሰጠኸኝ ለእነዚህ ሰዎች ስምህን ገለጥኩላቸው። የአንተ ነብሩ፥ለእኔም ሰጠሀቸው፥ቃልህንም ጠብቀዋል። \v 7 አሁን ከአንተ የተቀበልኳቸው ነገሮች ሁሉ በእርግጥ ከአንተ እንደመጡ አምነዋል፥ \v 8 ምክንያቱም የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁ። እነርሱም ተቀብለውታል፥ ከአንተ እንደመጣሁ አውቀዋል አንተ እንደላክኸኝም አምነዋል። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 6 ከዓለም ለሰጠኸኝ ለእነዚህ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ፣ ለእኔም ሰጠሃቸው፣ ቃልህንም ጠብቀዋል። \v 7 አሁን ከአንተ የተቀበልኋቸው ነገሮች ሁሉ በርግጥ ከአንተ እንደ መጡ አምነዋል፣ \v 8 የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና። እነርሱም ተቀብለውታል፤ ከአንተ እንደ መጣሁ አውቀዋል አንተ እንደላክኸኝም አምነዋል። \ No newline at end of file diff --git a/17/09.txt b/17/09.txt index 491446b..ac1f4d6 100644 --- a/17/09.txt +++ b/17/09.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 9 እነርሱ የአንተ ናቸውና አንተ ለሰጠኸኝ ለእነርሱ እንጂ ለዓለም አልጸልይም፡፡ \v 10 የእኔ የሆነው ሁሉ የአንተ ነው፤ የአንተ የሆነውም ነገር ሁሉ የእኔ ነው፤ እኔ በእነርሱ ከብሬአለሁ፡፡ \v 11 እኔ ወደ አንተ እመጣለሁና። ከእንግዲህ በዓለም አልኖርም፤ እነርሱ ግን በዓለም ውስጥ ናቸው፡፡ ቅዱስ አባት ሆይ፣ እኔና አንተ አንድ እንደ ሆንን አንድ እንዲሆኑ በሰጠኸኝ በስምህ ጠብቃቸው፡፡ -======= -\v 9 የአንተ ናቸውና አንተ ለሰጠኸኝለእነርሱ እንጂ ለዓለም አልጸልይም፡፡ \v 10 የእኔየሆነው ሁሉ የአንተ ነው፤የአንተ የሆነውም ነገር ሁሉ የእኔ ነው ፤እኔ በእነርሱ \v 11 ከብሬአለሁ፡፡ እኔ ወደ አንተ እመጣለሁናከእንግዲህ በዓለም አልኖርም እነርሱ ግንበዓለም ውስጥ ናቸው፡፡ ቅዱስ አባት ሆይ እኔና አንተ አንድ እንደሆንን አንድ እንዲሆኑ በሰጠኽኝ በስምህ ጠብቃቸው፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 9 እነርሱ የአንተ ናቸውና አንተ ለሰጠኸኝ ለእነርሱ እንጂ ለዓለም አልጸልይም፡፡ \v 10 የእኔ የሆነው ሁሉ የአንተ ነው፤ የአንተ የሆነውም ነገር ሁሉ የእኔ ነው፤ እኔ በእነርሱ ከብሬአለሁ፡፡ \v 11 እኔ ወደ አንተ እመጣለሁና። ከእንግዲህ በዓለም አልኖርም፤ እነርሱ ግን በዓለም ውስጥ ናቸው፡፡ ቅዱስ አባት ሆይ፣ እኔና አንተ አንድ እንደ ሆንን አንድ እንዲሆኑ በሰጠኸኝ በስምህ ጠብቃቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/17/12.txt b/17/12.txt index cc28ac9..797c2e2 100644 --- a/17/12.txt +++ b/17/12.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 12 ከእነርሱ ጋር እያለሁ በሰጠኸኝ በስምህ ጠበቅኋቸው፡፡ በቅዱሳት መጻሕፍት የተባለው እንዲፈጸም ከጥፋት ልጅ በቀር ከእነርሱ አንዱም እንዳይጠፋ ጋረድኋቸው፡፡ \v 13 አሁን ወደ አንተ እመጣለሁ፤ ይህን በዓለም ሳለሁ የምናገረው፣ ደስታዬ በእነርሱ ሙሉ እንዲሆን ነው፡፡ \v 14 ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔ ከዓለም እንዳልሆንሁ እነርሱም ከዓለም አይደሉምና ዓለም ይጠላቸዋል፡፡ -======= -\v 12 ከእነርሱ ጋር እያለሁ በሰጠኸኝ በስምህ ጠበቅኋቸው፡፡ በቅዱሳት መጽሀፍት የተባለው ይፈጸም ዘንድ ከጥፋት ልጅ በስተቀር ከእነርሱ አንዱም እንዳይጠፋ ጋረድኳቸው፡፡ \v 13 አሁን ወደ አንተ እመጣለሁ፤ ይህን በዓለም ሳለሁ የምናገረው ደስታዬ በእነርሱ ሙሉ እንዲሆን ነው፡፡ \v 14 ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔ ከዓለም እንዳልሆንሁ እነርሱም ከዓለም አይደሉምና ዓለም ይጠላቸዋል፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 12 ከእነርሱ ጋር እያለሁ በሰጠኸኝ በስምህ ጠበቅኋቸው፡፡ በቅዱሳት መጻሕፍት የተባለው እንዲፈጸም ከጥፋት ልጅ በቀር ከእነርሱ አንዱም እንዳይጠፋ ጋረድኋቸው፡፡ \v 13 አሁን ወደ አንተ እመጣለሁ፤ ይህን በዓለም ሳለሁ የምናገረው፣ ደስታዬ በእነርሱ ሙሉ እንዲሆን ነው፡፡ \v 14 ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔ ከዓለም እንዳልሆንሁ እነርሱም ከዓለም አይደሉምና ዓለም ይጠላቸዋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/17/18.txt b/17/18.txt index 4e77301..0646d19 100644 --- a/17/18.txt +++ b/17/18.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 18 አንተ ወደ ዓለም ላክኸኝ፣ እኔም ደግሞ እነርሱን ወደ ዓለም ልኬአቸዋለሁ፡፡ \v 19 እነርሱ በእውነት እንዲቀደሱ እኔ ራሴን ስለ እነርሱ ቀድሼአለሁ፡፡ -======= -\v 18 አንተ ወደ ዓለም ላክኸኝ እኔም ደግሞ እነርሱን ወደ ዓለም ልኬአቸዋለሁ፡፡ \v 19 እነርሱ በእውነት እንዲቀደሱ እኔ እራሴን ስለእነርሱ ቀድሼአለሁ፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 18 አንተ ወደ ዓለም ላክኸኝ፣ እኔም ደግሞ እነርሱን ወደ ዓለም ልኬአቸዋለሁ፡፡ \v 19 እነርሱ በእውነት እንዲቀደሱ እኔ ራሴን ስለ እነርሱ ቀድሼአለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/17/20.txt b/17/20.txt index f49dd10..ce7cd30 100644 --- a/17/20.txt +++ b/17/20.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 20 ከእነርሱ ምስክርነት የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑት ሁሉ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልጸልይም፡፡ \v 21 ይህም አባት ሆይ፣ አንተ በእኔ እኔም በአንተ እንዳለሁ እነርሱም አንድ እንዲሆኑ ነው፡፡ ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ እንዲያምን እነርሱም በእኛ እንዲሆኑ እጸልያለሁ፡፡ -======= -\v 20 ከእነርሱ ምስክርነት የተነሳ በእኔ ስለሚያምኑት ሁሉ እንጂ ስለእነዚህ ብቻ አልጸልይም፡፡ \v 21 ይህም አባት ሆይ አንተ በእኔ እኔም በአንተ እንዳለሁ እነርሱም አንድ እንዲሆኑ ነው፡፡ ዓለም አንተ እንደላከኝ ያምን ዘንድ እነርሱም በእኛ ይሆኑ ዘንድ እጸልያለሁ፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 20 ከእነርሱ ምስክርነት የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑት ሁሉ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልጸልይም፡፡ \v 21 ይህም አባት ሆይ፣ አንተ በእኔ እኔም በአንተ እንዳለሁ እነርሱም አንድ እንዲሆኑ ነው፡፡ ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ እንዲያምን እነርሱም በእኛ እንዲሆኑ እጸልያለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/17/22.txt b/17/22.txt index dba322c..fa745d2 100644 --- a/17/22.txt +++ b/17/22.