Mon Jul 03 2017 15:27:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-03 15:27:08 +03:00
parent 2a59275a61
commit 447ccbab09
6 changed files with 6 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
1 እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፡ ገበሬው ደግሞ አባቴ ነው። 2 እርሱም በእኔ ላይ ያለውን ፍሬ ያማያፈራውን ማንኛውንም ቅርንጫፍ ያስወግደዋል፡ፍሬ የሚያፈራውን ግን ይበልጥ ያፈራ ዘንድ ያጠራዋል
\c 15 \v 1 እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፡ ገበሬው ደግሞ አባቴ ነው። \v 2 እርሱም በእኔ ላይ ያለውን ፍሬ ያማያፈራውን ማንኛውንም ቅርንጫፍ ያስወግደዋል፡ፍሬ የሚያፈራውን ግን ይበልጥ ያፈራ ዘንድ ያጠራዋል

View File

@ -1 +1 @@
3 ከነገርኋችሁ ቃል የተነሳ እናንተ ንጹሓን ናችሁ። 4 በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ላይ ካልኖረ በስተቀር በራሱ ፍሬ ማፍራት እንደማይችል ሁሉ እናንተም በእኔ ካልኖራችሁ ፍሬ ማፍራት አትችሉም
\v 3 ከነገርኋችሁ ቃል የተነሳ እናንተ ንጹሓን ናችሁ። \v 4 በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ላይ ካልኖረ በስተቀር በራሱ ፍሬ ማፍራት እንደማይችል ሁሉ እናንተም በእኔ ካልኖራችሁ ፍሬ ማፍራት አትችሉም

View File

@ -1 +1 @@
5 እኔ የወይን ግንድ ነኝ፡ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ ብኖር ያ ሰው ብዙ ፍሬ ያፈራል። ያለ እኔ ምንም ነገር ልታደርጉ አትችሉም። 6 ማንም ሰው በእኔ ባይኖር እንደ ቅርንጫፍ ይወገዳል፡ይደርቃልም፡ሰዎች ሰብስበው ወደ እሳት ይጥሉታል፡ይቃጠላልም። 7 በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ጠይቁ ይሰጣችኋል።
\v 5 እኔ የወይን ግንድ ነኝ፡ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ ብኖር ያ ሰው ብዙ ፍሬ ያፈራል። ያለ እኔ ምንም ነገር ልታደርጉ አትችሉም። \v 6 ማንም ሰው በእኔ ባይኖር እንደ ቅርንጫፍ ይወገዳል፡ይደርቃልም፡ሰዎች ሰብስበው ወደ እሳት ይጥሉታል፡ይቃጠላልም። \v 7 በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ጠይቁ ይሰጣችኋል።

View File

@ -1 +1 @@
8 ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀ መዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከበራል። 9 አብ እንደወደደኝ እኔም ወደድኋችሁ፡ በፍቅሬ ኑሩ።
\v 8 ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀ መዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከበራል። \v 9 አብ እንደወደደኝ እኔም ወደድኋችሁ፡ በፍቅሬ ኑሩ።

View File

@ -1 +1 @@
10 እኔ የአባቴን ትዕዛዝ እንደጠበቅሁና በፍቅሩ እንደምኖር ሁሉ እናንተም ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ። 11ደስታዬ በውስጣችሁ እንዲሆንና ደስታችሁም ፍጹም እንዲሆን እነዚህን ነገሮች ነግሬአችኋለሁ።
\v 10 እኔ የአባቴን ትዕዛዝ እንደጠበቅሁና በፍቅሩ እንደምኖር ሁሉ እናንተም ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ። \v 11 11ደስታዬ በውስጣችሁ እንዲሆንና ደስታችሁም ፍጹም እንዲሆን እነዚህን ነገሮች ነግሬአችኋለሁ።

View File

@ -284,11 +284,11 @@
"14-21",
"14-23",
"14-25",
"14-28",
"15-01",
"15-03",
"15-05",
"15-08",
"15-10",
"15-12",
"15-14",
"15-16",