From 7288e02fdcbbcc4796cc2b989038a777eba05aaf Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Fri, 12 Oct 2018 09:56:32 +0300 Subject: [PATCH] Fri Oct 12 2018 09:56:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 13/28.txt | 6 +----- 13/31.txt | 6 +----- 13/34.txt | 6 +----- 13/36.txt | 6 +----- 14/01.txt | 6 +----- 14/04.txt | 6 +----- 14/08.txt | 6 +----- 14/10.txt | 6 +----- 14/12.txt | 6 +----- 14/15.txt | 6 +----- 14/18.txt | 6 +----- 14/21.txt | 6 +----- 14/23.txt | 6 +----- 14/25.txt | 6 +----- 14/28.txt | 6 +----- 15/01.txt | 6 +----- 15/03.txt | 6 +----- 15/05.txt | 6 +----- 15/08.txt | 6 +----- 15/10.txt | 6 +----- 15/12.txt | 6 +----- 15/14.txt | 6 +----- 15/16.txt | 6 +----- 15/18.txt | 6 +----- 15/20.txt | 6 +----- 15/23.txt | 6 +----- 15/26.txt | 6 +----- 16/01.txt | 6 +----- 16/03.txt | 6 +----- 16/05.txt | 6 +----- 16/08.txt | 6 +----- 16/12.txt | 6 +----- 16/15.txt | 6 +----- 16/17.txt | 6 +----- 16/19.txt | 6 +----- 16/22.txt | 6 +----- 16/25.txt | 6 +----- 16/26.txt | 6 +----- 16/29.txt | 6 +----- 16/32.txt | 6 +----- 17/01.txt | 6 +----- 17/03.txt | 6 +----- 42 files changed, 42 insertions(+), 210 deletions(-) diff --git a/13/28.txt b/13/28.txt index 970ea2e..82d3f39 100644 --- a/13/28.txt +++ b/13/28.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 28 ኢየሱስ ለይሁዳ እንደዚያ ለምን እንዳለው በማዕድ ላይ ከተቀመጡት ማንም ያወቀ የለም። \v 29 አንዳንዶቹ ይሁዳ ገንዝብ ያዥ ስለ ነበር፣ ኢየሱስ «ለበዓሉ የሚያስፈልጉንን ነገሮች ግዛ» ወይም ለድኾች ገንዘብ ስጥ ብሎ ነግሮታል ብለው ዐሰቡ። \v 30 ይሁዳ ቍራሹን እንጀራ ከተቀበለ በኋላ፣ ፈጥኖ ወጣ ምሽትም ነበረ። -======= -\v 28 ኢየሱስ ለይሁዳ እንደዚያ ለምን እንዳለው በማዕድ ላይ ከተቀመጡት ማንም ያወቀ የለም። \v 29 አንዳንዶቹም ይሁዳ ገንዝብ ያዥ ስለነበር ኢየሱስ «ለበዓሉ የሚያስፈልገን ነገር እንዲገዛ» ወይም ለድኾች ገንዝብ እንዲሰጥ ነግሮታል ብለው አሰቡ። \v 30 ይሁዳ ቁራሹን እንጀራ ከተቀበለ በኋላ ፈጥኖ ወጣ ምሽትም ነበረ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 28 ኢየሱስ ለይሁዳ እንደዚያ ለምን እንዳለው በማዕድ ላይ ከተቀመጡት ማንም ያወቀ የለም። \v 29 አንዳንዶቹ ይሁዳ ገንዝብ ያዥ ስለ ነበር፣ ኢየሱስ «ለበዓሉ የሚያስፈልጉንን ነገሮች ግዛ» ወይም ለድኾች ገንዘብ ስጥ ብሎ ነግሮታል ብለው ዐሰቡ። \v 30 ይሁዳ ቍራሹን እንጀራ ከተቀበለ በኋላ፣ ፈጥኖ ወጣ ምሽትም ነበረ። \ No newline at end of file diff --git a/13/31.txt b/13/31.txt index f8a95b6..b676098 100644 --- a/13/31.txt +++ b/13/31.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 31 ይሁዳ በሄደ ጊዜ፣ ኢየሱስ እንዲህ በማለት ተናገረ፤ «አሁን የሰው ልጅ ከብሯል፣ እግዚአብሔርም በእርሱ ከብሯል። \v 32 እግዚአብሔር በራሱ ያከብረዋል፣ ደግሞም ፈጥኖ ያከብረዋል። \v 33 ልጆች ሆይ፣ ከእንግዲህ ከእናንተ ጋር የምቆየው ለጥቂት ጊዜ ነው። እናንተ ትፈልጉኛላችሁ፣ ይሁን እንጂ፣ ለአይሁድ፣ 'እኔ ወደምሄድበት እናንተ ልትመጡ አትችሉም' እንዳልኋቸው፣ ለእናንተም የምናገረው እንደዚያ ነው። -======= -\v 31 ይሁዳ ከሄደ በኋላ ኢየሱስ እንዲህ በማለት ተናገረ፡ «አሁን የሰው ልጅ ከብሯል፡ እግዚአብሔርም በእርሱ ከብሯል \v 32 እግዚአብሔርም በእርሱ ዘንድ ያከብረዋል፡ ደግሞም ፈጥኖ ያከብረዋል \v 33 ልጆች ሆይ ከእንግዲህ ከእናንተ ጋር የምቆየው ለጥቂት ጊዜ ነው። እናንተ ትፈልጉኛላችሁ ይሁን እንጂ ለአይሁድ 'እኔ ወደምሄድበት እናንተ ልትመጡ አትችሉም' እንዳልኋቸው ለእናንተም የምናገረው እንደዚያ ነው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 31 ይሁዳ በሄደ ጊዜ፣ ኢየሱስ እንዲህ በማለት ተናገረ፤ «አሁን የሰው ልጅ ከብሯል፣ እግዚአብሔርም በእርሱ ከብሯል። \v 32 እግዚአብሔር በራሱ ያከብረዋል፣ ደግሞም ፈጥኖ ያከብረዋል። \v 33 ልጆች ሆይ፣ ከእንግዲህ ከእናንተ ጋር የምቆየው ለጥቂት ጊዜ ነው። እናንተ ትፈልጉኛላችሁ፣ ይሁን እንጂ፣ ለአይሁድ፣ 'እኔ ወደምሄድበት እናንተ ልትመጡ አትችሉም' እንዳልኋቸው፣ ለእናንተም የምናገረው እንደዚያ ነው። \ No newline at end of file diff --git a/13/34.txt b/13/34.txt index fe29864..514d133 100644 --- a/13/34.txt +++ b/13/34.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 34 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ዐዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ። \v 35 እርስ በርሳችሁም ብትዋደዱ የእኔ ደቀ መዛሙርት እንደ ሆናችሁ ሰዎች በዚህ ያውቃሉ።» -======= -\v 34 እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ አዲስ ትዕዛዝ እሰጣችኋለሁ፡ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁም እንደዚያ ተዋደዱ፡ \v 35 እርስ በርሳችሁም ብትዋደዱ የእኔ ደቀ መዛሙርት እንደ ሆናችሁ ሰዎች በዚህ ያውቃሉ» ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 34 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ዐዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ። \v 35 እርስ በርሳችሁም ብትዋደዱ የእኔ ደቀ መዛሙርት እንደ ሆናችሁ ሰዎች በዚህ ያውቃሉ።» \ No newline at end of file diff --git a/13/36.txt b/13/36.txt index 8cd6222..c23cd9e 100644 --- a/13/36.txt +++ b/13/36.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 36 ስምዖን ጴጥሮስ «ጌታ ሆይ፣ ወዴት ልትሄድ ነው?» ሲል ጠየቀው። ኢየሱስ፣ «ወደምሄድበት አሁን ልትከተለኝ አትችልም፣ በኋላ ግን ትከተለኛለህ» በማለት መለሰለት። \v 37 ጴጥሮስ፣ «ጌታ ሆይ፣ አሁን ልከተልህ የማልችለው ለምንድን ነው? ስላንተ ሕይወቴን እንኳ አሳልፌ ለመስጠት ቈርጫለሁ» አለው። \v 38 ኢየሱስ፣ «ስለ እኔ ሕይወትህን አሳልፈህ ትሰጣለህን? እውነት፣ እውነት እልሃለሁ፣ ዶሮ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ» ብሎ መለሰለት። -======= -\v 36 36 ስምዖን ጴጥሮስ «ጌታ ሆይ ወዴት ልትሄድ ነው?» ሲል ጠየቀው። ኢየሱስም «ወደምሄድበት አሁን ልትከተለኝ አትችልም፡ በኋላ ግን ትከተለኛለህ» በማለት መለሰለት \v 37 ጴጥሮስም «ጌታ ሆይ አሁን ልከተልህ የማልችለው ለምንድን ነው? ስላንተ ሕይወቴን እንኳ አሳልፌ ለመስጠት ቆርጫለሁ» አለው \v 38 ኢየሱስም «ስለ እኔ ሕይወትህን አሳልፈህ ትሰጣለህን? እውነት እውነት እልሃለሁ፡ ዶሮ ሳይጮህ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ» በማለት ነገረው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 36 ስምዖን ጴጥሮስ «ጌታ ሆይ፣ ወዴት ልትሄድ ነው?» ሲል ጠየቀው። ኢየሱስ፣ «ወደምሄድበት አሁን ልትከተለኝ አትችልም፣ በኋላ ግን ትከተለኛለህ» በማለት መለሰለት። \v 37 ጴጥሮስ፣ «ጌታ ሆይ፣ አሁን ልከተልህ የማልችለው ለምንድን ነው? ስላንተ ሕይወቴን እንኳ አሳልፌ ለመስጠት ቈርጫለሁ» አለው። \v 38 ኢየሱስ፣ «ስለ እኔ ሕይወትህን አሳልፈህ ትሰጣለህን? እውነት፣ እውነት እልሃለሁ፣ ዶሮ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ» ብሎ መለሰለት። \ No newline at end of file diff --git a/14/01.txt b/14/01.txt index 9f9a065..9d34cc1 100644 --- a/14/01.txt +++ b/14/01.