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 22 እኛ አንድ እንደ ሆንን እነርሱም አንድ እንዲሆኑ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ፤ \v 23 ይህም እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ ሆነህ እነርሱ በአንድነት ፍጹማን እንዲሆኑና ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ እኔን በወደድህበት ፍቅር እነርሱንም እንደ ወደድሃቸው እንዲያውቅ ነው። -======= -\v 22 እኛ አንድ እንደሆንን እነርሱም አንድ እንዲሆኑ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ፦ \v 23 ይህም እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ ሆነህ እነርሱ በአንድነት ፍጹማን እንዲሆኑና ዓለም አንተ እንደላክኸኝ እኔን በወደድክበት ፍቅር እነርሱንም እንደወደድካቸው ያውቅ ዘንድ ነው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 22 እኛ አንድ እንደ ሆንን እነርሱም አንድ እንዲሆኑ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ፤ \v 23 ይህም እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ ሆነህ እነርሱ በአንድነት ፍጹማን እንዲሆኑና ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ እኔን በወደድህበት ፍቅር እነርሱንም እንደ ወደድሃቸው እንዲያውቅ ነው። \ No newline at end of file diff --git a/17/24.txt b/17/24.txt index 57f4d2b..50695ea 100644 --- a/17/24.txt +++ b/17/24.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 24 አባት ሆይ፣ የሰጠኸኝ እነዚህ ስለ ወደድኸኝ ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ የሰጠኸኝን ክብር እንዲያዩ እኔ ባለሁበት እነርሱም ከእኔ ጋር እንዲሆኑ እወዳለሁ፡፡ -======= -\v 24 አባት ሆይ የሰጠኸኝ እነዚህ ስለወደድከኝ ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ የሰጠኸኝን ክብር እንዲያዩ እኔ ባለሁበት እነርሱም ከኔ ጋር እንዲሆኑ እወዳለሁ፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 24 አባት ሆይ፣ የሰጠኸኝ እነዚህ ስለ ወደድኸኝ ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ የሰጠኸኝን ክብር እንዲያዩ እኔ ባለሁበት እነርሱም ከእኔ ጋር እንዲሆኑ እወዳለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/17/25.txt b/17/25.txt index ac01f79..e867ec6 100644 --- a/17/25.txt +++ b/17/25.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 25 ጻድቅ አባት ሆይ፣ ዓለም አላወቀህም፤ እኔ ግን አውቅሃለሁ፤ እነዚህም አንተ እንደ ላክኸኝ አውቀዋል፡፡ \v 26 አንተን እንዲያውቁ አድርጌአለሁ፤ እኔን የወደድህበት ፍቅር በእነርሱም እንዲሆንና እኔም በእነርሱ እንድሆን ስምህን አስታውቃቸዋለሁ፡፡ -======= -\v 25 ጻድቅ አባት ሆይ ዓለም አላወቀህም ፥እኔ ግን አውቅሀለሁ፤ እነኚህም አንተ እንደላክኸኝ አውቀዋል፡፡ \v 26 አንተን እንዲያውቁ አድርጌአለሁ፤ እኔን የወደድክበት ፍቅር በእነርሱም እንዲሆንና እኔም በእነርሱ እሆን ዘንድ ወደፊትም አስታውቃቸዋለሁ፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 25 ጻድቅ አባት ሆይ፣ ዓለም አላወቀህም፤ እኔ ግን አውቅሃለሁ፤ እነዚህም አንተ እንደ ላክኸኝ አውቀዋል፡፡ \v 26 አንተን እንዲያውቁ አድርጌአለሁ፤ እኔን የወደድህበት ፍቅር በእነርሱም እንዲሆንና እኔም በእነርሱ እንድሆን ስምህን አስታውቃቸዋለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/18/01.txt b/18/01.txt index 175062f..1d222b1 100644 --- a/18/01.txt +++ b/18/01.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\c 18 \v 1 ኢየሱስ ይህን ከተናገረ በኋላ ከቄድሮን ሸለቆ ማዶ የአትክልት ስፍራ ወደሚገኝበት ቦታ ሄደ፣ ከደቀ መዛሙርቱም ጋር ወደ አትክልት ስፍራው ገባ፡፡ \v 2 ኢየሱስ በተደጋጋሚ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደዚያ ስፍራ ይመጣ ስለ ነበር አሳልፎ ሊሰጠው ያለው ይሁዳ ቦታውን ያውቅ ነበር፡፡ \v 3 ከዚያም ይሁዳ ከካህናት አለቆችና ከፈሪሳውያን ብዙ ወታደሮችንና ጠባቂዎችን ከተቀበለ በኋላ ፋኖስ፣ ችቦና የጦር መሣሪያ ይዞ ወደ አትክልት ስፍራው መጣ፡፡ -======= -\c 18 \v 1 ኢየሱስ ይህን ከተናገረ በኋላ ከቄድሮን ሸለቆ ማዶ የአትክልት ሥፍራ ወደሚገኝበት ቦታ ሄደ፣ ከደቀመዛሙርቱም ጋር ወደ አትክልት ሥፍራው ገባ፡፡ \v 2 ኢየሱስ በተደጋጋሚ ከደቀመዛሙርቱ ጋር ወደዚያ ሥፍራ ይመጣ ስለነበረ አሳልፎ ሊሰጠው ያለው ይሁዳ ቦታውን ያውቅ ነበር፡፡ \v 3 ከዚያም ይሁዳ ከካህናት አለቆችና ከፈሪሳውያን ብዙ ወታደሮችንና ጠባቂዎችን ከተቀበለ በኋላ ፋኖስ፣ ችቦና የጦር መሳሪያ ይዞ ወደ አትክልት ሥፍራው መጣ፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\c 18 \v 1 ኢየሱስ ይህን ከተናገረ በኋላ ከቄድሮን ሸለቆ ማዶ የአትክልት ስፍራ ወደሚገኝበት ቦታ ሄደ፣ ከደቀ መዛሙርቱም ጋር ወደ አትክልት ስፍራው ገባ፡፡ \v 2 ኢየሱስ በተደጋጋሚ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደዚያ ስፍራ ይመጣ ስለ ነበር አሳልፎ ሊሰጠው ያለው ይሁዳ ቦታውን ያውቅ ነበር፡፡ \v 3 ከዚያም ይሁዳ ከካህናት አለቆችና ከፈሪሳውያን ብዙ ወታደሮችንና ጠባቂዎችን ከተቀበለ በኋላ ፋኖስ፣ ችቦና የጦር መሣሪያ ይዞ ወደ አትክልት ስፍራው መጣ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/18/04.txt b/18/04.txt index c577890..b943fd5 100644 --- a/18/04.txt +++ b/18/04.