Mon Jul 03 2017 09:01:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-03 09:01:02 +03:00
parent 85e8e4e3c4
commit 7435a5aac1
5 changed files with 5 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 10 \v 1 “እውነቱን እነግራችኋለሁ ፤ወደ በጎች በረት በበር ሳይሆን፣በሌላ መንገድ ተንጠላጥሎ የሚገባ እርሱ ሌባና ወንበዴ ነው። \v 2 በበር የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው።
\c 10 \v 1 “እውነቱን እነግራችኋለሁ፤ ወደ በጎች በረት በበር ሳይሆን፣ በሌላ መንገድ ተንጠላጥሎ የሚገባ እርሱ ሌባና ወንበዴ ነው። \v 2 በበር የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 በር ጠባቂውም ለእርሱ ይከፍትለታል። በጎቹም ድምፁን ይሰማሉ፤እርሱም የራሱን በጎች በስማቸው ጠርቶ፣ወደ ውጭ ይመራቸዋል። \v 4 የራሱን ሁሉ ካወጣቸው በኋላ ፣ ፊት ፊታቸው ይሄዳል፤በጎቹም ድምፁን ስለሚያውቁ ይከተሉታል።
\v 3 በር ጠባቂውም ለእርሱ ይከፍትለታል። በጎቹም ድምፁን ይሰማሉ፤ እርሱም የራሱን በጎች በስማቸው ጠርቶ፣ ወደ ውጭ ይመራቸዋል። \v 4 የራሱን ሁሉ ካወጣቸው በኋላ ፣ ፊት ፊታቸው ይሄዳል፤ በጎቹም ድምፁን ስለሚያውቁ ይከተሉታል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 ባዕድ የሆነውን አይከተሉትም፤ይልቁንም የባዕዱን ድምፅ ስለማያውቁት ይሸሹታል።” \v 6 ኢየሱስ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤እነርሱ ግን የነገራቸው ስለ ምን እንደ ሆነ አልገባቸውም።
\v 5 ባዕድ የሆነውን አይከተሉትም፤ ይልቁንም የባዕዱን ድምፅ ስለማያውቁት ይሸሹታል።” \v 6 ኢየሱስ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤ እነርሱ ግን የነገራቸው ስለ ምን እንደ ሆነ አልገባቸውም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 \v 8 ኢየሱስም እንደ ገና እንዲህ አላቸው፤እውነቱን እነግራችኋለው፤ የበጎች በር እኔ ነኝ። ከእኔ በፊት የመጡ ሁሉ ሌቦችና ወንበዴዎች ናቸው፤ በጎቹ ግን አላዳመጡአቸውም።
\v 7 ኢየሱስም እንደ ገና እንዲህ አላቸው፤ እውነቱን እነግራችኋለው፤ የበጎች በር እኔ ነኝ። \v 8 ከእኔ በፊት የመጡ ሁሉ ሌቦችና ወንበዴዎች ናቸው፤ በጎቹ ግን አላዳመጡአቸውም።

View File

@ -230,6 +230,7 @@
"09-32",
"09-35",
"09-39",
"10-01",
"10-03",
"10-05",
"10-07",