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\c 14 \v 1 «ልባችሁ አይታወክ በእግዚአብሔር እመኑ፤ በእኔ ደግሞ እመኑ። \v 2 በአባቴ ቤት ብዙ የመኖሪያ ስፍራ አለ፤ እንደዚያ ባይሆን ኖሮ፣ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁ ብዬ አልነግራችሁም ነበር። \v 3 ሄጄም ስፍራ ካዘጋጀሁላችሁ በኋላ፣ እኔ ባለሁበት እናንተም እንድትሆኑ ዳግመኛ እመጣለሁ፣ ወደ ራሴም እወስዳችኋለሁ።` -======= -\c 14 \v 1 «ልባችሁ አይታወክ በእግዚአብሔር እመኑ። በእኔ ደግሞ እመኑ \v 2 በአባቴ ቤት ብዙ የመኖሪያ ስፍራ አለ። እንደዚያ ባይሆን ኖሮ ስፍራ ኣዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁ ብዬ አልነግራችሁም ነበር። \v 3 ሄጄም ስፍራ ካዘጋጀሁላችሁ በኋላ እኔ ባለሁበት እናንተም ትሆኑ ዘንድ ዳግመኛ እመጣለሁ፡ ወደራሴም እወስዳችኋለሁ።` ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\c 14 \v 1 «ልባችሁ አይታወክ በእግዚአብሔር እመኑ፤ በእኔ ደግሞ እመኑ። \v 2 በአባቴ ቤት ብዙ የመኖሪያ ስፍራ አለ፤ እንደዚያ ባይሆን ኖሮ፣ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁ ብዬ አልነግራችሁም ነበር። \v 3 ሄጄም ስፍራ ካዘጋጀሁላችሁ በኋላ፣ እኔ ባለሁበት እናንተም እንድትሆኑ ዳግመኛ እመጣለሁ፣ ወደ ራሴም እወስዳችኋለሁ።` \ No newline at end of file diff --git a/14/04.txt b/14/04.txt index 5941d60..6eaa8ba 100644 --- a/14/04.txt +++ b/14/04.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 4 ወዴት እንደምሄድ መንገዱን ታውቃላችሁ።» \v 5 ቶማስ ኢየሱስን፣ «ጌታ ሆይ፣ ወዴት እንደምትሄድ አናውቅም፣ መንገዱን እንዴት ማወቅ እንችላለን?» በማለት ጠየቀው። \v 6 ኢየሱስ እንዲህ አለው፤ «እኔ መንገድ፣ እውነትና ሕይወት ነኝ፤ በእኔ ካልሆነ በቀር ማንም ሰው ወደ አብ ሊመጣ አይችልም። \v 7 እኔን ብታውቁኝ ኖሮ አባቴንም ባወቃችሁት ነበር። ከአሁን ጀምሮ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል።» -======= -\v 4 ወዴት እንደምሄድ መንገዱን ታውቃላችሁ» \v 5 ቶማስም ኢየሱስን «ጌታ ሆይ ወዴት እንደምትሄድ አናውቅም፡ መንገዱን እንዴት ማወቅ እንችላለን?» በማለት ጠየቀው \v 6 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፡« እኔ መንገድ፣ እውነትና ሕይወት ነኝ፡ በእኔ ካልሆነ በስተቀር ማንም ሰው ወደ አብ ሊመጣ አይችልም \v 7 እኔን ብታውቁኝ ኖሮ አባቴንም ባወቃችሁት ነበር። ከአሁን ጀምሮ ታውቁታላችሁ፡ አይታችሁትማል። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 4 ወዴት እንደምሄድ መንገዱን ታውቃላችሁ።» \v 5 ቶማስ ኢየሱስን፣ «ጌታ ሆይ፣ ወዴት እንደምትሄድ አናውቅም፣ መንገዱን እንዴት ማወቅ እንችላለን?» በማለት ጠየቀው። \v 6 ኢየሱስ እንዲህ አለው፤ «እኔ መንገድ፣ እውነትና ሕይወት ነኝ፤ በእኔ ካልሆነ በቀር ማንም ሰው ወደ አብ ሊመጣ አይችልም። \v 7 እኔን ብታውቁኝ ኖሮ አባቴንም ባወቃችሁት ነበር። ከአሁን ጀምሮ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል።» \ No newline at end of file diff --git a/14/08.txt b/14/08.txt index c3fe5b8..694b18a 100644 --- a/14/08.txt +++ b/14/08.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 8 ፊልጶስ ጌታ ኢየሱስን፣ «ጌታ ሆይ፣ አብን አሳየን ያ ለእኛ በቂያችን ነው» አለው። \v 9 ኢየሱስ፣ «ፊልጶስ ሆይ፣ ይህን ያህል ጊዜ ከእናንተ ጋር ኖሬ ገና ኣላወቅኸኝምን? እኔን ያየ አብን አይቷል፤ ' እንዴትስ አብን አሳየን' ትላለህ? -======= -\v 8 ፊሊጶስም ጌታ ኢየሱስን «ጌታ ሆይ አብን አሳየን ያ ለእኛ በቂያችን ነው» አለው። \v 9 ኢየሱስም እንዲህ አለው፡ « ፊሊጶስ ይህን ያህል ጊዜ ከእናንተ ጋር ኖሬ ገና ኣላወቅኽኝምን? እኔን ያየ አብን አይቷል፡ 'እንዴትስ አብን አሳየን' ትላለህ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 8 ፊልጶስ ጌታ ኢየሱስን፣ «ጌታ ሆይ፣ አብን አሳየን ያ ለእኛ በቂያችን ነው» አለው። \v 9 ኢየሱስ፣ «ፊልጶስ ሆይ፣ ይህን ያህል ጊዜ ከእናንተ ጋር ኖሬ ገና ኣላወቅኸኝምን? እኔን ያየ አብን አይቷል፤ ' እንዴትስ አብን አሳየን' ትላለህ? \ No newline at end of file diff --git a/14/10.txt b/14/10.txt index c354bdb..3a4def5 100644 --- a/14/10.txt +++ b/14/10.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እየነገርኋችሁ ያለው ቃል ከራሴ የምናገረው አይደለም፤ ይልቁንስ ይህን ሥራ የሚሠራው በእኔ ውስጥ የሚኖረው አብ ነው። \v 11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ሌላው ቢቀር ከምሠራው ሥራ የተነሣ እመኑኝ። -======= -\v 10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እየነገርኋችሁ ያለው ቃል ከራሴ የምናገረው አይደለም፡ ይልቁንስ ይህን ሥራ የሚሠራው በእኔ ውስጥ የሚኖረው አብ ነው። \v 11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ ፡ ሌላው ቢቀር ከምሠራው ሥራ የተነሳ እመኑኝ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እየነገርኋችሁ ያለው ቃል ከራሴ የምናገረው አይደለም፤ ይልቁንስ ይህን ሥራ የሚሠራው በእኔ ውስጥ የሚኖረው አብ ነው። \v 11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ሌላው ቢቀር ከምሠራው ሥራ የተነሣ እመኑኝ። \ No newline at end of file diff --git a/14/12.txt b/14/12.txt index 011e0da..63932c2 100644 --- a/14/12.txt +++ b/14/12.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 12 እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፣ በእኔ የሚያምን እኔ የምሠራውን ሥራ እርሱም ይሠራል፤ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ፣ እኔ ከሠራሁት የሚበልጥ ሥራ ይሠራል። \v 13 አብ በልጁ ይከብር ዘንድ ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። \v 14 ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ፣ እኔ አደርገዋለሁ። -======= -\v 12 እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን እኔ የምሠራውን ሥራ እርሱም ይሠራል፡ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ እኔ ከሠራሁት የሚበልጥ ሥራ ይሠራል። \v 13 አብ በልጁ ይከብር ዘንድ ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አድርገዋለሁ። \v 14 ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትጠይቁ አደርገዋለሁ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 12 እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፣ በእኔ የሚያምን እኔ የምሠራውን ሥራ እርሱም ይሠራል፤ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ፣ እኔ ከሠራሁት የሚበልጥ ሥራ ይሠራል። \v 13 አብ በልጁ ይከብር ዘንድ ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። \v 14 ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ፣ እኔ አደርገዋለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/14/15.txt b/14/15.txt index 047dedd..0f0c698 100644 --- a/14/15.txt +++ b/14/15.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 15 የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ። \v 16 እኔም ለዘላለም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ እንዲሰጣችሁ አብን እለምናለሁ። \v 17 እርሱም የእውነት መንፈስ ነው፤ ዓለም ስለማያየው ወይም ስለማያውቀው አይቀበለውም። ይሁን እንጂ፣ ከእናንተ ጋር ስለሚኖርና በውስጣችሁም ስለሚሆን፣ እናንተ ታውቁታላችሁ። -======= -\v 15 የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ። \v 16 እኔም ለዘላለም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችሁ ዘንድ አብን እለምናለሁ። \v 17 እርሱም የእውነት መንፈስ ነው ፤ ዓለም ስለማያየው ወይም ስለማያውቀው አይቀበለውም። ይሁን እንጂ ከእናንተ ጋር ስለሚኖርና በውስጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቁታላችሁ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 15 የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ። \v 16 እኔም ለዘላለም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ እንዲሰጣችሁ አብን እለምናለሁ። \v 17 እርሱም የእውነት መንፈስ ነው፤ ዓለም ስለማያየው ወይም ስለማያውቀው አይቀበለውም። ይሁን እንጂ፣ ከእናንተ ጋር ስለሚኖርና በውስጣችሁም ስለሚሆን፣ እናንተ ታውቁታላችሁ። \ No newline at end of file diff --git a/14/18.txt b/14/18.txt index 5522f03..c52e3d2 100644 --- a/14/18.txt +++ b/14/18.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 18 ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፣ ዳግመኛ ወደ እናንተ እመጣለሁ። \v 19 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ዓለም አያየኝም፤ እናንተ ግን ታዩኛላችሁ፤ እኔ ሕያው ነኝና እናንተም ሕያዋን ትሆናላችሁ። \v 20 በዚያን ቀን እኔ በአብ እንዳለሁ፣ እናንተ በእኔ እንዳላችሁ እኔም በእናንተ እንዳለሁ ታውቃላችሁ። -======= -\v 18 ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም ፡ ዳግመኛ ወደ እናንተ እመጣለሁ \v 19 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ዓለም አያየኝም ፡ እናንተ ግን ታዩኛላችሁ፡ እኔ ሕያው ነኝና እናንተም ሕያዋን ትሆናላችሁ \v 20 በዚያን ቀን እኔ በአብ እንዳለሁ፥ እናንተ በእኔ እንዳላችሁ እኔም በእናንተ እንዳለሁ ታውቃላችሁ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 18 ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፣ ዳግመኛ ወደ እናንተ እመጣለሁ። \v 19 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ዓለም አያየኝም፤ እናንተ ግን ታዩኛላችሁ፤ እኔ ሕያው ነኝና እናንተም ሕያዋን ትሆናላችሁ። \v 20 በዚያን ቀን እኔ በአብ እንዳለሁ፣ እናንተ በእኔ እንዳላችሁ እኔም በእናንተ እንዳለሁ ታውቃላችሁ። \ No newline at end of file diff --git a/14/21.txt b/14/21.txt index dbf9115..4f0069b 100644 --- a/14/21.txt +++ b/14/21.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 21 ትእዛዜ በውስጡ ያለ የሚያደርገውም የሚወደኝ እርሱ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል፤ እኔም እወደዋለሁ፤ ራሴንም እገልጥለታለሁ። \v 22 የአስቆሮቱ ያልሆነው ይሁዳም ኢየሱስን፣ «ጌታ ሆይ፣ ለዓለም ሳይሆን ለእኛ ራስህን የምትገልጠው እንዴት ነው?» ብሎ ጠየቀው። -======= -\v 21 ትእዛዜ በውስጡ ያለ የሚያደርገውም የሚወደኝ እርሱ ነው፡ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል፡እኔም እወደዋለሁ፡እራሴንም እገልጥለታለሁ። \v 22 ያስቆሮቱ ያልሆነው ይሁዳም፣ «ጌታ ሆይ ለዓለም ሳይሆን ለእኛ ራስህን የምትገልጠው እንዴት ነው?» በማለት ኢየሱስን ጠየቀው ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 21 ትእዛዜ በውስጡ ያለ የሚያደርገውም የሚወደኝ እርሱ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል፤ እኔም እወደዋለሁ፤ ራሴንም እገልጥለታለሁ። \v 22 የአስቆሮቱ ያልሆነው ይሁዳም ኢየሱስን፣ «ጌታ ሆይ፣ ለዓለም ሳይሆን ለእኛ ራስህን የምትገልጠው እንዴት ነው?» ብሎ ጠየቀው። \ No newline at end of file diff --git a/14/23.txt b/14/23.txt index 111c503..40f9bd5 100644 --- a/14/23.txt +++ b/14/23.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 23 ኢየሱስ እንዲህ ብሎ መለሰለት፤ «ማንም ሰው ቢወደኝ ቃሌን ይጠብቃል። አባቴም ይወደዋል፣ ወደ እርሱ እንመጣለን፣ መኖሪያችንንም በእርሱ እናደርጋለን። \v 24 የማይወደኝ ማንኛውም ሰው ቃሌን አይጠብቅም። የምትሰሙት ቃል የእኔ ሳይሆን፣ የላከኝ የአብ ቃል ነው። -======= -\v 23 ኢየሱስም እንዲህ በማለት መለሰለት፡ «ማንም ሰው ቢወደኝ ቃሌን ይጠብቃል፡ አባቴም ይወደዋል፡ ወደ እርሱም እንመጣለን፡ መኖሪያችንም በእርሱ ዘንድ እናደርጋለን። \v 24 የማይወደኝ ማንኛውም ሰው ቃሌን አይጠብቅም። የምትሰሙት ቃል የእኔ ሳይሆን የላከኝ የአብ ቃል ነው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 23 ኢየሱስ እንዲህ ብሎ መለሰለት፤ «ማንም ሰው ቢወደኝ ቃሌን ይጠብቃል። አባቴም ይወደዋል፣ ወደ እርሱ እንመጣለን፣ መኖሪያችንንም በእርሱ እናደርጋለን። \v 24 የማይወደኝ ማንኛውም ሰው ቃሌን አይጠብቅም። የምትሰሙት ቃል የእኔ ሳይሆን፣ የላከኝ የአብ ቃል ነው። \ No newline at end of file diff --git a/14/25.txt b/14/25.txt index 2c99fae..b5cfcb4 100644 --- a/14/25.txt +++ b/14/25.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 25 በመካከላችሁ ሳለሁ እነዚህን ነገሮች ልብ እንድትሉ ነግሬአችኋለሁ። \v 26 የሆነ ሆኖ፣ አብ በስሜ የሚልከው አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ሁሉንም ነገር ያስተምራችኋል፤ እኔ የነገርኋችሁንም ነገር ሁሉ እንድታስታውሱ ያስችላችኋል። \v 27 ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜንም እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጠው ሰላም ዓለም እንደሚሰጠው ዓይነት አይደለም። ልባችሁ አይጨነቅ፣ አይፍራም። -======= -\v 25 በመካከላችሁ ሳለሁ እነዚህን ነገሮች ልብ እንድትሉ ነግሬአችኋለሁ። \v 26 የሆነ ሆኖ አብ በስሜ የሚልከው አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ሁሉንም ነገር ያስተምራችኋል፡እኔ የነገርኋችሁንም ነገር ሁሉ እንድታስታውሱ ያስችላችኋል። \v 27 ሰላምን እተውላችኋለሁ፡ሰላሜንም እሰጣችኋለሁ፡እኔ የምሰጠው ሰላም ዓለም እንደሚሰጠው ዓይነት አይደለም። ልባችሁ አይጨነቅ፡ አይፍራም። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 25 በመካከላችሁ ሳለሁ እነዚህን ነገሮች ልብ እንድትሉ ነግሬአችኋለሁ። \v 26 የሆነ ሆኖ፣ አብ በስሜ የሚልከው አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ሁሉንም ነገር ያስተምራችኋል፤ እኔ የነገርኋችሁንም ነገር ሁሉ እንድታስታውሱ ያስችላችኋል። \v 27 ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜንም እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጠው ሰላም ዓለም እንደሚሰጠው ዓይነት አይደለም። ልባችሁ አይጨነቅ፣ አይፍራም። \ No newline at end of file diff --git a/14/28.txt b/14/28.txt index fcd9389..8674dfb 100644 --- a/14/28.txt +++ b/14/28.