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 4 ከዚያም እየደረሰበት ያለውን የተረዳው ኢየሱስ ወደ ፊት ወጥቶ፣ ‹‹ማንን ፈለጋችሁ?›› አላቸው፤ \v 5 እነርሱ፣ ‹‹የናዝሬቱ ኢየሱስን›› ብለው መለሱለት፡፡ ኢየሱስ፣ ‹‹እኔ ነኝ›› አላቸው፡፡ አሳልፎ የሰጠው ይሁዳም ከወታደሮቹ ጋር ቆሞ ነበር፡፡ -======= -\v 4 እየደረሰበት ያለውን የተረዳው ኢየሱስ ወደ ፊት ወጥቶ ‹‹ማንን ፈለጋችሁ?›› አላቸው፤ \v 5 እነርሱም ‹‹የናዝሬቱ ኢየሱስን›› ብለው መለሱለት፡፡ ኢየሱስም ‹‹እኔ ነኝ›› አላቸው፡፡ አሳልፎ የሰጠው ይሁዳም ከወታደሮቹ ጋር ቆሞ ነበር፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 4 ከዚያም እየደረሰበት ያለውን የተረዳው ኢየሱስ ወደ ፊት ወጥቶ፣ ‹‹ማንን ፈለጋችሁ?›› አላቸው፤ \v 5 እነርሱ፣ ‹‹የናዝሬቱ ኢየሱስን›› ብለው መለሱለት፡፡ ኢየሱስ፣ ‹‹እኔ ነኝ›› አላቸው፡፡ አሳልፎ የሰጠው ይሁዳም ከወታደሮቹ ጋር ቆሞ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/18/06.txt b/18/06.txt index ec08d36..b86c8b7 100644 --- a/18/06.txt +++ b/18/06.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 6 ስለዚህ ‹‹እኔ ነኝ›› ባላቸው ጊዜ ወደ ኋላ አፈግፍገው በምድር ላይ ወደቁ፡፡ \v 7 እንደ ገናም፣ ‹‹ማንን ፈለጋችሁ?›› አላቸው። እነርሱም፣ ‹‹የናዝሬቱ ኢየሱስን›› ብለው በድጋሚ መለሱለት፡፡ -======= -\v 6 ‹‹እኔ ነኝ›› ባላቸውም ጊዜ ወደ ኋላ አፈግፍገው በምድር ላይ ወደቁ፡፡ \v 7 እንደገናም ‹‹ማንን ፈለጋችሁ?›› አላቸው እነርሱም ‹‹የናዝሬቱ ኢየሱስን›› ብለው በድጋሚ መለሱለት፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 6 ስለዚህ ‹‹እኔ ነኝ›› ባላቸው ጊዜ ወደ ኋላ አፈግፍገው በምድር ላይ ወደቁ፡፡ \v 7 እንደ ገናም፣ ‹‹ማንን ፈለጋችሁ?›› አላቸው። እነርሱም፣ ‹‹የናዝሬቱ ኢየሱስን›› ብለው በድጋሚ መለሱለት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/18/08.txt b/18/08.txt index 939c07d..e9f0ae7 100644 --- a/18/08.txt +++ b/18/08.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 8 ኢየሱስ፣ ‹‹እኔ ነኝ አልኋችሁ፤ ስለዚህ እኔን የምትፈልጉ ከሆነ እነዚህን እንዲሄዱ ተዉአቸው›› አላቸው፡፡ \v 9 ይህም ‹‹ከሰጠኸኝ ከእነዚህ አንዱም አልጠፋብኝም›› ተብሎ የተነገረው ቃል እንዲፈጸም ነው፡፡ -======= -\v 8 ኢየሱስም ‹‹እኔ ነኝ አልኳችሁ፤ ስለዚህ እኔን የምትፈልጉ ከሆነ እነዚህን እንዲሄዱ ተውአቸው›› አላቸው፡፡ \v 9 ይህም ‹‹ከሰጠኸኝ ከእነዚህ አንዱም አልጠፋብኝም›› ብሎ የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 8 ኢየሱስ፣ ‹‹እኔ ነኝ አልኋችሁ፤ ስለዚህ እኔን የምትፈልጉ ከሆነ እነዚህን እንዲሄዱ ተዉአቸው›› አላቸው፡፡ \v 9 ይህም ‹‹ከሰጠኸኝ ከእነዚህ አንዱም አልጠፋብኝም›› ተብሎ የተነገረው ቃል እንዲፈጸም ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/18/10.txt b/18/10.txt index 334b68d..09ddb9b 100644 --- a/18/10.txt +++ b/18/10.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 10 ከዚያም ስምዖን ጴጥሮስ የታጠቀውን ሰይፍ መዞ የሊቀ ካህናቱን አገልጋይ ቀኝ ጆሮውን ቈረጠ፡፡ የአገልጋዩም ስም ማልኮስ ነበረ፡፡ \v 11 ኢየሱስ ጴጥሮስን፣ ‹‹ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልስ፡፡ አብ የሰጠኝን ጽዋ መጠጣት የለብኝም እንዴ?›› አለው፡፡ -======= -\v 10 ስምዖን ጴጥሮስም የታጠቀውን ሰይፍ መዞ የሊቀ ካህናቱን አገልጋይ ቀኝ ጆሮውን ቆረጠው፡፡ የአገልጋዩም ስም ማልኮስ ነበረ፡፡ \v 11 ኢየሱስም ጴጥሮስን ‹‹ ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልስ፡፡ አብ የሰጠኝን ጽዋ መጠጣት የለብኝም እንዴ?›› አለው፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 10 ከዚያም ስምዖን ጴጥሮስ የታጠቀውን ሰይፍ መዞ የሊቀ ካህናቱን አገልጋይ ቀኝ ጆሮውን ቈረጠ፡፡ የአገልጋዩም ስም ማልኮስ ነበረ፡፡ \v 11 ኢየሱስ ጴጥሮስን፣ ‹‹ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልስ፡፡ አብ የሰጠኝን ጽዋ መጠጣት የለብኝም እንዴ?›› አለው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/18/12.txt b/18/12.txt index 6206ece..bcb7e81 100644 --- a/18/12.txt +++ b/18/12.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 12 ስለዚህ ወታደሮቹና አዛዣቸው እንዲሁም የአይሁድ ጠባቂዎች ኢየሱስን ይዘው አሰሩት፡፡ \v 13 በዚያን ዓመት ሊቀ ካህናት የነበረው ቀያፋ ለሐና አማቹ ስለ ነበረ፣ በመጀመሪያ ወደ ሐና ወሰዱት ፡፡ \v 14 ቀያፋ አንድ ሰው ስለ ሕዝቡ ቢሞት ይሻላል ብሎ አይሁድን የመከረው ሰው ነው፡፡ -======= -\v 12 ስለዚህ ወታደሮቹና አዛዣቸው እንዲሁም የአይሁድ ጠባቂዎች ኢየሱስን ይዘው አሰሩት፡፡ \v 13 በዚያን አመት ሊቀ ካህናት የነበረው ቀያፋ ለሀና አማቹ ስለነበረ በመጀመሪያ ወደ ሀና ወሰዱት ፡፡ \v 14 ቀያፋ አንድ ሰው ስለህዝቡ ቢሞት ይሻላል ብሎ አይሁድን የመከረው ሰው ነው፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 12 ስለዚህ ወታደሮቹና አዛዣቸው እንዲሁም የአይሁድ ጠባቂዎች ኢየሱስን ይዘው አሰሩት፡፡ \v 13 በዚያን ዓመት ሊቀ ካህናት የነበረው ቀያፋ ለሐና አማቹ ስለ ነበረ፣ በመጀመሪያ ወደ ሐና ወሰዱት ፡፡ \v 14 ቀያፋ አንድ ሰው ስለ ሕዝቡ ቢሞት ይሻላል ብሎ አይሁድን የመከረው ሰው ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/18/15.txt b/18/15.txt index 7c59e7f..15eeaa3 100644 --- a/18/15.txt +++ b/18/15.