Fri May 13 2016 18:38:14 GMT+0100 (GMT Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-13 18:38:14 +01:00
parent 689cf41464
commit 58144426b8
5 changed files with 9 additions and 5 deletions

View File

@ -1 +1 @@
18 አንተ ወደ አለም ላክኸኝ እኔም ደግሞ እነርሱን ወደ አለም እልካቸዋለሁ፡፡ 19 አነርሱ ለእውነት ይለዩ ዘንድ እኔ እራሴን ስለእነርሱ ለይቻለሁ፡፡
\v 18 አንተ ወደ አለም ላክኸኝ እኔም ደግሞ እነርሱን ወደ አለም እልካቸዋለሁ፡፡ \v 19 አነርሱ ለእውነት ይለዩ ዘንድ እኔ እራሴን ስለእነርሱ ለይቻለሁ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
20 ከእነርሱ ቃል የተነሳ በእኔ ስለሚያምኑት ሁሉ እንጂ ስለእነዚህ ብቻ አልጸልይም፡፡ 21 ይህም አባት ሆይ አንተ በእኔ እኔም በአንተ እንዳለሁ እነርሱም አንድ ይሆኑ ዘንድ ነው፡፡ ዓለም አንተ እንደላከኝ ያምን ዘንድ እነርሱም በእኛ ይሆኑ ዘንድ እጸልያለሁ፡፡
\v 20 ከእነርሱ ቃል የተነሳ በእኔ ስለሚያምኑት ሁሉ እንጂ ስለእነዚህ ብቻ አልጸልይም፡፡ \v 21 ይህም አባት ሆይ አንተ በእኔ እኔም በአንተ እንዳለሁ እነርሱም አንድ ይሆኑ ዘንድ ነው፡፡ ዓለም አንተ እንደላከኝ ያምን ዘንድ እነርሱም በእኛ ይሆኑ ዘንድ እጸልያለሁ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
22 እኛ አንድ እንደሆንን እነርሱም አንድ ይሆኑ ዘንድ ከአንተ የተቀበልኩትን ክብር ለእነርሱም ሰጥቻቸዋለሁ፡- 23 በአንድነት ፍጹም ይሆኑ ዘንድ እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ፡፡ ይህም አለም አንተ እንደላከኝ እኔንም በወደድክበት ፍቅር እነርሱንም እንደወደድካቸው ያውቅ ዘንድ ነው፡፡
\v 22 እኛ አንድ እንደሆንን እነርሱም አንድ ይሆኑ ዘንድ ከአንተ የተቀበልኩትን ክብር ለእነርሱም ሰጥቻቸዋለሁ፡- \v 23 በአንድነት ፍጹም ይሆኑ ዘንድ እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ፡፡ ይህም አለም አንተ እንደላከኝ እኔንም በወደድክበት ፍቅር እነርሱንም እንደወደድካቸው ያውቅ ዘንድ ነው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
24 አባት ሆይ የሰጠኸኝ እነዚህ ከፍጥረት መጀመሪያ አስቀድሞ ስለወደድከኝ የሰጠኸኝን ክብር ያዩ ዘንድ እኔ ባለሁበት እነርሱም ከኔ ጋር ይሆኑ ዘንድ እወዳለሁ፡፡
\v 24 አባት ሆይ የሰጠኸኝ እነዚህ ከፍጥረት መጀመሪያ አስቀድሞ ስለወደድከኝ የሰጠኸኝን ክብር ያዩ ዘንድ እኔ ባለሁበት እነርሱም ከኔ ጋር ይሆኑ ዘንድ እወዳለሁ፡፡

View File

@ -55,6 +55,10 @@
"17-06",
"17-09",
"17-12",
"17-15"
"17-15",
"17-18",
"17-20",
"17-22",
"17-24"
]
}