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 28 'እሄዳለሁ፣ ዳግመኛም ወደ እናንተ እመጣለሁ' ብዬ የነገርኋችሁን ቃል ሰምታችኋል። ከወደዳችሁኝስ ወደ አብ በመሄዴ ደስ ሊላችሁ ይገባ ነበር፤ ምክንያቱም አብ ከእኔ ይበልጣል። \v 29 ይህ ነገር በሚፈጸምበት ጊዜ ታምኑ ዘንድ አሁን ከመሆኑ በፊት አስቀድሜ ነገርኋችሁ። \v 30 የዚህ ዓለም ገዢ ስለሚመጣ፣ ከእናንተ ጋር ብዙ አልነጋገርም። እርሱ በእኔ ላይ ኀይል የለውም። \v 31 ነገር ግን እኔ አብን እንደምወድ ዓለም እንዲያውቅ ልክ እርሱ ትእዛዝ እንደ ሰጠኝ፣ አብ የሚያዘኝን አደርጋለሁ። ተነሡ ከዚህ እንሂድ።» -======= -\v 28 \v 30 \v 31 28 'እሄዳለሁ፡ዳግመኛም ወደ እናንተ እመጣለሁ' ብዬ የነገርኋችሁን ቃል ሰምታችኋል። ከወደዳችሁኝስ ወደ አብ በመሄዴ ደስ ሊላችሁ ይገባ ነበር፡ ምክንያቱም አብ ከእኔ ይበልጣል። \v 29 ይህ ነገር በሚፈጸምበት ጊዜ ታምኑ ዘንድ አሁን ከመሆኑ በፊት አስቀድሜ ነገርኋችሁ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 28 'እሄዳለሁ፣ ዳግመኛም ወደ እናንተ እመጣለሁ' ብዬ የነገርኋችሁን ቃል ሰምታችኋል። ከወደዳችሁኝስ ወደ አብ በመሄዴ ደስ ሊላችሁ ይገባ ነበር፤ ምክንያቱም አብ ከእኔ ይበልጣል። \v 29 ይህ ነገር በሚፈጸምበት ጊዜ ታምኑ ዘንድ አሁን ከመሆኑ በፊት አስቀድሜ ነገርኋችሁ። \v 30 የዚህ ዓለም ገዢ ስለሚመጣ፣ ከእናንተ ጋር ብዙ አልነጋገርም። እርሱ በእኔ ላይ ኀይል የለውም። \v 31 ነገር ግን እኔ አብን እንደምወድ ዓለም እንዲያውቅ ልክ እርሱ ትእዛዝ እንደ ሰጠኝ፣ አብ የሚያዘኝን አደርጋለሁ። ተነሡ ከዚህ እንሂድ።» \ No newline at end of file diff --git a/15/01.txt b/15/01.txt index d21e572..0680d85 100644 --- a/15/01.txt +++ b/15/01.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\c 15 \v 1 እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ ገበሬው ደግሞ አባቴ ነው። \v 2 እርሱም በእኔ ላይ ያለውን ፍሬ ያማያፈራውን ማንኛውንም ቅርንጫፍ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውን ግን ይበልጥ ያፈራ ዘንድ ያጠራዋል። -======= -\c 15 \v 1 እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፡ ገበሬው ደግሞ አባቴ ነው። \v 2 እርሱም በእኔ ላይ ያለውን ፍሬ ያማያፈራውን ማንኛውንም ቅርንጫፍ ያስወግደዋል፡ፍሬ የሚያፈራውን ግን ይበልጥ ያፈራ ዘንድ ያጠራዋል ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\c 15 \v 1 እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ ገበሬው ደግሞ አባቴ ነው። \v 2 እርሱም በእኔ ላይ ያለውን ፍሬ ያማያፈራውን ማንኛውንም ቅርንጫፍ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውን ግን ይበልጥ ያፈራ ዘንድ ያጠራዋል። \ No newline at end of file diff --git a/15/03.txt b/15/03.txt index f2f1493..bb7788b 100644 --- a/15/03.txt +++ b/15/03.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 3 ከነገርኋችሁ ቃል የተነሣ እናንተ ንጹሓን ናችሁ። \v 4 በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ላይ ካልኖረ በቀር በራሱ ፍሬ ማፍራት እንደማይችል ሁሉ፣ እናንተም በእኔ ካልኖራችሁ ፍሬ ማፍራት አትችሉም። -======= -\v 3 ከነገርኋችሁ ቃል የተነሳ እናንተ ንጹሓን ናችሁ። \v 4 በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ላይ ካልኖረ በስተቀር በራሱ ፍሬ ማፍራት እንደማይችል ሁሉ፣ እናንተም በእኔ ካልኖራችሁ ፍሬ ማፍራት አትችሉም ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 3 ከነገርኋችሁ ቃል የተነሣ እናንተ ንጹሓን ናችሁ። \v 4 በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ላይ ካልኖረ በቀር በራሱ ፍሬ ማፍራት እንደማይችል ሁሉ፣ እናንተም በእኔ ካልኖራችሁ ፍሬ ማፍራት አትችሉም። \ No newline at end of file diff --git a/15/05.txt b/15/05.txt index 53c256f..2af567c 100644 --- a/15/05.txt +++ b/15/05.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 5 እኔ የወይን ግንድ ነኝ፤ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ የምኖርበት ያ ሰው ብዙ ፍሬ ያፈራል። ያለ እኔ ምንም ነገር ልታደርጉ አትችሉም። \v 6 ማንም ሰው በእኔ ባይኖር፣ እንደ ቅርንጫፍ ይወገዳል፣ ይደርቃልም፤ ሰዎች ሰብስበው ወደ እሳት ይጥሉታል፣ ይቃጠላልም። \v 7 በእኔ ብትኖሩ፣ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ፣ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ለምኑ ይሰጣችኋል። -======= -\v 5 እኔ የወይን ግንድ ነኝ፡ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ ብኖር ያ ሰው ብዙ ፍሬ ያፈራል። ያለ እኔ ምንም ነገር ልታደርጉ አትችሉም። \v 6 ማንም ሰው በእኔ ባይኖር እንደ ቅርንጫፍ ይወገዳል፡ይደርቃልም፡ሰዎች ሰብስበው ወደ እሳት ይጥሉታል፡ይቃጠላልም። \v 7 በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ጠይቁ ይሰጣችኋል። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 5 እኔ የወይን ግንድ ነኝ፤ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ የምኖርበት ያ ሰው ብዙ ፍሬ ያፈራል። ያለ እኔ ምንም ነገር ልታደርጉ አትችሉም። \v 6 ማንም ሰው በእኔ ባይኖር፣ እንደ ቅርንጫፍ ይወገዳል፣ ይደርቃልም፤ ሰዎች ሰብስበው ወደ እሳት ይጥሉታል፣ ይቃጠላልም። \v 7 በእኔ ብትኖሩ፣ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ፣ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ለምኑ ይሰጣችኋል። \ No newline at end of file diff --git a/15/08.txt b/15/08.txt index 37ac796..3247602 100644 --- a/15/08.txt +++ b/15/08.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 8 ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀ መዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከበራል። \v 9 አብ እንደ ወደደኝ እኔም ወደድኋችሁ፣ በፍቅሬ ኑሩ። -======= -\v 8 ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀ መዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከበራል። \v 9 አብ እንደወደደኝ እኔም ወደድኋችሁ፡ በፍቅሬ ኑሩ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 8 ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀ መዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከበራል። \v 9 አብ እንደ ወደደኝ እኔም ወደድኋችሁ፣ በፍቅሬ ኑሩ። \ No newline at end of file diff --git a/15/10.txt b/15/10.txt index c5e81d9..40bdc7e 100644 --- a/15/10.txt +++ b/15/10.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 10 እኔ የአባቴን ትእዛዝ እንደጠበቅሁና በፍቅሩ እንደምኖር ሁሉ እናንተም ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ። \v 11 ደስታዬ በውስጣችሁ እንዲሆንና ደስታችሁም ፍጹም እንዲሆን እነዚህን ነገሮች ነግሬአችኋለሁ። -======= -\v 10 እኔ የአባቴን ትዕዛዝ እንደጠበቅሁና በፍቅሩ እንደምኖር ሁሉ እናንተም ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ። \v 11 ደስታዬ በውስጣችሁ እንዲሆንና ደስታችሁም ፍጹም እንዲሆን እነዚህን ነገሮች ነግሬአችኋለሁ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 10 እኔ የአባቴን ትእዛዝ እንደጠበቅሁና በፍቅሩ እንደምኖር ሁሉ እናንተም ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ። \v 11 ደስታዬ በውስጣችሁ እንዲሆንና ደስታችሁም ፍጹም እንዲሆን እነዚህን ነገሮች ነግሬአችኋለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/15/12.txt b/15/12.txt index be2b00b..bf6bc0e 100644 --- a/15/12.txt +++ b/15/12.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 12 እኔ የምሰጣችሁ ትእዛዝ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው። \v 13 ስለ ወዳጁ ሲል ሕይወቱን አሳልፎ እንዲሰጥ ግድ ከሚል የሚበልጥ ፍቅር ማንም ሰው የለውም። -======= -\v 12 እኔ የምሰጣችሁ ትእዛዝ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ነው። \v 13 ስለ ወዳጁ ሲል ሕይወቱን አሳልፎ እንዲሰጥ ግድ ከሚል የሚበልጥ ፍቅር ማንም ሰው የለውም። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 12 እኔ የምሰጣችሁ ትእዛዝ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው። \v 13 ስለ ወዳጁ ሲል ሕይወቱን አሳልፎ እንዲሰጥ ግድ ከሚል የሚበልጥ ፍቅር ማንም ሰው የለውም። \ No newline at end of file diff --git a/15/14.txt b/15/14.txt index 41bf94b..845dcc9 100644 --- a/15/14.txt +++ b/15/14.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 14 ያዘዝኋችሁን ነገር ብታደርጉ ወዳጆቼ ናችሁ። \v 15 ከእንግዲህ አገልጋዮች ብዬ አልጠራችሁም፤ ምክንያቱም አገልጋይ ጌታው ምን እያደረገ እንዳለ አያውቅም። ከአባቴ የሰማሁትን ነገር ሁሉ እንድታውቁ ስለ ነገርኋችሁ፣ ወዳጆች ብያችኋለሁ። -======= -\v 14 ያዘዝኋችሁን ነገር ብታደርጉ ወዳጆቼ ናችሁ። \v 15 ከእንግዲህ አገልጋዮች ብዬ አልጠራችሁም፡ ምክንያቱም አገልጋይ ጌታው ምን እያደረገ እንዳለ አያውቅም። ከአባቴ የሰማሁትን ነገር ሁሉ እንድታውቁ ስለ ነገርኋችሁ ወዳጆች ብያችኋለሁ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 14 ያዘዝኋችሁን ነገር ብታደርጉ ወዳጆቼ ናችሁ። \v 15 ከእንግዲህ አገልጋዮች ብዬ አልጠራችሁም፤ ምክንያቱም አገልጋይ ጌታው ምን እያደረገ እንዳለ አያውቅም። ከአባቴ የሰማሁትን ነገር ሁሉ እንድታውቁ ስለ ነገርኋችሁ፣ ወዳጆች ብያችኋለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/15/16.txt b/15/16.txt index cd96c8e..7572c48 100644 --- a/15/16.txt +++ b/15/16.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 16 እናንተ አልመረጣችሁኝም፤ ነገር ግን እኔ መረጥኋችሁ፤ ሄዳችሁ ፍሬ እንድታፈሩ፣ ፍሬአችሁም ዘላቂ ሆኖ እንዲቆይ ሾምኋችሁ። ይህም አብን በስሜ የምትለምኑትን ማንኛውንም ነገር እንዲሰጣችሁ ነው። \v 17 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ይህን ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ። -======= -\v 16 እናንተ አልመረጣችሁኝም፡ ነገር ግን እኔ መረጥኋችሁ፡ ሄዳችሁ ፍሬ እንድታፈሩ፣ ፍሬአችሁም ዘላቂ ሆኖ እንዲቆይ ሾምኋችሁ። ይህም አብን በስሜ የምትጠይቁትን ማንኛውንም ነገር ይሰጣችሁ ዘንድ ነው፣ \v 17 እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ይህን ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 16 እናንተ አልመረጣችሁኝም፤ ነገር ግን እኔ መረጥኋችሁ፤ ሄዳችሁ ፍሬ እንድታፈሩ፣ ፍሬአችሁም ዘላቂ ሆኖ እንዲቆይ ሾምኋችሁ። ይህም አብን በስሜ የምትለምኑትን ማንኛውንም ነገር እንዲሰጣችሁ ነው። \v 17 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ይህን ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/15/18.txt b/15/18.txt index a9266ab..5ea5633 100644 --- a/15/18.txt +++ b/15/18.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 18 ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ ዕወቁ። \v 19 ከዓለም ብትሆኑ ኖሮ ዓለም የራሱ እንደሆኑት አድርጎ በወደዳችሁ ነበር። ነገር ግን ከዓለም ስላይደላችሁ ከዓለምም ስለ መረጥኋችሁ ዓለም ይጠላችኋል። -======= -\v 18 ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደጠላኝ ዕወቁ። \v 19 ከዓለም ብትሆኑ ኖሮ ዓለም የራሱ እንደሆኑት አድርጎ በወደዳችሁ ነበር። ነገር ግን ከዓለም ስላይደላችሁ ከዓለምም ስለ መረጥኋችሁ ዓለም ይጠላችኋል። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 18 ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ ዕወቁ። \v 19 ከዓለም ብትሆኑ ኖሮ ዓለም የራሱ እንደሆኑት አድርጎ በወደዳችሁ ነበር። ነገር ግን ከዓለም ስላይደላችሁ ከዓለምም ስለ መረጥኋችሁ ዓለም ይጠላችኋል። \ No newline at end of file diff --git a/15/20.txt b/15/20.txt index 42436bf..13e8540 100644 --- a/15/20.txt +++ b/15/20.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 20 'አገልጋይ ከጌታው አይበልጥም' በማለት የነገርኋችሁን ቃል ልብ በሉ፤ እኔን አሳድደውኝ ከሆነ፣ እናንተንም ያሳድዷችኋል፤ ቃሌን ጠብቀው ከሆነ፣ የእናንተንም ቃል ይጠብቃሉ። \v 21 የላከኝን እርሱን ስለማያውቁ፣ በስሜ ምክንያት ይህን ሁሉ ያደርጉባችኋል። \v 22 እኔ ባልመጣና ባልነግራቸው ኖሮ ኀጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ ነገር ግን አሁን ለኀጢአታቸው የሚሰጡት ምክንያት የለም። -======= -\v 20 'አገልጋይ ከጌታው አይበልጥም' በማለት የነገርኋችሁን ቃል ልብ በሉ፡ እኔን አሳድደውኝ ከሆነ እናንተንም ያሳድዷችኋል፡ ቃሌን ጠብቀው ከሆነ፥ የእናንተንም ቃል ይጠብቃሉ። \v 21 የላከኝን እርሱን ስለማያውቁ በስሜ ምክንያት ይህን ሁሉ ያደርጉባችኋል። \v 22 እኔ ባልመጣና ባልነግራቸው ኖሮ ሓጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፡ ነገር ግን አሁን ለሐጢአታቸው የሚሰጡት ምክንያት የለም። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 20 'አገልጋይ ከጌታው አይበልጥም' በማለት የነገርኋችሁን ቃል ልብ በሉ፤ እኔን አሳድደውኝ ከሆነ፣ እናንተንም ያሳድዷችኋል፤ ቃሌን ጠብቀው ከሆነ፣ የእናንተንም ቃል ይጠብቃሉ። \v 21 የላከኝን እርሱን ስለማያውቁ፣ በስሜ ምክንያት ይህን ሁሉ ያደርጉባችኋል። \v 22 እኔ ባልመጣና ባልነግራቸው ኖሮ ኀጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ ነገር ግን አሁን ለኀጢአታቸው የሚሰጡት ምክንያት የለም። \ No newline at end of file diff --git a/15/23.txt b/15/23.txt index dfb5c17..1e899f8 100644 --- a/15/23.txt +++ b/15/23.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 23 እኔን የሚጠላ አባቴንም ይጠላል። \v 24 ማንም ያልሠራውን ሥራ በመካከላቸው ሠርቼ ባላሳያቸው ኖሮ ኀጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ አሁን ግን ሥራዬን አይተዋል፤ እኔንና አባቴንም ጠልተዋል። \v 25 ይህም የሆነው በሕጋቸው 'በከንቱ ጠሉኝ' ተብሎ የተጻፈው ቃል እንዲፈጸም ነው። -======= -\v 23 እኔን የሚጠላ አባቴንም ይጠላል። \v 24 ማንም ያልሠራውን ሥራ በመካከላቸው ሠርቼ ባላሳያቸው ኖሮ ኃጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፡ አሁን ግን ሥራዬን አይተዋል፡ እኔንና አባቴንም ጠልተዋል። \v 25 ይህም የሆነው በሕጋቸው 'በከንቱ ጠሉኝ' ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 23 እኔን የሚጠላ አባቴንም ይጠላል። \v 24 ማንም ያልሠራውን ሥራ በመካከላቸው ሠርቼ ባላሳያቸው ኖሮ ኀጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ አሁን ግን ሥራዬን አይተዋል፤ እኔንና አባቴንም ጠልተዋል። \v 25 ይህም የሆነው በሕጋቸው 'በከንቱ ጠሉኝ' ተብሎ የተጻፈው ቃል እንዲፈጸም ነው። \ No newline at end of file diff --git a/15/26.txt b/15/26.txt index 15f4155..a5fb487 100644 --- a/15/26.txt +++ b/15/26.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 26 ከአብ የምልክላችሁ አጽናኝ፣ እርሱም ከአብ የሚወጣው የእውነት መንፈስ በሚመጣበት ጊዜ፣ ስለ እኔ ይመሰክራል። \v 27 ከመጀመሪያ ጀምሮ ከእኔ ጋር ስለ ነበራችሁ፣ እናንተም ትመሰክራላችሁ። -======= -\v 26 ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ አጽናኝ እርሱም ከአብ የሚወጣው የእውነት መንፈስ በሚመጣበት ጊዜ ስለ እኔ ይመሰክራል። \v 27 ከመጀመሪያ ጀምሮ ከእኔ ጋር ስለ ነበራችሁ እናንተም ትመሰክራላችሁ። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 26 ከአብ የምልክላችሁ አጽናኝ፣ እርሱም ከአብ የሚወጣው የእውነት መንፈስ በሚመጣበት ጊዜ፣ ስለ እኔ ይመሰክራል። \v 27 ከመጀመሪያ ጀምሮ ከእኔ ጋር ስለ ነበራችሁ፣ እናንተም ትመሰክራላችሁ። \ No newline at end of file diff --git a/16/01.txt b/16/01.txt index df7d71d..d2d2fdb 100644 --- a/16/01.txt +++ b/16/01.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\c 16 \v 1 «እነዚህን ነገሮች የምነግራችሁ እምነታችሁ እንዳይናወጥ ነው፡፡ \v 2 ከምኵራብ ያስወጡአችኋል፤ እናንተን የሚገድል ሁሉ ለእግዚአብሔር መልካም እንዳደረገ የሚያስብበት ጊዜ መምጣቱ አይቀርም፡፡ -======= -\c 16 \v 1 እነዚህን ነገሮች የምነግራችሁ እምነታችሁ እንዳይናወጥ ነው፡፡ \v 2 ከምኩራብ ያስወጡዋችኋል፤ እናንተን የሚገድል ሁሉ ለእግዚአብሔር መልካም እንዳደረገ የሚያስብበት ጊዜ መምጣቱ አይቀርም፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\c 16 \v 1 «እነዚህን ነገሮች የምነግራችሁ እምነታችሁ እንዳይናወጥ ነው፡፡ \v 2 ከምኵራብ ያስወጡአችኋል፤ እናንተን የሚገድል ሁሉ ለእግዚአብሔር መልካም እንዳደረገ የሚያስብበት ጊዜ መምጣቱ አይቀርም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/16/03.txt b/16/03.txt index e6dde43..49056f2 100644 --- a/16/03.txt +++ b/16/03.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 3 እነዚህን ነገሮች የሚያደርጉት አብንም ሆነ እኔን ስለማያውቁ ነው፡፡ \v 4 ይህን የምነግራችሁ እነርሱ እነዚህ ነገሮች የሚፈጸሙበት ጊዜ በደረሰ ጊዜ፣ ነገሮቹን እንድታስተውሷቸውና እንዴት እንደነገርኋችሁ እንድታስቡ ነው፡፡ አብሬችሁ ስለ ነበርሁ ስለነዚህ ነገሮች ቀደም ሲል አልነገርኋችሁም፡፡ -======= -\v 3 እነዚህን ነገሮች የሚያደርጉት አብንም ሆነ እኔን ስለማያውቁ ነው፡፡ \v 4 ይህን የምነግራችሁ እነርሱ እነኚህን ነገሮች የሚፈጸሙበት ጊዜ በደረሰ ጊዜ ነገሮቹን እንድታስተውሷቸውና እንዴት እንደነገርኳችሁ እንድታስቡ ነው፡፡ አብሬችሁ ስለነበርኩ ስለነዚህ ነገሮች ቀደም ሲል አልነገርኳችሁም፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 3 እነዚህን ነገሮች የሚያደርጉት አብንም ሆነ እኔን ስለማያውቁ ነው፡፡ \v 4 ይህን የምነግራችሁ እነርሱ እነዚህ ነገሮች የሚፈጸሙበት ጊዜ በደረሰ ጊዜ፣ ነገሮቹን እንድታስተውሷቸውና እንዴት እንደነገርኋችሁ እንድታስቡ ነው፡፡ አብሬችሁ ስለ ነበርሁ ስለነዚህ ነገሮች ቀደም ሲል አልነገርኋችሁም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/16/05.txt b/16/05.txt index 74883cd..c86599f 100644 --- a/16/05.txt +++ b/16/05.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 5 ነገር ግን አሁን ወደ ላከኝ እመለሳለሁ፤ ያም ሆኖ ከእናንተ ማንም ´የት ነው የምትሄደው?ˋ ብሎ የሚጠይቀኝ የለም። \v 6 ምክንያቱም እነዚህን ነገሮች ስላልኋችሁ ልባችሁ በሐዘን ተሞልቷል፡፡ \v 7 ነገር ግን እውነቱን ልንገራችሁ፤ እኔ ብሄድ ይሻላችኋል፤ እኔ ካልሄድሁ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣም፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ፡፡ -======= -\v 5 ነገር ግን አሁን ወደላከኝ እመለሳለሁ፤ ያም ሆኖ ከእናንተ ማንም ´የት ነው የምትሄደውˋ ብሎ የሚጠይቀኝ የለም። \v 6 ምክንያቱም እነዚህን ነገሮች ስላልኳችሁ ልባችሁ በኃዘን ተሞልቷል፡፡ \v 7 ነገር ግን እውነቱን ልንገራችሁ፤ እኔ ብሄድ ይሻላችኋል፤ እኔ ካልሄድኩ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣም፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 5 ነገር ግን አሁን ወደ ላከኝ እመለሳለሁ፤ ያም ሆኖ ከእናንተ ማንም ´የት ነው የምትሄደው?ˋ ብሎ የሚጠይቀኝ የለም። \v 6 ምክንያቱም እነዚህን ነገሮች ስላልኋችሁ ልባችሁ በሐዘን ተሞልቷል፡፡ \v 7 ነገር ግን እውነቱን ልንገራችሁ፤ እኔ ብሄድ ይሻላችኋል፤ እኔ ካልሄድሁ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣም፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/16/08.txt b/16/08.txt index c0181a4..5f1d616 100644 --- a/16/08.txt +++ b/16/08.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 8 አጽናኙ በመጣ ጊዜ ስለ ኃጢአት፣ ስለ ጽድቅና ስለ ፍርድ ዓለምን ይወቅሳል፤ \v 9 ስለ ኀጢአት በእኔ ባለማመናቸው፤ \v 10 ስለ ጽድቅ እኔ ወደ አባቴ ስለምሄድና ከእንግዲህ ስለማታዩኝ፣ እንዲሁም \v 11 ስለ ፍርድ የዚህ ዓለም ገዢ ስለ ተፈረደበት ነው፡፡ -======= -\v 8 አጽናኙ በመጣ ጊዜ ስለ ኃጢአት፣ ስለ ጽድቅና ስለ ፍርድ ዓለምን ይወቅሳል፡- \v 9 ስለ ኃጢአት በእኔ ባለማመናቸው \v 10 ፣ስለጽድቅ እኔ ወደ አባቴ ስለምሄድና ከእንግዲህ ስለማታዩኝ እንዲሁም \v 11 ስለ ፍርድ የዚህ ዓለም ገዥ ስለተፈረደበት ነው፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 8 አጽናኙ በመጣ ጊዜ ስለ ኃጢአት፣ ስለ ጽድቅና ስለ ፍርድ ዓለምን ይወቅሳል፤ \v 9 ስለ ኀጢአት በእኔ ባለማመናቸው፤ \v 10 ስለ ጽድቅ እኔ ወደ አባቴ ስለምሄድና ከእንግዲህ ስለማታዩኝ፣ እንዲሁም \v 11 ስለ ፍርድ የዚህ ዓለም ገዢ ስለ ተፈረደበት ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/16/12.txt b/16/12.txt index d3909f2..2dc8197 100644 --- a/16/12.txt +++ b/16/12.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 12 ብዙ የምነግራችሁ ነገር አለኝ፤ ነገር ግን አሁን ልትረዱአቸው አትችሉም፡፡ \v 13 ነገር ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፣ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ ምክንያቱም እርሱ ከራሱ አይናገርም፤ ነገር ግን ከእኔ የሰማውን ሁሉ እነዚያን ይናገራል፤ ደግሞም ሊመጡ ስላሉ ነገሮች ይነግራችኋል፡፡ \v 14 የእኔ የሆኑትን ነገሮች ወስዶ ስለሚነግራችሁም ያከብረኛል፡፡ -======= -\v 12 ብዙ የምነግራችሁ ነገር አለኝ፣ ነገር ግን አሁን ልትረዱዋቸው አትችሉም፡፡ \v 13 ነገር ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ ምክንያቱም እርሱ ከራሱ አይናገርም፤ ነገር ግን ከኔ የሰማውን ሁሉ እነዚያን ይናገራል፤ደግሞም ሊመጡ ስላሉ ነገሮች ይነግራችኋል፡፡ \v 14 የኔ የሆኑትን ነገሮች ወስዶ ስለሚነግራችሁም ያከብረኛል፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 12 ብዙ የምነግራችሁ ነገር አለኝ፤ ነገር ግን አሁን ልትረዱአቸው አትችሉም፡፡ \v 13 ነገር ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፣ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ ምክንያቱም እርሱ ከራሱ አይናገርም፤ ነገር ግን ከእኔ የሰማውን ሁሉ እነዚያን ይናገራል፤ ደግሞም ሊመጡ ስላሉ ነገሮች ይነግራችኋል፡፡ \v 14 የእኔ የሆኑትን ነገሮች ወስዶ ስለሚነግራችሁም ያከብረኛል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/16/15.txt b/16/15.txt index 9b1369b..846565c 100644 --- a/16/15.txt +++ b/16/15.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 15 የአባቴ የሆነው ነገር ሁሉ የእኔ ነው፤ ስለዚህ ነው መንፈስ ቅዱስ የእኔ የሆኑትን ነገሮች ወስዶ ይነግራችኋል ያልኋችሁ፡፡ \v 16 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ፈጽሞ አታዩኝም ደግሞም እንደ ገና ከጥቂት ጊዜ በኋላ ታዩኛላችሁ።» -======= -\v 15 የአባቴ የሆነው ነገር ሁሉ የእኔ ነው፤ ስለዚህ ነው መንፈስ ቅዱስ የእኔ የሆኑትን ነገሮች ወስዶ ይነግራችኋል ያልኳችሁ፡፡ \v 16 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ፈጽሞ አታዩኝም ደግሞም እንደገና ከጥቂት ጊዜ በኋላ ታዩኛላችሁ፡፡» አላቸው። ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 15 የአባቴ የሆነው ነገር ሁሉ የእኔ ነው፤ ስለዚህ ነው መንፈስ ቅዱስ የእኔ የሆኑትን ነገሮች ወስዶ ይነግራችኋል ያልኋችሁ፡፡ \v 16 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ፈጽሞ አታዩኝም ደግሞም እንደ ገና ከጥቂት ጊዜ በኋላ ታዩኛላችሁ።» \ No newline at end of file diff --git a/16/17.txt b/16/17.txt index 281b37c..9b2f18a 100644 --- a/16/17.txt +++ b/16/17.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 17 ከደቀ መዛሙርቱ አንዳንዶቹ እርስ በርሳቸው ‹‹ወደ አባቴ ስለምሄድ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ፈጽሞ አታዩኝም ደግሞም እንደ ገና ከጥቂት ጊዜ በኋላ ታዩኛላችሁˋ እያለ የሚነግረን ነገር ምንድን ነው?›› ተባባሉ፡፡ \v 18 ከዚህም የተነሣ ‹‹ከጥቂት ጊዜ በኋላˋ ሲል ምን ማለቱ ነው። ምን እያለ እንደ ሆነ አናውቅም›› አሉ፡፡ -======= -\v 17 ከደቀመዛሙርቱ አንዳንዶቹ እርስ በእርሳቸው ‹‹´ወደ አባቴ ስለምሄድ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ፈጽሞ አታዩኝም ደግሞም እንደገና ከጥቂት ጊዜ በኋላ ታዩኛላችሁˋ እያለ የሚነግረን ነገር ምንድነው?›› ተባባሉ፡፡ \v 18 ከዚህም የተነሳ ‹‹ ´ከጥቂት ጊዜ በኋላˋ ሲል ምን ማለቱ ነው። ምን እያለ እንደሆነ አናውቅም ›› አሉ፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 17 ከደቀ መዛሙርቱ አንዳንዶቹ እርስ በርሳቸው ‹‹ወደ አባቴ ስለምሄድ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ፈጽሞ አታዩኝም ደግሞም እንደ ገና ከጥቂት ጊዜ በኋላ ታዩኛላችሁˋ እያለ የሚነግረን ነገር ምንድን ነው?›› ተባባሉ፡፡ \v 18 ከዚህም የተነሣ ‹‹ከጥቂት ጊዜ በኋላˋ ሲል ምን ማለቱ ነው። ምን እያለ እንደ ሆነ አናውቅም›› አሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/16/19.txt b/16/19.txt index db879ec..58bf67a 100644 --- a/16/19.txt +++ b/16/19.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 19 ኢየሱስም ሊጠይቁት በጣም እንደ ፈለጉ አይቶ፣ ‹‹ከጥቂት ጊዜ በኋላ ፈጽሞ አታዩኝም ደግሞም እንደ ገና ከጥቂት ጊዜ በኋላ ታዩኛላችሁˋ ስላልሁት ነገር እርስ በርሳችሁ ትጠያየቃላችሁን? \v 20 እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፣ እናንተ ታለቅሳለችሁ ታዝናላችሁም፤ ዓለም ግን ደስ ይለዋል፤ እናንተ በሐዘን ትሞላላችሁ፣ ነገር ግን ሐዘናችሁ ወደ ደስታ ይለወጣል፡፡ \v 21 አንዲት ሴት የመውለጃዋ ወራት በደረሰ ጊዜ፣ የምጧን ሥቃይ እያሰበች ታዝናለች፤ ነገር ግን ከወለደች በኋላ ሕፃን ወደዚህ ዓለም በመምጣቱ ከሚሰማት ደስታ የተነሣ ጭንቀቷን ፈጽሞ አታስበውም፡፡ -======= -\v 19 ኢየሱስም ሊጠይቁት በጣም እንደፈለጉ አይቶ ‹‹ከጥቂት ጊዜ በኋላ ፈጽሞ አታዩኝም ደግሞም እንደገና ከጥቂት ጊዜ በኋላ ታዩኛላችሁˋ ስላልኩት ነገር እርስ በእርሳችሁ ትጠያየቃላችሁን? እውነት \v 20 እውነት እላችኋለሁ እናንተ ታለቅሳለችሁ ታዝናላችሁም፣ ዓለም ግን ደስ ይለዋል፤ በሀዘን ትሞላላችሁ ነገር ግን ሀዘናችሁ ወደ ደስታ ይለወጣል፡፡ \v 21 አንዲት ሴት የመውለጃዋ ወራት በደረሰ ጊዜ የምጧን ስቃይ እያሰበች ታዝናለች ነገር ግን ከወለደች በኋላ ህጻን ወደዚህ አለም በመምጣቱ ከሚሰማት ደስታ የተነሳ ጭንቀቷን ፈጽሞ አታስበውም፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 19 ኢየሱስም ሊጠይቁት በጣም እንደ ፈለጉ አይቶ፣ ‹‹ከጥቂት ጊዜ በኋላ ፈጽሞ አታዩኝም ደግሞም እንደ ገና ከጥቂት ጊዜ በኋላ ታዩኛላችሁˋ ስላልሁት ነገር እርስ በርሳችሁ ትጠያየቃላችሁን? \v 20 እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፣ እናንተ ታለቅሳለችሁ ታዝናላችሁም፤ ዓለም ግን ደስ ይለዋል፤ እናንተ በሐዘን ትሞላላችሁ፣ ነገር ግን ሐዘናችሁ ወደ ደስታ ይለወጣል፡፡ \v 21 አንዲት ሴት የመውለጃዋ ወራት በደረሰ ጊዜ፣ የምጧን ሥቃይ እያሰበች ታዝናለች፤ ነገር ግን ከወለደች በኋላ ሕፃን ወደዚህ ዓለም በመምጣቱ ከሚሰማት ደስታ የተነሣ ጭንቀቷን ፈጽሞ አታስበውም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/16/22.txt b/16/22.txt index 6d1180e..a9338b6 100644 --- a/16/22.txt +++ b/16/22.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 22 ደግሞም አሁን ዐዝናችኋል፤ ነገር ግን ተመልሼ አያችኋለሁ፤ ልባችሁም ደስ ይለዋል፤ ደስታችሁንም ማንም ከእናንተ ሊወስድ አይችልም፡፡ \v 23 በዚያም ቀን ምንም ጥያቄ አትጠይቁኝም፤ እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፣ ከአብ ዘንድ ማንኛውንም ነገር ብትለምኑ አብ ስለስሜ ይሰጣችኋል፡፡ \v 24 እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፣ ለምኑ፣ ደስታችሁም ሙሉ ይሆን ዘንድ ትቀበላላችሁ፡፡ -======= -\v 22 ደግሞም አሁን አዝናችኋል፣ ነገር ግን ተመልሼ አያችኋለሁ፤ ልባችሁም ደስ ይለዋል፣ ደስታችሁንም ማንም ከእናንተ ሊወስድ አይችልም፡፡ \v 23 በዚያም ቀን ምንም ጥያቄ አትጠይቁኝም፤ እውነት እውነት እላችኋለሁ ከአብ ዘንድ ማንኛውንም ነገር ብትለምኑ አብ ስለስሜ ይሰጣችኋል፡፡ \v 24 እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፣ ለምኑ፥ ደስታችሁም ሙሉ ይሆን ዘንድ ትቀበላላችሁ፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 22 ደግሞም አሁን ዐዝናችኋል፤ ነገር ግን ተመልሼ አያችኋለሁ፤ ልባችሁም ደስ ይለዋል፤ ደስታችሁንም ማንም ከእናንተ ሊወስድ አይችልም፡፡ \v 23 በዚያም ቀን ምንም ጥያቄ አትጠይቁኝም፤ እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፣ ከአብ ዘንድ ማንኛውንም ነገር ብትለምኑ አብ ስለስሜ ይሰጣችኋል፡፡ \v 24 እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፣ ለምኑ፣ ደስታችሁም ሙሉ ይሆን ዘንድ ትቀበላላችሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/16/25.txt b/16/25.txt index e199429..5eef27b 100644 --- a/16/25.txt +++ b/16/25.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 25 እስከ አሁን በምሳሌ ስነግራችሁ ነበር፤ ነገር ግን በምሳሌ የማልናገርበትና ለእናንተ ስለ አብ በግልጽ የምናገርበት ጊዜ ይመጣል፡፡ -======= -\v 25 እስከአሁን በምሳሌ ስነግራችሁ ነበር፣ ነገር ግን በምሳሌ የማልናገርበትና ለእናንተ ስለ አብ በግልጽ የምናገርበት ጊዜ ይመጣል፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 25 እስከ አሁን በምሳሌ ስነግራችሁ ነበር፤ ነገር ግን በምሳሌ የማልናገርበትና ለእናንተ ስለ አብ በግልጽ የምናገርበት ጊዜ ይመጣል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/16/26.txt b/16/26.txt index 5b37390..43e297f 100644 --- a/16/26.txt +++ b/16/26.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 26 በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ ወደ አብ እለምናለሁ አልላችሁም፤ \v 27 ምክንያቱም አብ ራሱ እኔን ስለወደዳችሁኝና ከአብ ዘንድ እንደ መጣሁ ስላመናችሁ ይወዳችኋልና ነው፡፡ \v 28 ከአብ ወደዚህ ዓለም መጥቻለሁ፤ እንደ ገናም ይህን ዓለም ትቼ ወደ አብ እሄዳለሁ፡፡» -======= -\v 26 በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለእናንተ ወደ አብ እለምናለሁ አልላችሁም፤ \v 27 ምክንያቱም አብ እራሱ እኔን ስለወደዳችሁኝና ከአብ ዘንድ እንደመጣሁ ስላመናችሁ ይወዳችኋልና ነው፡፡ \v 28 ከአብ ዘንድ ወደዚህ ዓለም መጥቻለሁ እንደገናም ይህን ዓለም ትቼ ወደ አብ እሄዳለሁ፡፡» ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 26 በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ ወደ አብ እለምናለሁ አልላችሁም፤ \v 27 ምክንያቱም አብ ራሱ እኔን ስለወደዳችሁኝና ከአብ ዘንድ እንደ መጣሁ ስላመናችሁ ይወዳችኋልና ነው፡፡ \v 28 ከአብ ወደዚህ ዓለም መጥቻለሁ፤ እንደ ገናም ይህን ዓለም ትቼ ወደ አብ እሄዳለሁ፡፡» \ No newline at end of file diff --git a/16/29.txt b/16/29.txt index 9b9af73..54e085c 100644 --- a/16/29.txt +++ b/16/29.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 29 ደቀ መዛሙርቱ፣ ‹‹እነሆ፣ አሁን በግልጽ ተናገርህ፤ ምንም በምሳሌ አልተናገርህም፡፡ \v 30 አሁን ሁሉን እንደምታውቅና ማንም ጥያቄ ሊጠይቅህ እንደማያስፈልግ አውቀናል። በዚህም ምክንያት አንተ ከአብ እንደ መጣህ እናምናለን» አሉት፡፡ \v 31 ኢየሱስ፣ ‹‹አሁንስ አመናችሁ ማለት ነው?›› -======= -\v 29 ደቀመዛሙርቱም ‹‹አየህ፣ አሁን በግልጽ ተናገርህ ፤ ምንም በምሳሌ አልተናገርክም፡፡ \v 30 አሁን ሁሉን እንምታውቅና ማንም ጥያቄ ሊጠይቅህ እንደማያስፈልግ አውቀናል። በዚህም ምክንያት አንተ ከአብ ዘንድ እንደመጣህ እናምናለን» አሉት፡፡ \v 31 ኢየሱስም ‹‹ አሁንስ አመናችሁ ማለት ነው።›› አላቸው፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 29 ደቀ መዛሙርቱ፣ ‹‹እነሆ፣ አሁን በግልጽ ተናገርህ፤ ምንም በምሳሌ አልተናገርህም፡፡ \v 30 አሁን ሁሉን እንደምታውቅና ማንም ጥያቄ ሊጠይቅህ እንደማያስፈልግ አውቀናል። በዚህም ምክንያት አንተ ከአብ እንደ መጣህ እናምናለን» አሉት፡፡ \v 31 ኢየሱስ፣ ‹‹አሁንስ አመናችሁ ማለት ነው?›› \ No newline at end of file diff --git a/16/32.txt b/16/32.txt index 571ee19..2170639 100644 --- a/16/32.txt +++ b/16/32.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 32 እነሆ፣ እያንዳንዳችሁ እኔን ብቻዬን ትታችሁ ወደየቤታችሁ የምትበታተኑበት ጊዜ እየመጣ ነው፡፡ አዎን፣ በርግጥም መጥቷል፡፡ ነገር ግን አብ ከእኔ ጋር ስላለ ብቻዬን አይደለሁም፡፡ \v 33 በስሜ ሰላም እንዲሆንላችሁ እነዚህን ነገሮች ነግሬአችኋለሁ፡፡ በዓለም ውስጥ ስትኖሩ መከራ አለባችሁ ነገር ግን አይዟችሁ፣ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ፡፡» -======= -\v 32 ልብ በሉ እያንዳንዳችሁ እኔን ብቻዬን ትታችሁ ወደየቤታችሁ የምትበታተኑበት ጊዜ እየመጣ ነው፡፡ አዎን፣ በእርግጥም መጥቷል፡፡ ነገር ግን አብ ከኔ ጋር ስላለ ብቻዬን አይደለሁም፡፡ \v 33 በስሜ ሰላም ይሆንላችሁ ዘንድ እነዚህን ነገሮች ነግሬአችኋለሁ፡፡ በዓለም ውስጥ ስትኖሩ መከራ አለባችሁ ነገር ግን እኔ ዓለምን አሸንፌአለሁና በርቱ፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 32 እነሆ፣ እያንዳንዳችሁ እኔን ብቻዬን ትታችሁ ወደየቤታችሁ የምትበታተኑበት ጊዜ እየመጣ ነው፡፡ አዎን፣ በርግጥም መጥቷል፡፡ ነገር ግን አብ ከእኔ ጋር ስላለ ብቻዬን አይደለሁም፡፡ \v 33 በስሜ ሰላም እንዲሆንላችሁ እነዚህን ነገሮች ነግሬአችኋለሁ፡፡ በዓለም ውስጥ ስትኖሩ መከራ አለባችሁ ነገር ግን አይዟችሁ፣ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ፡፡» \ No newline at end of file diff --git a/17/01.txt b/17/01.txt index 4467e8e..6b0858f 100644 --- a/17/01.txt +++ b/17/01.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\c 17 \v 1 ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ እያየ፣ ‹‹አባት ሆይ፣ ሰዓቱ ደርሷል፣ ያከብርህ ዘንድ ልጅህን አክብረው \v 2 ይህም ከአንተ ለተቀበላቸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት እንዲሰጣቸው በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ በሰጠኸው ሥልጣን ልክ ነው፡፡ -======= -\c 17 \v 1 ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ እያየ ‹‹ አባት ሆይ ሰዓቱ ደርሷል፣ ያከብርህ ዘንድ ልጅህን አክብረው \v 2 ይህም ከአንተ ለተቀበላቸው ሁሉ የዘላለምን ህይወት ይሰጣቸው ዘንድ በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ በሰጠኸው ሥልጣን ልክ ነው፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\c 17 \v 1 ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ እያየ፣ ‹‹አባት ሆይ፣ ሰዓቱ ደርሷል፣ ያከብርህ ዘንድ ልጅህን አክብረው \v 2 ይህም ከአንተ ለተቀበላቸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት እንዲሰጣቸው በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ በሰጠኸው ሥልጣን ልክ ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/17/03.txt b/17/03.txt index 367b0e8..f8e1b59 100644 --- a/17/03.txt +++ b/17/03.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 3 ብቻህን እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተን፣ የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲያውቁ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው፡፡ \v 4 አባት ሆይ፣ እንዳከናውነው የሰጠኸኝን ሥራ በመፈጸም በምድር ላይ አከበርሁህ፡፡ \v 5 አሁን አባት ሆይ፣ ዓለም ሳይፈጠር በፊት በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር ከአንተ ጋር አክብረኝ፡፡ -======= -\v 3 ብቻህን እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህ የዘላለም ህይወት ነው፡፡ \v 4 አባት ሆይ እንዳከናውነው የሰጠኸኝን ሥራ በመፈጸም በምድር ላይ አከበርኩህ፡፡ \v 5 አሁን አባት ሆይ ዓለም ሳይፈጠር በፊት በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር ከአንተ ጋር አክብረኝ፡፡ ->>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875 +\v 3 ብቻህን እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተን፣ የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲያውቁ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው፡፡ \v 4 አባት ሆይ፣ እንዳከናውነው የሰጠኸኝን ሥራ በመፈጸም በምድር ላይ አከበርሁህ፡፡ \v 5 አሁን አባት ሆይ፣ ዓለም ሳይፈጠር በፊት በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር ከአንተ ጋር አክብረኝ፡፡ \ No newline at end of file