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 15 ጴጥሮስና አንድ ሌላ ደቀ መዝሙር ኢየሱስን ተከትለው ሄዱ፡፡ ሌላኛው ደቀ መዝሙር ከሊቀ ካህናቱ ጋር ይተዋወቅ ስለ ነበረ፣ ከኢየሱስ ጋር ወደ ሊቀ ካህናቱ አደባባይ ገባ፡፡ \v 16 ጴጥሮስ ግን በውጭ በር ላይ ቆሞ ነበር፡፡ ከሊቀ ካህናቱ ጋር የሚተዋወቀው ያ ደቀ መዝሙር በር የምትጠብቀውን አገልጋይ አናግሮ ጴጥሮስን ወደ ውስጥ አስገባው፡፡ -======= -\v 15 ጴጥሮስና አንድ ሌላ ደቀመዝሙር ኢየሱስን ተከትለው ሄዱ፡፡ ሌላኛው ደቀመዝሙር ከሊቀካህናቱ ጋር ይተዋወቅ ስለነበረ ወደሊቀ ካህናቱ አደባባይ ከኢየሱስ ጋር ገባ፡፡ \v 16 ጴጥሮስ ግን በውጭ በር ላይ ቆሞ ነበር፡፡ ከሊቀ ካህናቱ ጋር የሚተዋወቀው ያ ደቀመዝሙር በር የምትጠብቀውን አገልጋይ አናግሮ ጴጥሮስን ወደ ውስጥ አስገባው፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 15 ጴጥሮስና አንድ ሌላ ደቀ መዝሙር ኢየሱስን ተከትለው ሄዱ፡፡ ሌላኛው ደቀ መዝሙር ከሊቀ ካህናቱ ጋር ይተዋወቅ ስለ ነበረ፣ ከኢየሱስ ጋር ወደ ሊቀ ካህናቱ አደባባይ ገባ፡፡ \v 16 ጴጥሮስ ግን በውጭ በር ላይ ቆሞ ነበር፡፡ ከሊቀ ካህናቱ ጋር የሚተዋወቀው ያ ደቀ መዝሙር በር የምትጠብቀውን አገልጋይ አናግሮ ጴጥሮስን ወደ ውስጥ አስገባው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/18/17.txt b/18/17.txt index 1010d73..e795b45 100644 --- a/18/17.txt +++ b/18/17.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 17 ከዚያም በር ትጠብቅ የነበረችው አገልጋይ ጴጥሮስን፣ ‹‹አንተ ከዚህ ሰው ደቀ መዛሙርት አንዱ አይደለህም እንዴ?›› አለችው፡፡ እርሱ፣ ‹‹አይደለሁም›› አለ፡፡ \v 18 ጊዜው ብርድ ስለ ነበረ፣ አገልጋዮችና ጠባቂዎች እሳት አቀጣጥለው ዙሪያውን ከበው እየሞቁ ነበር፡፡ ጴጥሮስም በዚያ ከእነርሱ ጋር ቆሞ እሳት ይሞቅ ነበር፡፡ -======= -\v 17 ከዚያም በር ትጠብቅ የነበረችው አገልጋይ ጴጥሮስን ‹‹ አንተ ከዚህ ሰው ደቀመዛሙርት አንዱ አይደለህም እንዴ?›› አለችው፡፡ እርሱም ‹‹ አይደለሁም›› አለ፡፡ \v 18 ጊዜው ብርድ ስለነበረ አገልጋዮችና ጠባቂዎች እሳት አቀጣጥለው ዙሪያውን ከበው እየሞቁ ነበር፡፡ ጴጥሮስም በዚያ ከእነርሱ ጋር ቆሞ እሳት ይሞቅ ነበር፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 17 ከዚያም በር ትጠብቅ የነበረችው አገልጋይ ጴጥሮስን፣ ‹‹አንተ ከዚህ ሰው ደቀ መዛሙርት አንዱ አይደለህም እንዴ?›› አለችው፡፡ እርሱ፣ ‹‹አይደለሁም›› አለ፡፡ \v 18 ጊዜው ብርድ ስለ ነበረ፣ አገልጋዮችና ጠባቂዎች እሳት አቀጣጥለው ዙሪያውን ከበው እየሞቁ ነበር፡፡ ጴጥሮስም በዚያ ከእነርሱ ጋር ቆሞ እሳት ይሞቅ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/18/19.txt b/18/19.txt index fe3606b..2044a37 100644 --- a/18/19.txt +++ b/18/19.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 19 ከዚያም ሊቀ ካህናቱ ኢየሱስን ስለ ደቀ መዛሙርቱና ስለ አስተማረው ትምህርት ጠየቀው፡፡ \v 20 ኢየሱስ፣ ‹‹ለዓለም ሁሉ በግልጽ ስናገር ነበር፤ ሁልጊዜ አይሁድ ሁሉ በሚሰበሰቡበት በምኵራብና በቤተ መቅደስ ሳስተምር ነበር፤ በድብቅ የተናገርሁት ምንም ነገር የለም፣ \v 21 ታዲያ ለምን ትጠይቀኛለህ? የተናገርኋቸውን ነገሮች ስለሚያውቁ ሲሰሙኝ የነበሩትን ሰዎች ስለተናገርኋቸው ነገሮች ጠይቅ›› ብሎ መለሰለት፡፡ -======= -\v 19 ከዚያም ሊቀ ካህናቱ ኢየሱስን ስለ ደቀ መዛሙርቱና ስለ አስተማረው ትምህርት ጠየቀው፡፡ \v 20 ኢየሱስም ‹‹ለዓለም ሁሉ በግልጽ ስናገር ነበር፤ ሁል ጊዜ አይሁድ ሁሉ በሚሰበሰቡበት በምኩራብና በቤተመቅደስ ሳስተምር ነበር፤ በድብቅ የተናገርኩት ምንም ነገር የለም፣ \v 21 ታዲያ ለምን ትጠይቀኛለህ? የተናገርኩዋቸውን ነገሮች ስለሚያውቁ ሲሰሙኝ የነበሩትን ሰዎች ስለተናገርኩዋቸው ነገሮች ጠይቅ።›› ብሎ መለሰለት፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 19 ከዚያም ሊቀ ካህናቱ ኢየሱስን ስለ ደቀ መዛሙርቱና ስለ አስተማረው ትምህርት ጠየቀው፡፡ \v 20 ኢየሱስ፣ ‹‹ለዓለም ሁሉ በግልጽ ስናገር ነበር፤ ሁልጊዜ አይሁድ ሁሉ በሚሰበሰቡበት በምኵራብና በቤተ መቅደስ ሳስተምር ነበር፤ በድብቅ የተናገርሁት ምንም ነገር የለም፣ \v 21 ታዲያ ለምን ትጠይቀኛለህ? የተናገርኋቸውን ነገሮች ስለሚያውቁ ሲሰሙኝ የነበሩትን ሰዎች ስለተናገርኋቸው ነገሮች ጠይቅ›› ብሎ መለሰለት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/18/22.txt b/18/22.txt index 76a6ce3..8b2eb83 100644 --- a/18/22.txt +++ b/18/22.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 22 ኢየሱስ ይህን በተናገረ ጊዜ፣ በዚያ ከቆሙት ጠባቂዎች መካከል አንዱ በጥፊ መታውና፣ ‹‹እንደዚህ ነው ለሊቀ ካህናቱ የምትመልሰው?›› አለው፡፡ \v 23 ኢየሱስ፣ ‹‹አንዳች ክፉ ነገር ተናግሬ ከሆነ መስክርብኝ፤ በትክክል መልሼ ከሆነ ግን ለምን ትመታኛለህ?›› አለው፡፡ \v 24 ሐናም ኢየሱስን እንደ ታሰረ ወደ ሊቀ ካህናቱ ወደ ቀያፋ ላከው፡፡ -======= -\v 22 ኢየሱስ ይህን በተናገረ ጊዜ በዚያ ከቆሙት ጠባቂዎች መካከል አንዱ በጥፊ መታውና ‹‹እንደዚህ ነው ለሊቀ ካህናቱ የምተመልሰው?›› አለው፡፡ \v 23 ኢየሱስም ‹‹ አንዳች ክፉ ነገር ተናግሬ ከሆነ መስክርብኝ፤ በትክክል መልሼ ከሆነ ግን ለምን ትመታኛለህ?›› አለው፡፡ \v 24 ሀናም ኢየሱስን እንደታሰረ ወደ ሊቀካህናቱ ወደቀያፋ ላከው፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 22 ኢየሱስ ይህን በተናገረ ጊዜ፣ በዚያ ከቆሙት ጠባቂዎች መካከል አንዱ በጥፊ መታውና፣ ‹‹እንደዚህ ነው ለሊቀ ካህናቱ የምትመልሰው?›› አለው፡፡ \v 23 ኢየሱስ፣ ‹‹አንዳች ክፉ ነገር ተናግሬ ከሆነ መስክርብኝ፤ በትክክል መልሼ ከሆነ ግን ለምን ትመታኛለህ?›› አለው፡፡ \v 24 ሐናም ኢየሱስን እንደ ታሰረ ወደ ሊቀ ካህናቱ ወደ ቀያፋ ላከው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/18/25.txt b/18/25.txt index 69e2982..10f0f74 100644 --- a/18/25.txt +++ b/18/25.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 25 ስምዖን ጴጥሮስም ቆሞ እሳት እየሞቀ ነበር። ሰዎቹ፣ ‹‹አንተ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ አይደለህም እንዴ?›› አሉት። ጴጥሮስ፣ ‹‹አይደለሁም›› ብሎ ካደ፡፡ \v 26 ጴጥሮስ ጆሮውን የቈረጠው ሰው ዘመድ የሆነ ከሊቀ ካህናቱ አገልጋዮች አንዱ፣ ጴጥሮስን፣ ‹‹አንተን በአትክልት ስፍራው ከእርሱ ጋር አላየሁህም እንዴ?›› አለው፡፡ \v 27 ጴጥሮስ እንደ ገና ካደ፣ ወዲያውም ዶሮ ጮኸ፡፡ -======= -\v 25 በዚያን ጊዜ ስምዖን ጴጥሮስ ቆሞ እሳት እየሞቀ ነበር። ሰዎቹም ‹‹አንተ ከቀደቀመዛሙርቱ አንዱ አይደለህም እንዴ?›› አሉት። ጴጥሮስም ‹‹አይደለሁም›› ብሎ ካደ፡፡ \v 26 ጴጥሮስ ጆሮውን የቆረጠው ሰው ዘመድ የሆነ ከሊቀካህናቱ አገልጋዮች አንዱ፥ ጴጥሮስን ‹‹አንተን በአትክልት ሥፍራው ከእርሱ ጋር አላየሁም እንዴ?›› አለው፡፡ \v 27 ጴጥሮስም እንደገና ካደ፥ ወዲያውም ዶሮ ጮኸ፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 25 ስምዖን ጴጥሮስም ቆሞ እሳት እየሞቀ ነበር። ሰዎቹ፣ ‹‹አንተ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ አይደለህም እንዴ?›› አሉት። ጴጥሮስ፣ ‹‹አይደለሁም›› ብሎ ካደ፡፡ \v 26 ጴጥሮስ ጆሮውን የቈረጠው ሰው ዘመድ የሆነ ከሊቀ ካህናቱ አገልጋዮች አንዱ፣ ጴጥሮስን፣ ‹‹አንተን በአትክልት ስፍራው ከእርሱ ጋር አላየሁህም እንዴ?›› አለው፡፡ \v 27 ጴጥሮስ እንደ ገና ካደ፣ ወዲያውም ዶሮ ጮኸ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/18/28.txt b/18/28.txt index f8d4926..5364198 100644 --- a/18/28.txt +++ b/18/28.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 28 ከዚያም ኢየሱስን ከቀያፋ ወደ ገዢው ግቢ ወሰዱት። ጊዜው ማለዳ ነበረ፣ ይዘውት የመጡት አይሁድ እንዳይረክሱና ፋሲካን መብላት እንዲችሉ ወደ ገዢው ግቢ መግባት አልፈለጉም። \v 29 ስለዚህ ጲላጦስ ወደ ውጭ ወጥቶ፣ «በዚህ ሰው ላይ ያላችሁ ክስ ምንድን ነው?» ብሎ ጠየቃቸው። \v 30 እነርሱም፣ «ይህ ሰው ክፉ ባያደርግ ኖሮ ወደ አንተ አናመጣውም ነበር» አሉት። -======= -\v 28 ከዚያም ኢየሱስን ከቀያፋ ወደ ገዡ ግቢ ወሰዱት። ጊዜው ማለዳ ነበረ ፣ይዘውት የመጡት አይሁድ እንዳይረክሱና ፋሲካን መብላት ይችሉ ዘንድ ወደ ገዢው ግቢ መግባት አልፈለጉም። \v 29 ጲላጦስም ወደ ውጭ ወጥቶ «በዚህ ሰው ላይ ያላችሁ ክስ ምንድነው?» ብሎ ጠየቃቸው። \v 30 እነርሱም «ይህ ሰው ክፉ ባያደርግ ኖሮ ወደአንተ አናመጣውም ነበር » አሉት። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 28 ከዚያም ኢየሱስን ከቀያፋ ወደ ገዢው ግቢ ወሰዱት። ጊዜው ማለዳ ነበረ፣ ይዘውት የመጡት አይሁድ እንዳይረክሱና ፋሲካን መብላት እንዲችሉ ወደ ገዢው ግቢ መግባት አልፈለጉም። \v 29 ስለዚህ ጲላጦስ ወደ ውጭ ወጥቶ፣ «በዚህ ሰው ላይ ያላችሁ ክስ ምንድን ነው?» ብሎ ጠየቃቸው። \v 30 እነርሱም፣ «ይህ ሰው ክፉ ባያደርግ ኖሮ ወደ አንተ አናመጣውም ነበር» አሉት። \ No newline at end of file diff --git a/18/31.txt b/18/31.txt index f03c604..a2f7178 100644 --- a/18/31.txt +++ b/18/31.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 31 ስለዚህ ጲላጦስ፣ «እናንተ ወስዳችሁ በሕጋችሁ መሠረት ፍረዱበት» አላቸው። አይሁድ፣ «እኛ ማንንም ሰው ለመግደል አልተፈቀደልንም» ብለው መለሱለት። \v 32 ይህንም ያሉት ኢየሱስ በእንዴት ዓይነት ሞት እንደሚሞት የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው። -======= -\v 31 ስለዚህ ጲላጦስ «እናንተ ወስዳችሁ በህጋችሁ መሰረት ፍረዱበት» አላቸው። አይሁድም «እኛ ማንንም ሰው ለመግደል አልተፈቀደልንም» ብለው መለሱለት። \v 32 ይህንንም ያሉት ኢየሱስ በእንዴት አይነት ሞት እንደሚሞት የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 31 ስለዚህ ጲላጦስ፣ «እናንተ ወስዳችሁ በሕጋችሁ መሠረት ፍረዱበት» አላቸው። አይሁድ፣ «እኛ ማንንም ሰው ለመግደል አልተፈቀደልንም» ብለው መለሱለት። \v 32 ይህንም ያሉት ኢየሱስ በእንዴት ዓይነት ሞት እንደሚሞት የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው። \ No newline at end of file diff --git a/18/33.txt b/18/33.txt index 680d6d7..612c643 100644 --- a/18/33.txt +++ b/18/33.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 33 ጲላጦስ ወደ ግቢው ተመልሶ ኢየሱስን ጠራውና፣ «አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን?» አለው። \v 34 ኢየሱስ፣ «ይህን የምትጠይቀኝ ከራስህ ነው ወይስ ሌሎች እንድትጠይቀኝ ስለ ነገሩህ ነው?» አለው። \v 35 ጲላጦስ፣ «እኔ አይሁዳዊ አይደለሁም፤ ነኝ እንዴ? ለእኔ አሳልፈው የሰጡህ የገዛ አገርህ ሰዎችና የካህናት አለቆች ናቸው፣ ምን አድርገህ ነው?» አለው። -======= -\v 33 ጲላጦስም ወደ ግቢው ተመልሶ ኢየሱስን ጠራውና «አንተ የአይሁድ ንጉስ ነህን? » አለው። \v 34 ኢየሱስም «ይህን የምትጠይቀኝ ከራስህ ነው ወይስ ሌሎች እንድትጠይቀኝ ስለነገሩህ ነው?» አለው። \v 35 ጲላጦስም « እኔ አይሁዳዊ አይደለሁም፣ ነኝ እንዴ? የገዛ አገርህ ሰዎችና የካህናት አለቆች ናቸው ለኔ አሳልፈው የሰጡህ ፣ ምን አድርገህ ነው?» አለው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 33 ጲላጦስ ወደ ግቢው ተመልሶ ኢየሱስን ጠራውና፣ «አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን?» አለው። \v 34 ኢየሱስ፣ «ይህን የምትጠይቀኝ ከራስህ ነው ወይስ ሌሎች እንድትጠይቀኝ ስለ ነገሩህ ነው?» አለው። \v 35 ጲላጦስ፣ «እኔ አይሁዳዊ አይደለሁም፤ ነኝ እንዴ? ለእኔ አሳልፈው የሰጡህ የገዛ አገርህ ሰዎችና የካህናት አለቆች ናቸው፣ ምን አድርገህ ነው?» አለው። \ No newline at end of file diff --git a/18/36.txt b/18/36.txt index c2ac19d..ff5e763 100644 --- a/18/36.txt +++ b/18/36.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 36 ኢየሱስ፣ «የእኔ መንግሥት ከዚህ ዓለም አይደለም፤ የእኔ መንግሥት ከዚህ ዓለም ቢሆን ኖሮ አይሁድ እንዳይዙኝ አገልጋዮቼ ይዋጉልኝ ነበር። በመሠረቱ የእኔ መንግሥት ከምድር አይደለም» ብሎ መለሰለት። \v 37 ጲላጦስ፣ «ታዲያ አንተ ንጉሥ ነህ?» አለው፤ ኢየሱስ፣ «እኔ ንጉሥ እንደ ሆንሁ አንተ ተናገርህ፤ የተወለድሁት ወደ ዓለምም የመጣሁት ስለ እውነት ለመመስከር ነው፤ ከእውነት የሆነ ሁሉ ድምፄን ይሰማል» ብሎ መለሰለት። -======= -\v 36 ኢየሱስም «የኔ መንግሥት ከዚህ ዓለም አይደለም፣የኔ መንግሥት ከዚህ ዓለም ቢሆን ኖሮ አይሁድ እንዳይዙኝ አገልጋዮቼ ይዋጉልኝ ነበር። በመሰረቱ የኔ መንግስት ከምድር አይደለም» ብሎ መለሰለት። \v 37 ጲላጦስም «ታዲያ አንተ ንጉሥ ነህ?» አለው፤ ኢየሱስም « እኔ ንጉሥ እንደሆንኩ አንተ ተናገርክ፤ የተወለድኩት ወደ ዓለምም የመጣሁት ስለእውነት ለመመስከር ነው፤ ከእውነት የሆነ ሁሉ ድምጼን ይሰማል» ብሎ መለሰለት። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 36 ኢየሱስ፣ «የእኔ መንግሥት ከዚህ ዓለም አይደለም፤ የእኔ መንግሥት ከዚህ ዓለም ቢሆን ኖሮ አይሁድ እንዳይዙኝ አገልጋዮቼ ይዋጉልኝ ነበር። በመሠረቱ የእኔ መንግሥት ከምድር አይደለም» ብሎ መለሰለት። \v 37 ጲላጦስ፣ «ታዲያ አንተ ንጉሥ ነህ?» አለው፤ ኢየሱስ፣ «እኔ ንጉሥ እንደ ሆንሁ አንተ ተናገርህ፤ የተወለድሁት ወደ ዓለምም የመጣሁት ስለ እውነት ለመመስከር ነው፤ ከእውነት የሆነ ሁሉ ድምፄን ይሰማል» ብሎ መለሰለት። \ No newline at end of file diff --git a/18/38.txt b/18/38.txt index b93d98f..2c46817 100644 --- a/18/38.txt +++ b/18/38.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 38 ጲላጦስ፣ «እውነት ምንድን ነው?» ካለ በኋላ፣ እንደ ገና ወደ አይሁድ ወጣና፣ «በዚህ ሰው ላይ ምንም ጥፋት አላገኘሁበትም። \v 39 እንደ ተለመደው በየዓመቱ በፋሲካ በዓል አንድ እስረኛ እለቅላችኋለሁ፣ ታዲያ የአይሁድን ንጉሥ ልፍታላችሁን?» አላቸው። \v 40 ከዚያም፣ እነርሱ፣ እንደ ገና ጮኸው «ይህን ሰው አይደለም፣ በርባንን ፍታልን» አሉ። በርባን ግን ወንበዴ ነበር። -======= -\v 38 ጲላጦስም «እውነት ምንድነው?» ካለ በኋላ እንደገና ወደ አይሁድ ወጣና «በዚህ ሰው ላይ ምንም ጥፋት አላገኘሁበትም። \v 39 እንደተለመደው በየአመቱ በፋሲካ በዓል አንድ እስረኛ እለቅላችኋለሁ፣ ታዲያ የአይሁድን ንጉሥ ልፍታላችሁን?» አላቸው። \v 40 እነርሱም« ይህን ሰው አይደለም፥ በርባንን ፍታልን» በማለት መለሱለት። በርባን ግን ወንበዴ ነበር። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 38 ጲላጦስ፣ «እውነት ምንድን ነው?» ካለ በኋላ፣ እንደ ገና ወደ አይሁድ ወጣና፣ «በዚህ ሰው ላይ ምንም ጥፋት አላገኘሁበትም። \v 39 እንደ ተለመደው በየዓመቱ በፋሲካ በዓል አንድ እስረኛ እለቅላችኋለሁ፣ ታዲያ የአይሁድን ንጉሥ ልፍታላችሁን?» አላቸው። \v 40 ከዚያም፣ እነርሱ፣ እንደ ገና ጮኸው «ይህን ሰው አይደለም፣ በርባንን ፍታልን» አሉ። በርባን ግን ወንበዴ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/19/01.txt b/19/01.txt index 8a4c6ce..106788e 100644 --- a/19/01.txt +++ b/19/01.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\c 19 \v 1 ከዚያም ጲላጦስ ኢየሱስን ወስዶ አስገረፈው። \v 2 ወታደሮቹ የእሾኽ አክሊል ጐንጕነው በኢየሱስ ራስ ላይ አደረጉ። ሐምራዊ ልብስም አለበሱት። \v 3 ወደ እርሱ መጥተው፣ «የተከበሩ የአይሁድ ንጉሥ ሆይ!» አሉ በጥፊም መቱት። -======= -\c 19 \v 1 ጲላጦስም ኢየሱስን ወስዶ አስገረፈው። \v 2 ወታደሮቹም የእሾህ አክሊል አዘጋጅተው በኢየሱስ እራስ ላይ አስቀመጡት። ሀምራዊ ልብስም አለበሱት። \v 3 ወደ እርሱ እየመጡ «የተከበሩ የአይሁድ ንጉሥ ሆይ» እያሉ በጥፊ ይመቱት ጀመር። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\c 19 \v 1 ከዚያም ጲላጦስ ኢየሱስን ወስዶ አስገረፈው። \v 2 ወታደሮቹ የእሾኽ አክሊል ጐንጕነው በኢየሱስ ራስ ላይ አደረጉ። ሐምራዊ ልብስም አለበሱት። \v 3 ወደ እርሱ መጥተው፣ «የተከበሩ የአይሁድ ንጉሥ ሆይ!» አሉ በጥፊም መቱት። \ No newline at end of file diff --git a/19/04.txt b/19/04.txt index 079fef2..2744597 100644 --- a/19/04.txt +++ b/19/04.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 4 ከዚያም ጲላጦስ እንደ ገና ወደ ወጥቶ ሕዝቡን፣ «ምንም ጥፋት እንዳላገኘሁበት እንድታውቁ እነሆ፣ ሰውየውን ወደ ውጭ አወጣላችኋለሁ» አላቸው። \v 5 ስለዚህ ኢየሱስ የእሾኽ አክሊል ደፍቶና ሐምራዊ ልብስ ለብሶ ወደ ውጭ ወጣ። ጲላጦስም፣ «እነሆ፣ ሰውየው!» አላቸው። \v 6 የካህናት አለቆችና ጠባቂዎቹ ኢየሱስን ባዩ ጊዜ፣ «ስቀለው፣ ስቀለው» እያሉ ጮኹ። ጲላጦስ፣ «እናንተ ወስዳችሁ ስቀሉት፤ እኔ ምንም ወንጀል አላገኘሁበትም» አላቸው። -======= -\v 4 ከዚያም ጲላጦስ እንደገና ወደ ውጭ ወጣና ህዝቡን« ምንም ጥፋት እንዳላገኘሁበት ታውቁ ዘንድ እነሆ ሰውዬውን ወደ ውጭ አወጣላችኋለሁ» አላቸው። \v 5 ከዚያም ኢየሱስ የእሾህ አክሊል ተጭኖበትና ሀምራዊ ልብስ ለብሶ ወደ ውጭ ወጣ። ጲላጦስም «እነሆ ሰውዬው!» አላቸው። \v 6 የካህናት አለቆችና ጠባቂዎቹ ኢየሱስን ባዩ ጊዜ« ስቀለው ስቀለው» እያሉ ጮሁ። ጲላጦስም « እናንተ ወስዳችሁ ስቀሉት እኔ ምንም ወንጀል አላገኘሁበትም» አላቸው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 4 ከዚያም ጲላጦስ እንደ ገና ወደ ወጥቶ ሕዝቡን፣ «ምንም ጥፋት እንዳላገኘሁበት እንድታውቁ እነሆ፣ ሰውየውን ወደ ውጭ አወጣላችኋለሁ» አላቸው። \v 5 ስለዚህ ኢየሱስ የእሾኽ አክሊል ደፍቶና ሐምራዊ ልብስ ለብሶ ወደ ውጭ ወጣ። ጲላጦስም፣ «እነሆ፣ ሰውየው!» አላቸው። \v 6 የካህናት አለቆችና ጠባቂዎቹ ኢየሱስን ባዩ ጊዜ፣ «ስቀለው፣ ስቀለው» እያሉ ጮኹ። ጲላጦስ፣ «እናንተ ወስዳችሁ ስቀሉት፤ እኔ ምንም ወንጀል አላገኘሁበትም» አላቸው። \ No newline at end of file diff --git a/19/07.txt b/19/07.txt index 4bc8f32..4e6516d 100644 --- a/19/07.txt +++ b/19/07.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 7 አይሁድ፣ «እኛ ሕግ አለን፣ በሕጋችን መሠረትም ይህ ሰው ራሱን የእግዚአብሔር ልጅ አድርጓልና ሞት ይገባዋል» ብለው መለሱ። \v 8 ጲላጦስ ይህን ሲሰማ የበለጠ ደነገጠ፤ \v 9 ወደ ግቢውም ተመልሶ ኢየሱስን፣ «ከየት ነው የመጣኸው?» ብሎ ጠየቀው። ኢየሱስ ግን ምንም አልመለሰለትም። -======= -\v 7 አይሁድም «እኛ ህግ አለን ፥በህጋችን መሰረትም ይህ ሰው እራሱን የእግዚአብሔር ልጅ አድርጓልና ሞት ይገባዋል።» ብለው መለሱለት። \v 8 ጲላጦስ ይህን ሲሰማ የበለጠ ደነገጠ፥ \v 9 ወደ ግቢውም ተመልሶ ኢየሱስን « ከየት ነው የመጣኸው» ብሎ ጠየቀው። ኢየሱስ ግን ምንም አልመለሰለትም። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 7 አይሁድ፣ «እኛ ሕግ አለን፣ በሕጋችን መሠረትም ይህ ሰው ራሱን የእግዚአብሔር ልጅ አድርጓልና ሞት ይገባዋል» ብለው መለሱ። \v 8 ጲላጦስ ይህን ሲሰማ የበለጠ ደነገጠ፤ \v 9 ወደ ግቢውም ተመልሶ ኢየሱስን፣ «ከየት ነው የመጣኸው?» ብሎ ጠየቀው። ኢየሱስ ግን ምንም አልመለሰለትም። \ No newline at end of file diff --git a/19/10.txt b/19/10.txt index f18364e..ddb1582 100644 --- a/19/10.txt +++ b/19/10.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 10 ጲላጦስም ኢየሱስን፣ «አናግረኝ እንጂ፤ ልፈታህም ሆነ ልሰቅልህ ሥልጣን እንዳለኝ አታውቅም እንዴ?» አለው። \v 11 ኢየሱስ፣ «ከላይ ባይሰጥህ ኖሮ በእኔ ላይ ምንም ሥልጣን ባልኖረህ ነበር። ስለዚህም ለአንተ አሳልፎ የሰጠኝ ኀጢአቱ የከፋ ነው» አለው። -======= -\v 10 ጲላጦስም ኢየሱስን «አናግረኝ እንጂ፤ ልፈታህም ሆነ ልሰቅልህ ሥልጣን እንዳለኝ አታውቅም እንዴ?» አለው። \v 11 ኢየሱስም «ከላይ ባይሰጥህ ኖሮ በእኔ ላይ ምንም ሥልጣን ባልኖረህ ነበር። ስለዚህም ለአንተ አሳልፎ የሰጠኝ ኃጢአቱ የከፋ ነው።» አለው ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 10 ጲላጦስም ኢየሱስን፣ «አናግረኝ እንጂ፤ ልፈታህም ሆነ ልሰቅልህ ሥልጣን እንዳለኝ አታውቅም እንዴ?» አለው። \v 11 ኢየሱስ፣ «ከላይ ባይሰጥህ ኖሮ በእኔ ላይ ምንም ሥልጣን ባልኖረህ ነበር። ስለዚህም ለአንተ አሳልፎ የሰጠኝ ኀጢአቱ የከፋ ነው» አለው። \ No newline at end of file diff --git a/19/12.txt b/19/12.txt index 511e06e..1c12a5f 100644 --- a/19/12.txt +++ b/19/12.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 12 ከዚህ መልሱ የተነሣ ጲላጦስ ሊፈታው ፈለገ፣ ነገር ግን አይሁድ፣ «ራሱን ንጉሥ ብሎ የሚጠራ ቄሣርን የሚቃወም ስለ ሆነ፣ ይህን ሰው ብትለቀው አንተ የቄሣር ወዳጅ አይደለህም» እያሉ ይጮኹ ነበር። \v 13 ጲላጦስ እነዚህን ቃላት በሰማ ጊዜ ኢየሱስን ወደ ውጭ አውጥቶ የድንጋይ ንጣፍ፣ በዕብራይስጥ ግን ገበታ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ በፍርድ ወንበር ላይ ተቀመጠ። -======= -\v 12 ከዚህ መልሱ የተነሳ ጲላጦስ ሊፈታው ፈለገ፥ ነገር ግን አይሁድ « እራሱን ንጉሥ ብሎ የሚጠራ ቄሳርን የሚቃወም ስለሆነ ይህን ሰው ብትለቀው አንተ የቄሳር ወዳጅ አይደለህም» እያሉ ይጮኹ ነበር። \v 13 ጲላጦስም እነኚህን ቃላት በሰማ ጊዜ ኢየሱስን ወደ ውጭ አውጥቶ በዕብራይስጥ ጋባታ በሚባል የድንጋይ ንጣፍ ተብሎ በሚጠራ ሥፍራ በፍርድ ወንበር ላይ ተቀመጠ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 12 ከዚህ መልሱ የተነሣ ጲላጦስ ሊፈታው ፈለገ፣ ነገር ግን አይሁድ፣ «ራሱን ንጉሥ ብሎ የሚጠራ ቄሣርን የሚቃወም ስለ ሆነ፣ ይህን ሰው ብትለቀው አንተ የቄሣር ወዳጅ አይደለህም» እያሉ ይጮኹ ነበር። \v 13 ጲላጦስ እነዚህን ቃላት በሰማ ጊዜ ኢየሱስን ወደ ውጭ አውጥቶ የድንጋይ ንጣፍ፣ በዕብራይስጥ ግን ገበታ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ በፍርድ ወንበር ላይ ተቀመጠ። \ No newline at end of file diff --git a/19/14.txt b/19/14.txt index 764e512..7504e7b 100644 --- a/19/14.txt +++ b/19/14.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 14 ቀኑ ለፋሲካ በዓል ዝግጅት የሚደረግበትና ሰዓቱም ከቀኑ ስድስት ሰዓት አካባቢ ነበር። ጲላጦስ አይሁድን፣ «እነሆ፣ ንጉሣችሁ» አላቸው። \v 15 እነርሱም፣ «አስወግደው፣ አስወግደው፣ ስቀለው!» እያሉ ጮኹ። እርሱ፣ «ንጉሣችሁን ልስቀለውን?» አላቸው። የካህናት አለቆችም፣ «እኛ ከቄሣር በቀር ሌላ ንጉሥ አናውቅም» ብለው መለሱለት። \v 16 ስለዚህ ጲላጦስ ኢየሱስን እንዲሰቅሉት ፈቀደላቸው። -======= -\v 14 ቀኑ ለፋሲካ በዓል ዝግጅት የሚደረግበትና ሰዓቱም ከቀኑ ስድስት ሰዓት አካባቢ ነበር። ጲላጦስም አይሁድን «እነሆ ንጉሣችሁ» አላቸው። \v 15 እነርሱም «አስወግደው፥አስወግደው፥ስቀለው! » እያሉ ጮኹ። እርሱም « ንጉሣችሁን ልስቀለውን?» አላቸው። የካህናት አለቆችም «እኛ ከቄሳር በቀር ሌላ ንጉሥ አናውቅም» ብለው መለሱለት። \v 16 ስለዚህም ጲላጦስ ኢየሱስን እንዲሰቅሉት ፈቀደላቸው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 14 ቀኑ ለፋሲካ በዓል ዝግጅት የሚደረግበትና ሰዓቱም ከቀኑ ስድስት ሰዓት አካባቢ ነበር። ጲላጦስ አይሁድን፣ «እነሆ፣ ንጉሣችሁ» አላቸው። \v 15 እነርሱም፣ «አስወግደው፣ አስወግደው፣ ስቀለው!» እያሉ ጮኹ። እርሱ፣ «ንጉሣችሁን ልስቀለውን?» አላቸው። የካህናት አለቆችም፣ «እኛ ከቄሣር በቀር ሌላ ንጉሥ አናውቅም» ብለው መለሱለት። \v 16 ስለዚህ ጲላጦስ ኢየሱስን እንዲሰቅሉት ፈቀደላቸው። \ No newline at end of file diff --git a/19/17.txt b/19/17.txt index 1f642f8..105fe15 100644 --- a/19/17.txt +++ b/19/17.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 17 ከዚያም ኢየሱስን፣ የሚሰቀልበትን መስቀል አሸክመው የራስ ቅል፣ በዕብራይስጥ ደግሞ ጎልጎልታ ወደሚባል ቦታ ወሰዱት። \v 18 በዚያም ስፍራ ሰቀሉት፤ ሁለት ሌሎች ሰዎችንም በኢየሱስ ግራና ቀኝ ሰቀሉ። -======= -\v 17 ከዚያም ኢየሱስን ፥የሚሰቀልበትን መስቀል አሸክመው የራስ ቅል፥ በዕብራይስጥ ደግሞ ጎልጎልታ ወደሚባል ቦታ ወሰዱት። \v 18 በዚያም ሥፍራ ሰቀሉት፥ ሁለት ሌሎች ሰዎችንም በኢየሱስ ግራና ቀኝ ሰቀሉ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 17 ከዚያም ኢየሱስን፣ የሚሰቀልበትን መስቀል አሸክመው የራስ ቅል፣ በዕብራይስጥ ደግሞ ጎልጎልታ ወደሚባል ቦታ ወሰዱት። \v 18 በዚያም ስፍራ ሰቀሉት፤ ሁለት ሌሎች ሰዎችንም በኢየሱስ ግራና ቀኝ ሰቀሉ። \ No newline at end of file diff --git a/19/19.txt b/19/19.txt index 8ca0f7e..3e57d7e 100644 --- a/19/19.txt +++ b/19/19.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 19 ጲላጦስም ጽሑፍ አዘጋጅቶ በኢየሱስ መስቀል ላይ አስቀመጠ። ጽሑፉም፣ «የናዝሬቱ ኢየሱስ፣ የአይሁድ ንጉሥ» የሚል ነበር። \v 20 ኢየሱስ የተሰቀለበት ቦታ ለከተማው ቅርብ ስለ ነበር፣ ብዙ አይሁድ ጽሑፉን ያነቡት ነበር። ጽሑፉም የተጻፈው በዕብራይስጥ፣ በላቲንና በግሪክ ቋንቋዎች ነበር። -======= -\v 19 ጲላጦስም ጽሁፍ አዘጋጅቶ በኢየሱስ መስቀል ላይ አስቀመጠ። ጽሁፉም «የናዝሬቱ ኢየሱስ ፥ የአይሁድ ንጉሥ» የሚል ነበር። \v 20 ኢየሱስ የተሰቀለበት ቦታ ከከተማው ቅርብ ስለነበር ብዙ አይሁድ ጽሁፉን ያነቡት ነበር። ጽሁፉም የተጻፈው በዕብራይስጥ፥በላቲንና በግሪክ ቋንቋዎች ነበር። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 19 ጲላጦስም ጽሑፍ አዘጋጅቶ በኢየሱስ መስቀል ላይ አስቀመጠ። ጽሑፉም፣ «የናዝሬቱ ኢየሱስ፣ የአይሁድ ንጉሥ» የሚል ነበር። \v 20 ኢየሱስ የተሰቀለበት ቦታ ለከተማው ቅርብ ስለ ነበር፣ ብዙ አይሁድ ጽሑፉን ያነቡት ነበር። ጽሑፉም የተጻፈው በዕብራይስጥ፣ በላቲንና በግሪክ ቋንቋዎች ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/19/21.txt b/19/21.txt index d2e636b..5e8259d 100644 --- a/19/21.txt +++ b/19/21.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 21 የአይሁድ የካህናት አለቆችም ጲላጦስን «እርሱ ራሱን 'የአይሁድ ንጉሥ ነኝ' ብሏል ብለህ ነው እንጂ፣ 'የአይሁድ ንጉሥ' ብለህ መጻፍ የለብህም» አሉት። \v 22 ጲላጦስም፣ «አንዴ የጻፍሁትን ጽፌአለሁ» አላቸው። -======= -\v 21 የአይሁድ የካህናት አለቆችም ጲላጦስን « እርሱ ራሱን 'የአይሁድ ንጉሥ' ነኝ ብሏል ብለህ ነው እንጂ 'የአይሁድ ንጉሥ' ብለህ መጻፍ የለብህም » አሉት። \v 22 ጲላጦስም « አንዴ የጻፍኩትን ጽፌአለሁ» አላቸው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 21 የአይሁድ የካህናት አለቆችም ጲላጦስን «እርሱ ራሱን 'የአይሁድ ንጉሥ ነኝ' ብሏል ብለህ ነው እንጂ፣ 'የአይሁድ ንጉሥ' ብለህ መጻፍ የለብህም» አሉት። \v 22 ጲላጦስም፣ «አንዴ የጻፍሁትን ጽፌአለሁ» አላቸው። \ No newline at end of file diff --git a/19/23.txt b/19/23.txt index b966435..7432e10 100644 --- a/19/23.txt +++ b/19/23.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 23 ወታደሮቹ ኢየሱስን ከሰቀሉት በኋላ ልብሱን ወስደው ለእያንዳንዳቸው እንዲዳረስ አድርገው አራት ቦታ ቈራረጡት፣ እጀ ጠባቡንም ወሰዱ። \v 24 እጀ ጠባቡ ግን ከላይ ጀምሮ ወጥ ሆኖ የተሠራ ነበረና እርስ በርሳቸው «ከምንቀደው ዕጣ እንጣጣልና የሚደርሰው ይውሰደው» ተባባሉ። ይህም የሆነው በቅዱስ መጽሐፍ፣ «ልብሴን ተከፋፈሉት በእጀ ጠባቤም ላይ ዕጣ ተጣጣሉበት» የተባለው ቃል እንዲፈጸም ነው። -======= -\v 23 ወታደሮቹ ኢየሱስን ከሰቀሉት በኋላ ልብሱን ወስደው ለእያንዳንዳቸው እንዲዳረስ አድርገው አራት ቦታ ቆራረጡት፥ እጀ ጠባቡንም ወሰዱ። \v 24 እጀ ጠባቡ ግን ከላይ ጀምሮ ወጥ ሆኖ የተሰራ ነበረና እርስ በእርሳቸው « ከምንቀደው እጣ እንጣጣልና የሚደርሰው ይውሰደው » ተባባሉ። ይህም የሆነው በቅዱስ መጽሀፍ «ልብሴን ተከፋፈሉት በእጀ ጠባቤም ላይ እጣ ተጣጣሉበት» የተባለው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 23 ወታደሮቹ ኢየሱስን ከሰቀሉት በኋላ ልብሱን ወስደው ለእያንዳንዳቸው እንዲዳረስ አድርገው አራት ቦታ ቈራረጡት፣ እጀ ጠባቡንም ወሰዱ። \v 24 እጀ ጠባቡ ግን ከላይ ጀምሮ ወጥ ሆኖ የተሠራ ነበረና እርስ በርሳቸው «ከምንቀደው ዕጣ እንጣጣልና የሚደርሰው ይውሰደው» ተባባሉ። ይህም የሆነው በቅዱስ መጽሐፍ፣ «ልብሴን ተከፋፈሉት በእጀ ጠባቤም ላይ ዕጣ ተጣጣሉበት» የተባለው ቃል እንዲፈጸም ነው። \ No newline at end of file diff --git a/19/25.txt b/19/25.txt index 2bafd63..1838dd9 100644 --- a/19/25.txt +++ b/19/25.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 25 ወታደሮቹ ይህን በሚያደርጉበት ጊዜ የኢየሱስ እናት ማርያም፣ የእናቱ እኅት፣ የቀለዮጳ ሚስት ማርያምና መግደላዊት ማርያም በዚያ በኢየሱስ መስቀል አጠገብ ቆመው ነበር። \v 26 ኢየሱስ እናቱንና ይወደው የነበረውን ደቀ መዝሙር አብረው ቆመው ባየ ጊዜ፣ እናቱን «አንቺ ሴት እነሆ፣ ከአጠገብሽ ያለው እንደ ልጅሽ ይሁንልሽ» አላት ፤ \v 27 ደቀ መዝሙሩንም፣ «እነኋት፣ በአጠገብህ ያለችው እንደ እናትህ ትሁንልህ» አለው። ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ደቀ መዝሙሩ ወደ ቤቱ ወሰዳት። -======= -\v 25 ወታደሮቹ ይህን በሚያደርጉበት ጊዜ የኢየሱስ እናት ማሪያም፥የእናቱ እህት፥የቀለዮጳ ሚስት ማሪያም፥ እና መግደላዊት ማሪያም በዚያ በኢየሱስ መስቀል አጠገብ ቆመው ነበር። \v 26 ኢየሱስም እናቱንና ይወደው የነበረውን ደቀ መዝሙር አብረው ቆመው ባየ ጊዜ እናቱን « አንቺ ሴት እነሆ ከአጠገብሽ ያለው እንደ ልጅሽ ይሁንልሽ» አላት ፤ \v 27 ደቀመዝሙሩንም « እነኋት በአጠገብህ ያለችው እንድ እናትህ ትሁንልህ» አለው። ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ደቀመዝሙሩ ወደ ቤቱ ወሰዳት። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 25 ወታደሮቹ ይህን በሚያደርጉበት ጊዜ የኢየሱስ እናት ማርያም፣ የእናቱ እኅት፣ የቀለዮጳ ሚስት ማርያምና መግደላዊት ማርያም በዚያ በኢየሱስ መስቀል አጠገብ ቆመው ነበር። \v 26 ኢየሱስ እናቱንና ይወደው የነበረውን ደቀ መዝሙር አብረው ቆመው ባየ ጊዜ፣ እናቱን «አንቺ ሴት እነሆ፣ ከአጠገብሽ ያለው እንደ ልጅሽ ይሁንልሽ» አላት ፤ \v 27 ደቀ መዝሙሩንም፣ «እነኋት፣ በአጠገብህ ያለችው እንደ እናትህ ትሁንልህ» አለው። ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ደቀ መዝሙሩ ወደ ቤቱ ወሰዳት። \ No newline at end of file diff --git a/19/28.txt b/19/28.txt index bd695d0..2605395 100644 --- a/19/28.txt +++ b/19/28.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 28 ኢየሱስ ሁሉ እንደ ተፈጸመ ዐውቆ፣ በቅዱሳት መጻሕፍት የተጻፈው እንዲፈጸም፣ «ተጠማሁ» አለ። \v 29 በዚያም በሆምጣጤ የተሞላ ዕቃ ተቀምጦ ነበር፤ ወዲያውም በሆምጣጤ የተሞላ ሰፍነግ በሂሶጵ ወደ አፉ አስጠጉለት። \v 30 ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከጠጣ በኋላ «ተፈጸመ» አለ። ራሱንም አዘንብሎ ሞተ። -======= -\v 28 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ሁሉ እንደተፈጸመ አውቆ፥ በቅዱሳት መጽሀፍት የተጻፈው ይፈጸም ዘንድ፥ «ተጠማሁ » አለ። \v 29 በዚያም በሆምጣጤ የተሞላ እቃ ተቀምጦ ነበር፥ ወዲያውም በሆምጣጤ የተሞላ እስፖንጅ በሂሶጵ ወደ አፉ አስጠጉለት። \v 30 ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከጠጣ በኋላ «ተፈጸመ» አለ። ራሱንም አዘንብሎ ሞተ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 28 ኢየሱስ ሁሉ እንደ ተፈጸመ ዐውቆ፣ በቅዱሳት መጻሕፍት የተጻፈው እንዲፈጸም፣ «ተጠማሁ» አለ። \v 29 በዚያም በሆምጣጤ የተሞላ ዕቃ ተቀምጦ ነበር፤ ወዲያውም በሆምጣጤ የተሞላ ሰፍነግ በሂሶጵ ወደ አፉ አስጠጉለት። \v 30 ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከጠጣ በኋላ «ተፈጸመ» አለ። ራሱንም አዘንብሎ ሞተ። \ No newline at end of file