Wed Sep 26 2018 15:00:35 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
commit
4448386ab5
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\c 1 \v 1 በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ፤ \v 2 ይህም ቃል ከመጀመሪያው ከእግዚአብሔር ጋር ነበር፡፡ \v 3 ሁሉም ነገር የተሠራው በእርሱ አማካይነት ነው፤ ከተሠሩት ነገሮች ሁሉ ያለ እርሱ የተሠራ አንድም ነገር አልነበረም፡፡
|
||||
=======
|
||||
በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ፤ይህም ቃል ከመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር፡፡ ሁሉም ነገር የተሠራው በእርሱ አማካይነት ነው፤ ከተሠሩት ነገሮች ሁሉ ያለ እርሱ የተሠራ አንድም ነገር አልነበረም፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 4 በእርሱ ሕይወት ነበረ፤ያም ሕይወት የሰው ሁሉ ብርሃን ነበር፡፡ \v 5 ብርሃኑ በጨለማ ይበራል፤ ጨለማም ሊያጠፋው አልቻለም፡፡
|
||||
=======
|
||||
በእርሱ ሕይወት ነበረ፤ያም ሕይወት የሰው ሁሉ ብርሃን ነበር፡፡ ብርሃኑ በጨለማ ይበራል፤ ጨለማም ሊያጠፋው አልቻለም፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 6 ከእግዚአብሔር የተላከ ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበር፡፡ \v 7 ሁሉም በእርሱ እንዲያምኑ እርሱ ስለ ብርሃን ሊመሰክር መጣ። \v 8 ስለ ብርሃን ሊመሰክር መጣ እንጂ ዮሐንስ ራሱ ብርሃን አልነበረም፡፡
|
||||
=======
|
||||
ከእግዚአብሔር የተላከ ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበር፡፡ ሁሉም በእርሱ እንዲያምኑ እርሱ ስለ ብርሃን ሊመሰክር መጣ። ስለ ብርሃን ሊመሰክር መጣ እንጂ ዮሐንስ እራሱ ብርሃን አልነበረም፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 10 እርሱ በዓለም ውስጥ ነበር፤ ዓለሙም የተሠራው በእርሱ ነው፤ ዓለም ግን አላወቀውም፤ \v 11 የራሱ ወደ ሆኑት መጣ፤ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም፡፡
|
||||
=======
|
||||
እርሱ በዓለም ውስጥ ነበር፤ዓለሙም የተሠራው በእርሱ ነው፤ዓለም ግን አላወቀውም፤ የራሱ ወደ ሆኑት መጣ፤የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች የመሆንን መብት ሰጣቸው፡፡ \v 13 እነርሱም ከደምና ከሥጋ ወይም ከሰው ፈቃድ አልተወለዱም፤ ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ፡፡
|
||||
=======
|
||||
ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአበብሔር ልጅ የመሆንን መብት ሰጣቸው፡፡ እነርሱም ከደምና ከሥጋ ወይም ከሰው ፈቃድ አልተወለዱም፤ ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 14 ቃል ሥጋ ሆነ፤ በመካከላችንም ዐደረ፤ እኛም ጸጋና እውነት የተሞላውን ከአብ ዘንድ ያለውን የአንድያ ልጁን ክብር አየን፡፡ \v 15 ዮሐንስ ስለ እርሱ መሰከረ፤ ድምፁንም ከፍ አድርጎ፣ «ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ከእኔ ይበልጣል፤ 'ከእኔ በፊት ነበርና' ያልኋችሁ ይህ ነው» ይል ነበር፡፡
|
||||
=======
|
||||
ቃል ሥጋ ሆነ፤ በመካከላችንም ዐደረ፤ እኛም ጸጋና እውነት የተሞላውን ከአብ ዘንድ ያለውን የአንድያ ልጁን ክብር አየን፡፡ ዮሐንስ ስለ እርሱ መሰከረ፤ ድምጹንም ከፍ አድርጎ «ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ከእኔ ይበልጣል፤ ከእኔ በፊት ነበርና ያልኋችሁይል ነበር፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 16 ከእርሱ ሙላት ሁላችንም በጸጋ ላይ ጸጋ ተቀበልን፤ \v 17 ሕግ በሙሴ በኩል ተሰጥቶ ነበር፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ በኩል መጣ፡፡ \v 18 በየትኛውም ጊዜ እግዚአብሔርን ያየው አንድም ሰው የለም፤ ነገር ግን በአባቱ ዕቅፍ ያለውና እርሱ ራሱ እግዚአብሔር የሆነው አንድያ ልጁ እርሱ እግዚአብሔርን እንዲታወቅ አደረገው፡፡
|
||||
=======
|
||||
ከእርሱ ሙላት ሁላችንም በጸጋ ላይ ጸጋ ተቀብልን፤ ሕግ በሙሴ በኩል ተሰጥቶ ነበር፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ በኩል መጣ፡፡ በየትኛውም ጊዜ እግዚአብሔርን ያየው አንድም ሰው የለም፤ነገርግን በአባቱ እቅፍ ያለውና እርሱ እራሱ እግዚአብሔር የሆነው አንድያ ልጁ እርሱ እግዚአብሔር እንዲታወቅ አደረገው፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 19 አይሁድ ከኢየሩሳሌም ካህናትንና ሌዋውያንን ልከው፣ «አንተ ማን ነህ?» ብለው በጠየቁት ጊዜ፣ የዮሐንስ ምስክርነት ይህ ነው፡፡ \v 20 እርሱ በግልጽ ተናገረ አልካደምም፤ ነገር ግን፣ «እኔ ክርስቶስ አይደለሁም» ብሎ መለሰላቸው። \v 21 ስለዚህ እነርሱም፣ «ታዲያ ማን ነህ? ኤልያስ ነህን?» ብለው ጠየቁት፤ እርሱ፣ «አይደለሁም» አላቸው። እነርሱ፣ «ነቢዩ ነህን?» አሉት፤ እርሱ፣ «አይደለሁም» አለ፡፡
|
||||
=======
|
||||
አይሁድ ከኢየሩሳሌም ካህናትንና ሌዋውያንን ልከው «አንተ ማን ነህ» ብለው በጠየቁት ጊዜ የዮሐንስ ምስክርነት ይህ ነው፡፡ እርሱ በግልጽ ተናገረ አልካደምም፤ ነገር ግን «እኔ ክርስቶስ አይደለሁም» ብሎ መለሰላቸው። እነርሱም ታዲያ ማን ነህ? ኤልያስ ነህን? ብለው ጠየቁት፤ እርሱም አይደለሁም አላቸው። እነርሱም ነቢዩ ነህን? አሉት፤ እርሱም«አይደለሁም» አለ፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1,3 +1,11 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 22 ከዚያም እነርሱ፣ «ለላኩን መልስ መስጠት እንድንችል፣ አንተ ማን ነህ? ስለ ራስህስ ምን ትላለህ?» አሉት፡፡
|
||||
\v 23 እርሱ፣ «ልክ ነቢዩ ኢሳይያስ እንዳለው፡-
|
||||
'የጌታን መንገድ አስተካክሉ' እያለ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ እኔ ነኝ» አላቸው፡፡
|
||||
=======
|
||||
\v 22 ከዚያም እነርሱ «ለላኩን መልስ መስጠት እንድንችል፣ አንተ ማን ነህ? ስለ ራስህስ ምን ትላለህ?» አሉት፡፡
|
||||
\v 23 እርሱም፣
|
||||
«በነቢዩ በኢሳይያስ እንደ ተነገረው፡-
|
||||
‹የጌታን መንገድ አስተካክሉ> እያለ
|
||||
በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምጽ እኔ ነኝ» አላቸው፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 24 ከፈሪሳውያን የተላኩ ሰዎችም ነበሩ። \v 25 እነርሱ፣ «ክርስቶስ፣ ኤልያስ ወይም ነቢዩ ካልሆንህ፣ ታዲያ ለምን ታጠምቃለህ?» ብለው ጠየቁት፡፡
|
||||
=======
|
||||
ከፈሪሳውያን ዘንድ የተላኩ ሰዎች ነበሩ። እነርሱ፣ « ክርስቶስ ፣ኤልያስ ወይም ነቢዩ ካልሆንክ፣ ታዲያ ለምን ታጠምቃለህ?" አሉት፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 26 ዮሐንስ፣ «እኔ በውሃ አጠምቃለሁ፤ ይሁን እንጂ እናንተ የማታውቁት በመካከላችሁ ቆሟል፤ \v 27 ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ነው፤ እኔ የጫማውን ማሰሪያ ለመፍታት እንኳ የማልበቃ ነኝ» በማለት መለሰላቸው፤ \v 28 ይህ ሁሉ የሆንው ዮሐንስ ሲያጠምቅ በነበረበት በዮርዳኖስ ማዶ በምትገኘው በቢታንያ ነበር፡፡
|
||||
=======
|
||||
ዮሐንስም መልሶ፡፡ «እኔ በውሃ አጠምቃለሁ፤ ይሁን እንጂ እናንተ የማታውቁት በመካከላችሁ ቈሟል፤ ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ነው፤እኔ የጫማውን ማሰሪያ ለመፍታት እንኳ የማልበቃ ነኝ አላቸው፤ ይህ ሁሉ የሆንው ዮሐንስ ሲያጠምቅ በነበረበት በዮርዳኖስ ማዶ በምትገኘው በቢታንያ ነበር፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 29 በማግስቱ ዮሐንስ ኢየሱስ ወደ እርሱ ሲመጣ ተመልክቶ እንዲህ አለ፤ «እነሆ፣ የዓለምን ኀጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ ይኸውና! \v 30 'ከእኔ በኋላ የሚመጣው ከእኔ በፊት ስለ ነበረ ከእኔ ይበልጣል' ብዬ ስለ እርሱ የነገርኋችሁ እርሱ ነው፡፡ \v 31 እኔ አላወቅሁትም ነበር፤ ነገር ግን እርሱ ለእስራኤል ይገለጥ ዘንድ እኔ በውሃ እያጠመቅሁ መጣሁ፡፡»
|
||||
=======
|
||||
በማግስቱ ዮሐንስ ኢየሱስ ወደ እርሱ ሲመጣ ተመልክቶ እንዲህ አለ፣ « የዓለምን ኀጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ ይኽውና ! ያ፣ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ከእኔ በፊት ስለ ነበረ ከእኔ ይበልጣል ብዬ ስለ እርሱ የነገርኋችሁ እርሱ ነው፡፡ እኔ አላወቅሁትም ነበር፤ ነገር ግን እርሱ ለእስራኤል ይገለጥ ዘንድ በውሃ እያጠመቅሁ መጣሁ፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 32 ዮሐንስ እንዲህ ሲል መሰከረ፤ የእግዚአብሔር መንፈስ ከሰማይ እንደ ርግብ ሲወርድና በእርሱ ላይ ሲያርፍ አየሁ፡፡ \v 33 እኔ አላወቅሁትም ነበር፤ ነገር ግን በውሃ እንዳጠምቅ የላከኝ እርሱ፣ 'መንፈስ ሲወርድበትና ሲያርፍበት የምታየው፣ በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቀው እርሱ ነው' አለኝ፡፡ \v 34 እኔ ይህን አይቻለሁ፤ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነም መስክሬአለሁ፡፡»
|
||||
=======
|
||||
ዮሐንስ እንዲህ ሲል መሰከረ፡፡ የእግዚአብሔር መንፈስ ከሰማይ እንደ እርግብ ሲወርድና በእርሱ ላይ ሲያርፍ አየሁ፡፡ እኔ አላወቅሁትም ነበር፤ ነገር ግን በውሃ እንዳጠምቅ የላከኝ እርሱ ፣ «መንፈስ ሲወርድበትና ሲያርፍበት የምታየው ፣ በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቀው እርሱ ነው» አለኝ፡፡ እኔም ይህን አይቻለሁ፤ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነም እመሰክራለሁ፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 35 ደግሞም በማግስቱ፣ ዮሐንስ ከሁለት ደቀ መዛሙርቱ ጋር ቆሞ ሳለ፣ \v 36 ኢየሱስን በአጠገባቸው ሲያልፍ አዩት፤ ዮሐንስም፣ «እነሆ፣ የእግዚአብሔር በግ» አለ፡፡
|
||||
=======
|
||||
ደግሞም በማግስቱ፣ ዮሐንስ ከሁለት ደቀመዛሙርቱ ጋር ቈሞ ሳለ፣ ኢየሱስን በአጠገባቸው ሲያልፍ አዩት፤ ዮሐንስም «የእግዚአብሔር በግ ይኸውና» አለ፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 37 ሁለቱ ደቀ መዛሙርት፣ ዮሐንስ ይህን ሲናገር ሰምተው ኢየሱስን ተከተሉት፤ \v 38 ከዚያም ኢየሱስ መለስ ብሎ ሲከተሉት አየና፣ «ምን ትፈልጋላችሁ?» አላቸው:: እነርሱ፣ «ረቢ የት ነው የምትኖረው?» አሉት። ረቢ ማለት 'መምህር' ማለት ነው። \v 39 እርሱ፣ «ኑና እዩ» አላቸው፡፡ ከዚያም እነርሱ መጥተው የሚኖርበትን አዩ፤ በዚያም ቀን ዐብረውት ዋሉ፤ ሰዓቱም ዐሥረኛው ሰዓት ያህል ሆኖ ነበርና::
|
||||
=======
|
||||
ሁለቱ ደቀመዛሙርት፣ ዮሐንስ ይህን ሲናገር ሰምተው ኢየሱስን ተከተሉት፤ ኢየሱስም ዘወር ሲል ሲከተሉት አየና «ምን ትፈልጋላችሁ?» አላቸው:: እነርሱ፣ «ረቢ የት ነው የምትኖረው?» አሉት። ረቢ ማለት መምህር ማለት ነው። እርሱም «ኑና እዩ» አላቸው፡፡ እነርሱም መጥተው የሚኖርበትን አዩ፤ በዚያም ቀን አብረውት ዋሉ፤ ሰዓቱም ዐሥረኛው ሰዓት ያህል ሆኖ ነበርና::
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 40 ዮሐንስ ሲናገር ሰምተው ኢየሱስን ከተከተሉት ከሁለቱ አንዱ የስምዖን ጴጥሮስ ወንድም እንድርያስ ነበረ፡፡ \v 41 እርሱ በመጀመሪያ የራሱን ወንድም ጴጥሮስን አገኘውና፣ «መሲሑን አግኝተነዋል» አለው። መሲሕ 'ክርስቶስ ማለት ነው'፡፡ \v 42 ወደ ኢየሱስም አመጣው፡፡ ኢየሱስ ጴጥሮስን ተመለከተውና፣ «አንተ የዮና ልጅ ስምዖን ነህ፤ ኬፋ ትባላለህ» አለው። ኬፋ 'ጴጥሮስ ማለት ነው'፡፡
|
||||
=======
|
||||
ዮሐንስ ሲናገር ሰምተው ኢየሱስን ከተከተሉት ከሁለቱ አንዱ የስምዖን የጴጥሮስ ወንድም እንድርያስ ነበረ፡፡ እርሱም በመጀመሪያ የራሱን ወንድም ጴጥሮስን አገኘውና ፣ «መሲሑን አግኝተነዋል» አለው። መሲሕ < ክርስቶስ ማለት ነው>፡፡ ወደ ኢየሱስም አመጣው፡፡ ኢየሱስም ጴጥሮስን ተመልክቶ እንዲህ አለው፤ «አንተ የዮና ልጅ ስምዖን ነህ፤ ኬፋ ትባላለህ» ኬፋ < ጴጥሮስ ማለት ነው>፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 43 በማግስቱ፣ ኢየሱስ ወደ ገሊላ ሊሄድ በፈለገ ጊዜ፣ ፊልጶስን አግኝቶ፣ «ተከተለኝ» አለው፡፡ \v 44 ፊልጶስም ጴጥሮስና እንድርያስ ከሚኖሩበት ከተማ ከቤተ ሳይዳ ነበር፡፡ \v 45 ፊልጶስ ናትናኤልን አገኘውና፣ «ሙሴ በሕግ፣ ነቢያትም በትንቢት የጻፉለትን የዮሴፍን ልጅ የናዝሬቱን ኢየሱስ አግኝተነዋል» አለው፡፡
|
||||
=======
|
||||
በማግስቱ፣ ኢየሱስ ወደ ገሊላ ሊሄድ ፈለገ፤ ፊልጶስንም አገኝቶ «ተከተለኝ» አለው፡፡ ፊልጶስም ጴጥሮስና እንድርያስ ከሚኖሩበት ከተማ ክ፣ከቤተሳይዳ ነበር፡፡ ፊልጶስም ናትናኤልን አገኘውና ሙሴ በሕግ ነቢያትም በትንቢት የጻፉለትን የዮሴፍን ልጅ የናዝሬቱን ኢየሱስን አግኝተነዋል አለው፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 46 ናትናኤል፣ «ከናዝሬት መልካም ነገር ይወጣልን?» አለው፡፡ ፊልጶስም መጥተህ እይ አለው፡፡ \v 47 ኢየሱስ፣ ናትናኤል ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ ስለ እርሱ፣ «እነሆ፣ ተንኰል የሌለበት እውነተኛ እስራኤላዊ!» አለ። \v 48 ናትናኤል፣ «እንዴት ታውቀኛለህ?» አለው፡፡ኢየሱስም፣ «ገና ፊልጶስ ሳይጠራህ ከበለስ ዛፍ ሥር ሳለህ አየሁህ» ብሎ መለሰለት፡፡
|
||||
=======
|
||||
ናትናኤልም «ከናዝሬት መልካም ነገር ይወጣልን?» አለው፡፡ ፊልጶስም መጥተህ እይ አለው፡፡ ኢየሱስም፣ ናትናኤል ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ ስለ እርሱ እንዲህ አለ፣«እነሆ ተንኰል የሌለበት እውነተኛ እስራኤላዊ!» ናትናኤልም «እንዴት ልታውቀኝ ቻልህ?» አለው፡፡ኢየሱስም፣ ገና ፊልጶስ ሳይጠራህ ከበለስ ዛፍ ሥር ሳለህ አየሁህ አለው፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 49 ናትናኤል፣ «አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ፤ አንተ የእስራኤል ንጉሥ ነህ!» ብሎ መለሰለት፡፡ \v 50 ኢየሱስ፣ «ከበለስ ዛፍ ሥር ሳለህ አየሁህ ስላልሁህ አመንህን? ገና ከዚህ የሚበልጡ ነገሮችን ታያለህ» ብሎ መለሰለት፡፡ \v 51 ኢየሱስ፣ «እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፣ ሰማያት ሲከፈቱ መላእክትም በሰው ልጅ ላይ ሲወጡና ሲወርዱ ታያላችሁ» አለ፡፡
|
||||
=======
|
||||
ናትናኤልም መምህር ሆዬ « አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ፤ አንተ የእስራኤል ንጉሥ ነህ!» ሲል መለሰለት፡፡ ኢየሱስም «ከበለስ ዛፍ ሥር ሳለህ አየሁህ ስላልሁህ አመንህን? ገና ከዚህ የሚበልጡ ነገሮችን ታያለህ» አለው፡፡ ኢየሱስም፣«እውነቱን እነግራችኋለሁ፤ ሰማያት ሲከፈቱ መላእክትም በሰው ልጅ ላይ ሲወጡና ሲወርዱ ታያላችሁ» አለው፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\c 2 \v 1 በሦስተኛውም ቀን በገሊላ ቃና ሰርግ ነበረ፤ የኢየሱስም እናት በዚያ ነበረች። \v 2 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱም ወደ ሰርጉ ተጠርተው ነበር፡፡
|
||||
=======
|
||||
በሦስተኛውም ቀን በገሊላ ቃና ሠርግ ነበር፤ የኢየሱስም እናት በዚያ ነበረች። ኢየሱስና ደቀመዛሙርቱም ወደ ሰርጉ ተጠርተው ነበር፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 3 የወይን ጠጁ ባለቀ ጊዜ፣ የኢየሱስ እናት ኢየሱስን፣ «የወይን ጠጅ እኮ ዐልቆባቸዋል» አለችው፡፡ \v 4 ኢየሱስ መልሶ፣ «አንቺ ሴት፣ ከዚህ ጋር እኔ ምን ጉዳይ አለኝ? ጊዜዬ እኮ ገና አልደረሰም» አላት፡፡ \v 5 እናቱ ለአሳላፊዎቹ፣ እርሱ «የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ» አለቻቸው፡፡
|
||||
=======
|
||||
የወይን ጠጁ ባለቀ ጊዜ፣ የኢየሱስ እናት ኢየሱስን «የወይን ጠጅ እኮ ዐልቆባቸዋል» አለችው፡፡ ኢየሱስም መልሶ፣አንቺ ሴት «ከዚህ ጋር እኔ ምን ጉዳይ አለኝ? ጊዜዬ እኮ ገና አልደረሰም»አላት፡፡ እናቱ ለአሳላፊዎቹ «የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ» አለቻቸው፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 6 በዚያ፣ ለአይሁድ የመንጻት ሥርዐት የሚያገለግሉ እያንዳንዳቸው ሁለት ወይም ሦስት እንስራ የሚይዙ ስድስት የድንጋይ ጋኖች ነበሩ፡፡ \v 7 ኢየሱስ፣ «ጋኖቹን ውሃ ሙሉአቸው» አላቸው፡፡ እነርሱም እስከ አፋቸው ሞሉአቸው፡፡ \v 8 ከዚያም ኢየሱስ አሳላፊዎቹን፣ «ጥቂት ቅዱና ለመስተንግዶው ኀላፊ ስጡት» አላቸው፤ እነርሱም እንዳላቸው አደረጉ፡፡
|
||||
=======
|
||||
በዚያ፣ ለአይሁድ የመንጻት ሥርዐት የሚያገለግሉ እያንዳንዳቸው ሁለት ወይም ሦስት እንስራ የሚይዙ ስድስት የድንጋይ ጋኖች ነበሩ፡፡ ኢየሱስም «ጋኖቹን ውሃ ሙሉአቸው» አላቸው፡፡ እነርሱም ከዐፍ እስከ ገደፍ ድረስ ሞሉአቸው፡፡ ከዚያም ኢየሱስ አሳላፊዎቹን ጥቂት ቅዱና ለመስተንግዶው ኅላፊ ስጡት አላቸው፤ እነርሱም እንዳላቸው አደረጉ፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 9 የመስተንግዶው ኀላፊ፣ ወይን ጠጅ የሆነውን ውሃ ቀመሰው፤ ከየት እንደ መጣ ግን አላወቀም፤ ውሃውን የቀዱት አሳላፊዎች ግን ያውቁ ነበር፡፡ እርሱም ሙሽራውን ጠርቶ \v 10 «ሰው ሁሉ መልካሙን ወይን ጠጅ በመጀመሪያ ያቀርባል፤ መናኛውን ሰዎች ከሰከሩ በኋላ ነው የሚያቀርበው፤ አንተ ግን መልካሙን የወይን ጠጅ እስካሁን ድረስ አቈይተሃል» አለው፡፡
|
||||
=======
|
||||
የመስተንግዶው ኅላፊም ወይን ጠጅ የሆነውን ውሃ ቀመሰው፤ ይሁንና ከየት እንደ መጣ አላወቀም፤ ውሃውን የቀዱት አሳላፊዎች ግን ያውቁ ነበር፡፡ እርሱም ሙሽራውን ጠርቶ እንዲህ አለው፤ «ሰው ሁሉ መልካሙን ወይን ጠጅ በመጀመሪያ ያቀርባል፤ መናኛውን ሰዎች ከሰከሩ በኋላ ነው የሚያቀርበው፤ አንተ ግን መልካሙን የወይን ጠጅ እስካሁን ድረስ አቈይተሃል» አለው፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 11 ይህ በገሊላ ቃና የተደረገው ተአምር ኢየሱስ ካደረጋቸው ተአምራዊ ምልክቶች የመጀመሪያ ነው፤ ክብሩንም ገለጠ፤ ደቀ መዛሙርቱም በእርሱ አመኑ።
|
||||
=======
|
||||
ይህ በገሊላ ቃና የተደረገው ታምር ኢየሱስ ያደረጋቸው ታምራዊ ምልክቶች መጀመሪያ ነው፤ ክብሩንም ገለጠ፤ ደቀ መዛሙርቱም በእርሱ አመኑ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 12 ከዚህ በኋላ ከእናቱ፣ ከወንድሞቹና ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደ ቅፍርናሆም ወረደ፤ በዚያም ጥቂት ቀናት ቈዩ፡፡
|
||||
=======
|
||||
እርሱም ከዚህ በኋላ ከእናቱ፣ከወንድሞቹና ከደቀመዛሙርቱ ጋር ወደ ቅፍርናሆም ወረዱ፤ በዚያም ጥቂት ቀናት ቈዩ፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 13 የአይሁድ ፋሲካ ቀርቦ ስለ ነበረ፣ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ፡፡ \v 14 በቤተ መቅደስ ውስጥ በሬዎችን፣ በጎችንና ርግቦችን ሲሸጡ የነበሩ ሰዎችን አገኘ፡፡ ገንዘብ ለዋጮችም ደግሞ በዚያ ተቀምጠው ነበር፡፡
|
||||
=======
|
||||
የአይሁድ ፋሲካ ቀርቦ ስለ ነበረ፣ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ፡፡ እርሱም በቤተመቅደስ ውስጥ በሬዎችን፣በጎችንና እርግቦችን ሲሸጡ የነበሩ ሰዎችን አገኘ፡፡ ገንዘብ ለዋጮችም ደግሞ በዚያ ተቀምጠው ነበር፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 15 እርሱም የገመድ ጅራፍ አበጅቶ በጎችንና ከብቶችን ጭምር ሁሉንም ከቤተ መቅደስ አስወጣቸው፤ የገንዘብ ለዋጮችንም ገንዘብ በተነ፤ ጠረጴዛዎቻቸውንም ገለባበጠ። \v 16 ርግብ ሻጮችንም፣ «እነዚህን ከዚህ አስወጧቸው፤ የአባቴን ቤት የንግድ ቤት ማድረጋችሁን አቁሙ!» አላቸው።
|
||||
=======
|
||||
እርሱም የገመድ ጅራፍ አበጅቶ በጎችንና ከብቶችን ጭምር ሁሉንም ከቤተ መቅደስ አስወጣቸው፤ የገንዘብ ለዋጮችንም ገንዘብ በተነ ፤ጠረጴዞቻቸውንም ገለባበጠ። ርግብ ሻጮችንም፣ «እነዚህን ከዚህ አስወጧቸው፤ የአባቴን ቤት የንግድ ቤት ማድረጋችሁን አቁሙ!» አላቸው።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 17 ደቀ መዛሙርቱ፣ «ለቤትህ ያለኝ ቅናት ይበላኛል» ተብሎ የተጻፈውን አስታወሱ፡፡ \v 18 ከዚያም የአይሁድ ባለ ሥልጣኖች፣ «እነዚህን ነገሮች ለማድረግ መብት እንዳለህ ምን ምልክት ታሳየናለህ?» በማለት መለሱለት፡፡ \v 19 ኢየሱስ፣ «ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፤ እኔ በሦስት ቀን አስነሣዋለሁ» ብሎ መለሰ፡፡
|
||||
=======
|
||||
ደቀመዛሙርቱም «ለቤትህ ያለኝ ቅናት ይበላኛል» ተብሎ የተጻፈውን አስታወሱ፡፡ ከዚያም አይሁድ መልሰው «እነዚህን ነገሮች ለማድረግ መብት እንዳለህ ምን ምልክት ታሳየናለህ?» አሉት፡፡ ኢየሱስም «ይህን ቤተመቅደስ አፍርሱት፤ እኔ በሦስት ቀን አስነሣዋለሁ» ብሎ መለሰላቸው፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 20 ከዚያም አይሁድ፣ «ይህን ቤተ መቅደስ ለመገንባት ዐርባ ስድስት ዓመት ፈጅቶአል፤ አንተ በሦስት ቀን መልሰህ ታስነሣዋለህ?» አሉት። \v 21 ይሁን እንጂ፣ እርሱ ቤተ መቅደስ ብሎ የተናገረው፣ ስለ ራሱ ሰውነት ነበር። \v 22 ከሙታን ከተነሣም በኋላ፣ ደቀ መዛሙርቱ ኢየሱስ ይህን እንደ ተናገረ አስታወሱ፤ መጻሕፍትንና ኢየሱስ የተናገረውንም ቃል አመኑ።
|
||||
=======
|
||||
አይሁድም፣ «ይህን ቤተ መቅደስ ለመገንባት አርባ ስድስት ዓመት ፈጅቶአል፤ አንተ በሦስት ቀን መልሰህ ታስነሣዋለህ?» አሉት። ይሁን እንጂ ቤተ መቅደስ ብሎ የተናገረው ፣ ስል ራሱ ሰውነት ነበር። ከሙታን ከተነሣም በኋላ፣ ደቀ መዛሙርቱ ኢየሱስ ይህን እንደ ተናገረ አስታወሱ፤ መጻሕፍትንና ኢየሱስ የተናገረውንም ቃል አመኑ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 23 በፋሲካ በዓል በኢየሩሳሌም ሳለ፣ ያደረጋቸውን ተአምራት አይተው ብዙዎች በስሙ አመኑ። \v 24 ሆኖም፣ ኢየሱስ ሰዎችን ሁሉ ያውቅ ስለ ነበር፣ እነርሱን አላመናቸውም፤ \v 25 ደግሞም በሰው ውስጥ ያለውን ያውቅ ስለ ነበር፣ ማንም ስለ ሰው እንዲመሰክርለት አያስፈልገውም ነበር።
|
||||
=======
|
||||
በፋሲካ በዓል በኢየሩሳሌም ሳለ ፤ ያደረጋቸውን ታምራት አይተው ብዙዎች በስሙ አመኑ። ይሁንና ኢየሱስ ሰውን ሁሉ ስለሚያውቅ፣ አይተማመንባቸውም ነበር። ደግሞም በሰው ውስጥ ያለውን ስለሚያውቅ፥ ማንም ስለ ሰው እንዲመሰክርለት አያስፈልገውም ነበር።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\c 3 \v 1 ከፈሪሳውያን ወገን የሆነ፣ ስሙ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ የአይሁድ ሸንጎ አባል ነበር ፤ \v 2 ይህ ሰው በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ፣ «መምህር ሆይ፣ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ክሆነ ሰው በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ማንም ማድረግ ስለማይችል፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣህ መምህር መሆንህን እናውቃለን» አለው።
|
||||
=======
|
||||
ከፈሪሳውያን ወገን የሆነ፣ ስሙ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ የአይሁድ ሸንጎ አባል ነበር ፤ ይህ ሰው በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ፣ «መምህር ሆይ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ክሆነ ሰው በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ታምራት ማንም ማድረግ ስለማይችል ፤ አንተ ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣህ መምህር መሆንህን እናውቃለን» አለው።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 3 ኢየሱስ፣ «እውነት እልሃለሁ፣ ሰው ዳግም ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም» ብሎ መለሰለት። \v 4 ኒቆዲሞስ፣ «ሰው ካረጀ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ወደ እናቱ ማኅፀን ዳግመኛ ገብቶ ሊወለድ ይችላልን?» አለው።
|
||||
=======
|
||||
ኢየሱስም መልሶ «እውነቱን እነግርሃለሁ፤ ሰው ዳግም ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም» አለው። ኒቆዲሞስም እንዲህ አለው፣ «ሰው ካረጀ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ወደ እናቱ ማሕፀን ዳግመኛ ገብቶ ሊወለድ ይችላልን?
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 5 ኢየሱስ መልሶ፣ «እውነት፣ እውነት፣ እልሃለሁ፣ ሰው ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። \v 6 ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፤ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
|
||||
=======
|
||||
ኢየሱስም መልሶ፣ «እውነቱን እነግርሃለሁ፣ ሰው ከውሃና ክመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአበሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ክሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፤ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 7 'ዳግም መወለድ አለባችሁ' ስላልሁህ አትደነቅ፤ \v 8 ነፋስ ወደ ፈለገው ይነፍሳል፤ ድምፁን ትሰማለህ፣ ነገር ግን ከየት እንደ መጣ፣ ወዴትም እንደሚሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስም የተወለደ ሁሉ እንደዚሁ ነው።»
|
||||
=======
|
||||
«ዳግም መወለድ አለባችሁ» ስላልሁህ አትደነቅ፤ ነፋስ ወደ ፈለገው ይነፍሳል፤ ድምፁን ትሰማለ፣ ነገር ግን ከየት እንደ መጣ፣ ወዴትም እንደሚሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስም የተወለደ ሁሉ እንደዚሁ ነው።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 9 ኒቆዲሞስ፣ «ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል?» በማለት መለሰ። \v 10 ኢየሱስ እንዲህ ብሎ መለሰለት፤ «አንተ የእስራኤል መምህር ሆነህ ሳለ እነዚህን ነገሮች አታውቅምን? \v 11 እውነት፣ እውነት፣ እልሃለሁ፤ የምናውቀውን እንናገራለን፤ ያየነውንም እንመሰክራለን፤ እናንተ ግን ምስክርነታችንን አትቀበሉም።
|
||||
=======
|
||||
ኒቆዲሞስም መልሶ፣ «ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል?» አለው። ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ «አንተ የእስራኤል መምህር ሆነህ ሳለ እነዚህን ነገሮች አታውቅምን? እውነቱኔ እነግርሃለሁ፤ የምናውቀውን እንናገራለን፤ ያየነውንም እንመሰክራለን፤ እናንተ ግን ምስክርነታችንን አትቀበሉም።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 14 ሙሴ እባብን በምድረ በዳ እንደ ሰቀለ፣ እንዲሁ የሰው ልጅ ሊሰቀል ይገባዋል። \v 15 ይህም በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው ነው።
|
||||
=======
|
||||
\v 14 ሙሴ እባብን በምድረ በዳ እንደ ሰቀለ፣ እንዲሁ የሰው ልጅም ሊሰቀል ይገባዋል። \v 15 ይህም በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው ነው።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና፤ \v 17 እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ላይ ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው። \v 18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል።
|
||||
=======
|
||||
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን ወዶአልና፤ እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ላይ ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 19 የፍርዱ ምክንያት ይህ ነው፤ ብርሃን ወደ ዓለም መጣ፤ ሰዎች ግን ሥራቸው ክፉ ስለ ነበረ፣ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ፤ \v 20 ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል፤ ድርጊቱም እንዳይገለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም። \v 21 እውነትን በተግባር ላይ የሚያውል ሰው ግን ሥራው እግዚአብሔርን በመታዘዝ የተፈጸመ መሆኑ በግልጽ እንዲታይ ወደ ብርሃን ይመጣል።»
|
||||
=======
|
||||
የፍርዱ ምክንያት ይህ ነው፤ ብርሃን ወደ ዓለም መጣ፤ ሰዎች ግን ሥራቸው ክፉ ስለ ነበረ፣ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ፤ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል፤ ድርጊቱም እንዳይገለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም። እውነትን በተግባር ላይ የሚያውል ሰው ግን ሥራው እግዚአብሔርን በመታዘዝ የተፈጸመ መሆኑ በግልጽ ይታይ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 22 ከዚህ በኋላ ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ይሁዳ አገር ሄዱ፤ በዚያ ከእነርሱ ጋር ቆየ፤ ያጠምቅም ነበር፤ \v 23 በዚህ ጊዜ ዮሐንስም በሳሌም አቅራቢያ ሄኖን በተባለ ስፍራ ብዙ ውሃ ስለ ነበረ፣ ያጠምቅ ነበር፤ ሰዎችም ወደ እርሱ እየመጡ ይጠመቁ ነበር። \v 24 ምክንያቱም ዮሐንስ ገና በወኅኒ አልተጣለም ነበር።
|
||||
=======
|
||||
ከዚህ በኋላ ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ይሁዳ አገር ሄዱ፤ በዚያም ከእነርሱ ጋር ቆየ፤ ያጠምቅም ነበር፤ በዚህ ጊዜ ዮሐንስም በሳሌም አቅራቢያ ሄኖን በተባለ ስፍራ ብዙ ውሃ ስለ ነበረ፣ ያጠምቅ ነበር፤ ሰዎችም ወደ እርሱ እየመጡ ይጠመቁ ነበር። ምክንያቱም ዮሐንስ ገና ወኅኒ አልተጣለም ነበር።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 25 ከዚያም በዮሐንስ ደቀ መዛሙርትና በአንድ አይሁዳዊ መካከል ስለ መንጻት ሥርዐት ክርክር ተነሣ። \v 26 ደቀ መዛሙርቱ ወደ ዮሐንስም መጥተው፣ «መምህር ሆይ፣ በዮርዳኖስ ማዶ ከአንተ ጋር የነበረው ስለ እርሱ የመሰከርክለት ሰው፣ እነሆ እያጠመቀ ነው፤ ሁሉም ወደ እርሱ እየሄዱ ነው አሉት።»
|
||||
=======
|
||||
በዮሐንስ ደቀ መዛሙርትና በአንድ አይሁድ መካከል ስለ መንጻት ሥርዐት ክርክር ተነሣ። ደቀመዛሙርቱም ወደ ዮሐንስም መጥተው፣ መምህር ሆይ፣ በዮርዳኖስ ማዶ ከአንተ ጋር የነበረው ስለ እርሱ የመሰከርክለት ሰው፣ እነሆ እያጠመቀ ነው፤ ሁሉም ወደ እርሱ እየሄዱ ነው አሉት።»
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 27 ዮሐንስ መልሶ እንዲህ አለ፤ «ሰው ከሰማይ ካልተሰጠው በቀር ምንም ነገር ሊቀበል አይችልም። \v 28 'እኔ ክርስቶስ አይደለሁም' ነገር ግን 'ከእርሱ በፊት ተልኬአለሁ' ማለቴን እናንተ ራሳችሁ ትመሰክራላችሁ።
|
||||
=======
|
||||
ዮሐንስም መልሶ እንዲህ አለ፤ «ሰው ከሰማይ ካልተሰጠው በቀር ምንም ነገር ሊቀበል አይችልም። <እኔ ክርስቶስ አይደለሁም> ነገር ግን <ከእርሱ በፊት ተልኬአለሁ> ማለቴን እናንተ ራሳችሁ ትመሰክራላችሁ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 29 ሙሽሪት ያለችው እርሱ ሙሽራ ነው፤ አጅቦት ቆሞ የሚሰማው ሚዜው በሙሽራው ድምፅ እጅግ ደስ ይለዋል። አሁን ይህ ደስታዬ ፍጹም ሆኖእል። \v 30 እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ይገባል።
|
||||
=======
|
||||
ሙሽሪት ያለችው እርሱ ሙሽራ ነው፤ አጅቦት ቆሞ የሚሰማው ሚዜው በሙሽራው ድምጽ እጅግ ደስ ይለዋል። አሁን ይህ ደስታዬ ፍጹም ሆኖእል። እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ይገባል።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 31 ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው። \v 32 እርሱ ያየውንና የሰማውን ይመሰክራል፤ ነገር ግን ምስክርነቱን ማንም አይቀበልም። \v 33 ምስክርነቱን የተቀበለ ሰው የእግዚአብሔርን እውነተኝነት አረጋግጧል።
|
||||
=======
|
||||
ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው። እርሱ ያየውንና የሰማውን ይመሰክራል፤ ነገር ግን ምስክርነቱን ማንም አይቀበልም። ምስክርነቱን የተቀበለ ሰው የእግዚአብሔርን እውነተኝነት አረጋግጧል።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 34 እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራል፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና። \v 35 አብ ወልድን ይወዳል ሁሉንም ነገር በእጁ ሰጥቶታል። \v 36 በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ለልጁ የማይታዘዝ ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በላዩ ይሆናል እንጂ ሕይወትን አያይም።»
|
||||
=======
|
||||
እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራል፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና። አብ ወልድን ይወዳል ሁሉንም ነገር በእጁ ሰጥቶታል። በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ለልጁ የማይታዘዝ ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በላዩ ይሆናል እንጂ ሕይወትን አያይም።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\c 4 \v 1 ፈሪሳውያን ኢየሱስ ከዮሐንስ የበለጠ ብዙ ሰዎችን ደቀ መዛሙርት እንደሚያደርግና እንደሚያጠምቅ ሰሙ፤ ኢየሱስም ይህን ዐወቀ፤ \v 2 (ያጠምቁ የነበሩት ደቀ መዛሙርቱ እንጂ እርሱ ባይሆንም)፣ ኢየሱስ መስማታቸውን ባወቀ ጊዜ \v 3 የይሁዳን ምድር ለቅቆ ወደ ገሊላ ሄደ።
|
||||
=======
|
||||
ፈሪሳውያን ኢየሱስ ከዮሐንስ የበለጠ ብዙ ሰዎችን ደቀመዛሙርት እንደሚያደርግና እንደሚያጠምቅ ሰሙ፤ ኢየሱስም ይህን ዐወቀ፤ ያጠምቁ የነበሩት ደቀመዛሙርቱ እንጂ እርሱ ባይሆንም፤ ኢየሱስ መስማታቸውን ባወቀ ጊዜ የይሁዳን ምድር ለቅቆ ወደ ገሊላ ሄደ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 4 በሰማርያም በኩል ማለፍ ነበረበት። \v 5 ከዚያም በሰማርያ ከተማ፣ ያዕቆብ ለልጁ ለዮሴፍ በሰጠው ቦታ አጠገብ ወደምትገኝ፣ ሲካር ወደምትባል ቦታ መጣ።
|
||||
=======
|
||||
በሰማርያም በኩል ማለፍ ነበረበት። ከዚያም በሰማርያ ከተማ፣ ያዕቆብ ለልጁ ለዮሴፍ በሰጠው ቦታ አጠገብ ወደምትገኝ፣ ሲካር ወደምትባል ቦታ መጣ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 6 በዚያም የያዕቆብ የውሃ ጒድጓድ ነበረ፤ ኢየሱስ ከጒዞው ብዛት ደክሞት ስለ ነበር፣ በውሃው ጒድጓድ አጠገብ ተቀመጠ፤ ጊዜውም እኩለ ቀን አካባቢ ነበር። \v 7 አንዲት ሳምራዊት ሴት ውሃ ልትቀዳ ስትመጣ፣ ኢየሱስ፣ «እባክሽ የምጠጣው ውሃ ስጪኝ» አላት። \v 8 ደቀ መዛሙርቱ ምግብ ለመግዛት ወደ ከተማ ሄደው ነበር።
|
||||
=======
|
||||
\v 6 በዚያም የያዕቆብ የውሃ ጒድጓድ ነበረ፤ ኢየሱስም ከጒዞው ብዛት ደክሞት ስለ ነበር በውሃው ጒድጓድ አጠገብ ተቀመጠ፤ ጊዜውም እኩለ ቀን አካባቢ ነበር። \v 7 አንዲት ሳምራዊት ሴት ውሃ ልትቀዳ ስትመጣ፣ ኢየሱስ «እባክሽ የምጠጣው ውሃ ስጪኝ» አላት። \v 8 ደቀ መዛሙርቱ ምግብ ለመግዛት ወደ ከተማ ሄደው ነበር።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 9 ሳምራዊቷም ሴት፣ «አንተ አይሁዳዊ ሆነህ፣ እኔን ሳምራዊቷን ሴት እንዴት ውሃ አጠጪኝ ትለኛለህ?» አለችው። አይሁድ ከሳምራውያን ጋር አይተባበሩም ነበርና። \v 10 ኢየሱስ፣ «የእግዚአብሔርን ስጦታና ውሃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን እንደሆነ ዐውቀሽ ቢሆን ኖሮ ፣ አንቺው በጠየቅሽው፣ እርሱም ሕያው ውሃ በሰጠሽ ነበር» ብሎ መለሰላት።
|
||||
=======
|
||||
ሳምራዊቷም ሴት፣ «አንተ አይሁዳዊ ሆነህ፣ እኔን ሳምራዊቷን ሴት እንዴት ውሃ አጠጪኝ ትለኛለህ?» አለችው።ምክንያቱም አይሁድ ከሳምራውያን ጋር አይተባበሩም ነበር። ኢየሱስም፣ «የእግዚአብሔርን ስጦታና ውሃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን እንደሆነ ዐውቀሽ ቢሆን ኖሮ ፣ አንቺው በጠየቅሽው፣ እርሱም ሕያው ውሃ በሰጠሽ ነበር» ሲል መለሰላት።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 11 ሴትዮዋም እንዲህ አለችው፤ «ጌታ ሆይ፣ አንተ መቅጃ የለህም፤ ጒድጓዱም ጥልቅ ነው፤ ታዲያ ሕያዉን ውሃ ከየት ታገኛለህ? \v 12 አንተ፣ ይህን ጒድጓድ ከሰጠን፣ ከአባታችን ከያዕቆብ ትበልጣለህን? እርሱ ራሱ፣ ልጆቹና ከብቶቹም ከዚሁ ጒድጓድ ጠጥተዋል።
|
||||
=======
|
||||
ሴትዮዋም እንዲህ አለችው፤«ጌታዬ፣ አንተ መቅጃ የለህም፤ ጒድጓዱም ጥልቅ ነው፤ ታዲያ ሕያዉን ውሃ ከየት ታገኛለህ? አንተ፣ ይህን ጒድጓድ ከሰጠን፣ ከአባታችን ከያዕቆብ ትበልጣለህን? እርሱ ራሱ፣ ልጆቹና ከብቶቹም ከዚሁ ጒድጓድ ጠጥተዋል።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 13 ኢየሱስ እንዲህ ብሎ መለሰላት፤ «ከዚህ ውሃ የሚጠጣ ሁሉ እንደ ገና ይጠማል፤ \v 14 እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ግን ፈጽሞ ዳግመኛ አይጠማም፤ ይልቁንም፣ እኔ የምሰጠው ውሃ፣ ከውስጡ የሚፈልቅ የዘላለም ሕይወት ውሃ ምንጭ ይሆናል።»
|
||||
=======
|
||||
ኢየሱስ እንዲህ ሲል መለሰላት፤ «ከዚህ ውሃ የሚጠጣ ሁሉ እንደገና ይጠማል፤ እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ግን ፈጽሞ ዳግመኛ አይጠማም፤ ይልቁንም፣ እኔ የምሰጠው ውሃ፣ ከውስጡ የሚፈልቅ የዘላለም ሕይወት ውሃ ምንጭ ይሆናል ።»
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 15 ሴትዮዋም፣ «ጌታዬ፤ ከእንግዲህ እንዳልጠማና ውሃ ለመቅዳት ወደዚህ እንዳልመጣ፣ ይህን ውሃ ስጠኝ» አለችው። \v 16 ኢየሱስም፣ «ሂጂ፣ ባልሽን ጥሪና ወደዚህ ተመልሰሽ ነይ» አላት።
|
||||
=======
|
||||
\v 15 ሴትዮዋም፣ «ጌታዬ፤ ከእንግዲህ እንዳልጠማና ውሃ ለመቅዳት ወደዚህ እንዳልመጣ፣ ይህን ውሃ ስጠኝ» አለችው። \v 16 ኢየሱስም፣ «ሂጂ፣ ባልሽን ጥሪና ወደዚህ ተመልሰሽ ነይ » አላት።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 17 ሴትዮዋ፣ «ባል የለኝም» በማለት መለሰች፤ ኢየሱስ፣ 'ባል የለኝም' በማለትሽ ልክ ነሽ፤ \v 18 አምስት ባሎች ነበሩሽና፤ አሁን ከአንቺ ጋር ያለው ሰው ባልሽ አይደለም፤ ስለዚህ እውነቱን ተናግረሻል» ብሎ መለሰ።
|
||||
=======
|
||||
ሴትዮዋም «ባል የለኝም» ስትል መለሰች፤ ኢየሱስም እንዲህ አላት፦ «ባል የለኝም በማለትሽ ልክ ነሽ፤ አምስት ባሎች ነበሩሽ፤ አሁን ከአንቺ ጋር ያለው ሰው ባልሽ አይደለም፤ ስለዚህ እውነቱን ተናግረሻል።»
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 19 ሴትዮዋ፣ «ጌታ ሆይ፣ አንተ ነቢይ እንደ ሆንህ ይገባኛል፤ \v 20 አባቶቻችን በዚህ ተራራ ላይ ሰገዱ፤ እናንተ ግን ሰው መስገድ ያለበት በኢየሩሳሌም ነው ትላላችሁ» አለችው።
|
||||
=======
|
||||
ሴትዮዋም ፣«ጌታዬ፣ አንተ ነቢይ እንደ ሆንኽ ይገባኛል፤ አባቶቻችን በዚህ ተራራ ላይ ሰገዱ፤ እናንተ ግን ሰው መስገድ ያለበት በኢየሩሳሌም ነው ትላላችሁ» አለችው።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 21 ኢየሱስ እንዲህ ብሎ መለሰላት፤ «አንቺ ሴት፣ በዚህ ተራራም ሆነ በኢየሩሳሌም ለአብ የማትሰግዱበት ጊዜ እየመጣ መሆኑን እመኚኝ። \v 22 እናንተ ሳምራውያን ለማታውቁት ትሰግዳላችሁ። እኛ ግን፣ ድነት ከአይሁድ ስለ ሆነ፣ ለምናውቀው እንሰግዳለን።
|
||||
=======
|
||||
\v 21 ኢየሱስም እንዲህ አላት፤ «አንቺ ሴት፤ በዚህ ተራራም ሆነ በኢየሩሳሌም ለአብ የማትሰግዱበት ጊዜ እየመጣ መሆኑን እመኚኝ። \v 22 እናንተ ሳምራውያን ለማታውቁት ትሰግዳላችሁ። እኛ ግን፣ ድነት ከአይሁድ ስለ ሆነ ለምናውቀው እንሰግዳለን።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 23 ይሁን እንጂ፣ በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ እየመጣ ነው፤ አሁንም መጥቶአል፤ አብ እንደዚህ በእውነት የሚሰግዱለትን ሰዎች ይፈልጋልና። \v 24 እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባል።»
|
||||
=======
|
||||
\v 23 በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ እየመጣ ነው፤ አሁንም መጥቶአል፤ አብም እንደዚህ በእውነት የሚሰግዱለትን ሰዎች ይፈልጋል። \v 24 እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባል።»
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 25 ሴትዮዋ፣ «ክርስቶስ የሚባል መሲሕ እንደሚመጣ ዐውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉንም ነገር ይነግረናል» አለችው። \v 26 ኢየሱስ፣ «አሁን እያነጋገርሁሽ ያለሁት እኔ እርሱ ነኝ» አላት።
|
||||
=======
|
||||
\v 25 ሴትዮዋም «ክርስቶስ የሚባል መሲሕ እንደሚመጣ ዐውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉንም ነገር ይነግረናል» አለችው። \v 26 ኢየሱስም « አሁን እያነጋገርኹሽ ያለሁት እኔ እርሱ ነኝ»አላት።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 27 ልክ በዚህ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ተመልሰው መጡ፤ ኢየሱስ ከሴት ጋር በመነጋገሩ ተገረሙ፤ ይሁን እንጂ፣ ማንም፣ «ምን ትፈልጋለህ? ወይም ከእርስዋ ጋር ለምን ትነጋገራለህ?» ያለው የለም።
|
||||
=======
|
||||
ልክ በዚህ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ተመልሰው መጡ፤ኢየሱስ ከሴት ጋር በመነጋገሩ ተገረሙ፤ ይሁን እንጂ ማንም «ምን ትፈልጋለህ? ወይም ከእርስዋ ጋር ለምን ትነጋገራለህ?» ያለው የለም።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 28 ሴትዮዋ እንስራዋን ትታ ወደ ከተማ ተመለሰች፤ ለሕዝቡም፣ \v 29 «ያደረግሁትን ነገር ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑና እዩ፤ እርሱ ክርስቶስ ይሆንን?» አለች፤ \v 30 ሕዝቡ ከከተማ ወጥተው እርሱ ወዳለበት መጡ።
|
||||
=======
|
||||
ሴትዮዋም እንስራዋን ትታ ወደ ከተማ ተመለሰች፤ ለሕዝቡም፣ «ያደረግሁትን ነገር ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑና እዩ፤ እርሱ ክርስቶስ ይሆንን?» አለች፤ እነርሱም ከከተማ ወጥተው እርሱ ወዳለበት መጡ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1,2 +1,7 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 31 በዚህም መሐል ደቀ መዛሙርቱ ኢየሱስን፣ «መምህር ሆይ፣ ምግብ ብላ» አሉት።
|
||||
\v 32 እርሱ ግን፣ «እናንተ የማታውቁት፣ የምበላው ምግብ አለኝ» አላቸው። \v 33 ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱ እርስ በርስ፣ «ምግብ ያመጣለት ሰው ይኖር ይሆን?» ተባባሉ።
|
||||
=======
|
||||
በዚህም መኻል ደቀ መዛሙርቱ፣ « መምህር ሆይ፣ ምግብ ብላ » አሉት።
|
||||
እርሱ ግን፣ «እናንተ የማታውቁት፣ የምበላው ምግብ አለኝ» አላቸው። ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱ እርስ በርስ፣ « ምግብ ያመጣለት ሰው ይኖር ይሆን ?» ተባባሉ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 34 ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ «የእኔ ምግብ የላከኝን ፈቃድ ማድረግና ሥራውንም መፈጸም ነው። \v 35 እናንተ 'መከር ገና አራት ወር ቀርቶታል፤ ከዚያም መከሩ ይመጣል' ትሉ የለምን? ቀና በሉና ዕርሻዎቹን ተመልከቱ፣ መከሩ ደርሷልና እያልኋችሁ ነው፤ \v 36 የሚያጭድ ደመወዙን ይቀበላል፤ ለዘላለም ሕይወት የሚሆን ፍሬም ይሰበስባል፤ ስለዚህ የሚዘራውም፣ የሚያጭደውም አብረው ይደሰታሉ።
|
||||
=======
|
||||
«የእኔ ምግብ የላከኝን ፈቃድ ማድረግና ሥራውንም መፈጸም ነው። እናንተ <መከር ገና አራት ወር ቀርቶታል፤ ከዚያም መከሩ ይመጣል> ትሉ የለምን? ቀና በሉና እርሻዎቹን ተመልከቱ መከሩ ደርሷልና እላችኋለሁ፤ የሚያጭድ ደመወዙን ይቀበላል፤ ለዘለዓለም ሕይወት የሚሆን ፍሬም ይሰበስባል፤ ስለዚህ የሚዘራውም፥ የሚያጭደውም አብረው ይደሰታሉ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 37 'አንዱ ይዘራል፣ ሌላውም ያጭዳል' የሚለው አባባል እውነት የሚሆነው በዚህ ምክንያት ነው። \v 38 እኔ ያልደከማችሁበትን እንድታጭዱ ላክኋችሁ፤ ሌሎች በሥራ ደከሙ፤ እናንተም በእነርሱ ሥራ ገባችሁ።»
|
||||
=======
|
||||
<አንዱ ይዘራል፥ ሌላውም ያጭዳል> የሚለው አባባል እውነት የሚሆነው በዚህ ምክንያት ነው። እኔ ያልደከማችሁበትን እንድታጭዱ ላክኋችሁ፤ሌሎች በሥራ ደከሙ፤ እናንተም በእነርሱ ሥራ ገባችሁ።»
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 39 ሴትዮዋ፣ «ያደረግሁትን ሁሉ ነገረኝ» ብላ ስለ እርሱ በሰጠችው ምስክርነት የተነሣ፣ በዚያች ከተማ ከሚኖሩ ሳምራውያን ብዙዎቹ በእርሱ አመኑ። \v 40 ስለዚህ፣ ሳምራውያኑ ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ፣ ከእነርሱ ጋር እንዲቈይ ለመኑት፤ እዚያም ሁለት ቀን ቈየ።
|
||||
=======
|
||||
ሴትዮዋ፣ «ያደረግሁትን ሁሉ ነገረኝ» ብላ ስለ እርሱ በሰጠችው ምስክርነት የተነሣ፣ በዚያች ከተማ ከሚኖሩ ሳምራውያን ብዙዎቹ በእርሱ አመኑ። ስለዚህ፣ ሳምራውያኑ ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ ከእነርሱ ጋር እንዲቈይ ለመኑት፤ እዚያም ሁለት ቀን ቈየ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 41 ከቃሉም የተነሣ ሌሎች ብዙ ሰዎች አመኑ። \v 42 ሴትዮዋንም፣ «የምናምነው አንቺ ስለ ነገርሽን ቃል ብቻ አይደለም፤ እኛ ራሳችን ሰምተነዋል፤ ይህ ሰው በእውነት የዓለም አዳኝ እንደ ሆነ እናውቃለን» ይሏት ነበር።
|
||||
=======
|
||||
ከቃሉም የተነሣ ሌሎች ብዙ ስዎችም አመኑ። ሴትዮዋንም፣ «የምናምነው አንቺ ስለ ነገርሽን ቃል ብቻ አይደለም፤ እኛ ራሳችን ሰምተነዋል፤ ይህ ሰው በእውነት የዓለም አዳኝ እንደ ሆነ እናውቃለን»አሏት።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 43 ከእነዚያ ሁለት ቀናት በኋላም ከዚያ ተነሥቶ ወደ ገሊላ ሄደ። \v 44 ነቢይ በገዛ አገሩ እንደማይከበር ኢየሱስ ራሱ ተናግሮ ነበርና። \v 45 ወደ ገሊላ በደረሰ ጊዜ፣ የገሊላ ሰዎች በደስታ ተቀበሉት፤ እነርሱ በፋሲካ በዓል ወደዚያ ሄደው ስለ ነበር፣ በኢየሩሳሌም ያደረጋቸውን ነገሮች ሁሉ አይተው ነበር። እነርሱ ደግሞ ወደ በዓሉ ሄደው ነበርና።
|
||||
=======
|
||||
ከሁለቱ ቀናት በኋላም ከዚያ ተነሥቶ ወደ ገሊላ ሄደ፤ ነቢይ በገዛ አገሩ እንደማይከበር ኢየሱስ ራሱ ተናግሮ ነበርና። ገሊላ በደረሰ ጊዜ፣ የገሊላ ሰዎች በደስታ ተቀበሉት፤ እነርሱ በፋሲካ በዓል ወደዚያ ሄደው ስለ ነበር፣ በኢየሩሳሌም ያደረገውን ነገር ሁሉ አይተዋልና።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 46 ኢየሱስም ውሃውን የወይን ጠጅ ወዳደረገባት፣ በገሊላ ወደምትገኘው ወደ ቃና ከተማ ዳግመኛ መጣ፤ በቅፍርናሆምም ልጁ የታመመበት አንድ ከንጉሣዊ ቤተ ሰብ የሆነ ሹም ነበር፤ \v 47 እርሱም ኢየሱስ ከይሁዳ ወደ ገሊላ መምጣቱን በሰማ ጊዜ፣ ወደ እርሱ ሄደና በሞት አፋፍ ላይ የሚገኘውን ልጁን መጥቶ እንዲፈውስለት ለመነው።
|
||||
=======
|
||||
ኢየሱስም ውሃውን የወይን ጠጅ ወዳደረገባት፣ በገሊላ ወደምትገኘው ወደ ቃና ከተማ ዳግመኛ መጣ፤ በቅፍርናሆምም ልጁ የታመመበት አንድ ከንጉሣዊ ቤተሰብ የሆነ ሹም ነበር፤ እርሱም ኢየሱስ ከይሁዳ ወደ ገሊላ መምጣቱን በሰማ ጊዜ፣ ወደ እርሱ ሄደና በሞት አፋፍ ላይ የሚገኘውን ልጁን መጥቶ እንዲፈውስለት ለመነው።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 48 ከዚያም ኢየሱስ፣ «እናንተ ሰዎች ምልክቶችንና ድንቆችን ካላያችሁ አታምኑም» አለው። \v 49 ሹሙ፣ «ጌታ ሆይ፤ ልጄ ከመሞቱ በፊት እባክህ ውረድ» አለው። \v 50 ኢየሱስ፣ «ሂድ፤ ልጅህ በሕይወት ይኖራል» አለው። ሰውየው ኢየሱስ የተናገረውን ቃል አምኖ ሄደ።
|
||||
=======
|
||||
ኢየሱስም፣ «እናንተ ምልክቶችንና ድንቅ ነገሮችን ካላያችሁ አታምኑም» አለው። ሹሙም፣ «ጌታዬ፤ ልጄ ከመሞቱ በፊት ወደ ቤቴ ውረድልኝ» አለው። ኢየሱስም፣ «ሂድ፤ ልጅህ በሕይወት ይኖራል» አለው። ሰውየውም ኢየሱስ የተናገረውን ቃል አምኖ ሄደ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 51 በመንገድ ላይ ሳለም፣ አገልጋዮቹ አገኙትና ልጁ ተሽሎት በሕይወት እንዳለ ነገሩት። \v 52 እርሱም ልጁ የተሻለው በስንት ሰዓት ላይ እንደ ነበረ ጠየቃቸው። እነርሱም፣ «ትኵሳቱ የለቀቀው ትናንት በሰባተኛው ሰዓት ላይ ነበር» አሉት።
|
||||
=======
|
||||
በመንገድ ላይ ሳለም፣ አገልጋዮቹ አገኙትና ልጁ ተሽሎት በሕይወት እንዳለ ነገሩት። እርሱም ልጁ የተሻለው በስንት ሰዓት ላይ እንደ ነበረ ጠየቃቸው። እነርሱም፣ «ትኵሳቱ የለቀቀው ትናንት በሰባተኛው ሰዓት ላይ ነበር» አሉት።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 53 አባትየውም፣ ኢየሱስ «ልጅህ በሕይወት ይኖራል» ብሎት የነበረው በዚያ ሰዓት እንደ ነበረ ተገነዘበ፤ ስለዚህ እርሱ ራሱና ቤተ ሰቡ በሙሉ በኢየሱስ አመኑ። \v 54 ይህም ኢየሱስ ከይሁዳ ወደ ገሊላ በመጣ ጊዜ ያደረገው ሁለተኛው ምልክት ነው።
|
||||
=======
|
||||
አባትየውም፣ ኢየሱስ «ልጅህ በሕይወት ይኖራል» ብሎት የነበረው በዚያ ሰዓት እንደ ነበረ ተገነዘበ፤ ስለዚህ እርሱ ራሱና ቤተ ሰቡ በሙሉ በኢየሱስ አመኑ። ይህም ኢየሱስ ከይሁዳ ወደ ገሊላ መጥቶ ያደረገው ሁለተኛው ምልክት ነው።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1,2 +1,7 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\c 5 \v 1 ከዚህ በኋላ የአይሁድ በዓል ነበረ፤ ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። \v 2 በኢየሩሳሌምም በበጎች በር አጠገብ፣ አምስት ጣሪያ ያላቸው መመላለሻዎች ነበሩ። በዚያ በዕብራይስጥ ቤተ ሳይዳ የሚባል አንድ መጠመቂያ ነበረ። \v 3 - \v 4 በእነዚህ መመላለሻዎች ወለል ላይ በጣም ብዙ ሕሙማን፣ ዐይነ ስውሮች፣ አንካሶች ወይም ሽባዎች ተኝተው ነበር።
|
||||
*አንዳንድ የጥንት ጽሑፎች ይህ ጥቅስ አላቸው፣ ሌሎች ግን ዘለውታል። «ዐልፎ ዐልፎ የጌታ መልአክ መጥቶ ውሃውን በሚያናውጥበት ጊዜ፣ ቀድሞ ወደ መጠመቂያው የገባ ሰው ከሚሠቃይበት ከማንኛውም በሽታ ይፈወስ ነበር» የሚለውን ክፍል እንድትተዉት እንመክራለን።
|
||||
=======
|
||||
ከዚህ በኋላ የአይሁድ በዓል ነበረ፤ ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። በኢየሩሳሌም በበጎች በር አጠገብ፣ አምስት ጣሪያ ያላቸው መመላለሻዎች ነበሩ። በዚያ በዕብራይስጥ ቤተ ሳይዳ የሚባል አንድ መጠመቂያ ነበረ። በእነዚህ መመላለሻዎች ወለል ላይ ብዙ ቁጥር ያላቸው ሕሙማን ፣ ