Mon May 16 2016 16:55:09 GMT-0700 (US Mountain Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-17 00:55:09 +01:00
parent 92be2e4ded
commit 7fbc2fb589
2 changed files with 1 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 ከአለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥኩላቸው፡፡ ያንተ ነበሩ፤ አንተም ለኔ ሰጠሃቸው፣ እነርሱም ቃልህን ታዘዙ፡፡ \v 7 አሁን አንተ የሰጠኸኝ ሁሉ ከአንተ እንደሆነ አውቀዋል፤ \v 8 ምክንያቱም የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና ነው፡፡ ቃልህን ተቀብለዋል በእርግጥም ከአንተ እንደመጣሁ አውቀዋል አንተም እንደላክኸኝ አምነዋል፡፡
ከአለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥኩላቸው፡፡ ያንተ ነበሩ፤ አንተም ለኔ ሰጠሃቸው፣ እነርሱም ቃልህን ታዘዙ፡፡ አሁን አንተ የሰጠኸኝ ሁሉ ከአንተ እንደሆነ አውቀዋል፤ ምክንያቱም የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና ነው፡፡ ቃልህን ተቀብለዋል በእርግጥም ከአንተ እንደመጣሁ አውቀዋል አንተም እንደላክኸኝ አምነዋል፡፡

View File

@ -40,7 +40,6 @@
"16-15",
"16-17",
"16-19",
"17-06",
"17-12",
"17-15",
"17-18",