Wed May 18 2016 11:50:05 GMT-0700 (US Mountain Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-18 11:50:05 -07:00
parent bfe987e765
commit 499c3db0cc
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ጲላጦስም «እውነት ምንድነው?» ብሎ እንደገና ወደ አይሁድ ወጣና «በዚህ ሰው ላይ ምንም ጥፋት አላገኘሁበትም። እንደምታውቁት በየአመቱ በፋሲካ በዓል አንድ እስረኛ እለቅላችኋለሁ፣ ታዲያ የአይሁድን ንጉሥ ልፍታላችሁን?» አላቸው። እነርሱም« ይህን ሰው አንፈልግም፥ በርባንን ፍታልን» በማለት መለሱለት። በርባን ወንበዴ ነበር።
ጲላጦስም «እውነት ምንድነው?» ካለ በኋላ እንደገና ወደ አይሁድ ወጣና «በዚህ ሰው ላይ ምንም ጥፋት አላገኘሁበትም። እንደተለመደው በየአመቱ በፋሲካ በዓል አንድ እስረኛ እለቅላችኋለሁ፣ ታዲያ የአይሁድን ንጉሥ ልፍታላችሁን?» አላቸው። እነርሱም« ይህን ሰው አንፈልግም፥ በርባንን ፍታልን» በማለት መለሱለት። በርባን ግን ወንበዴ ነበር።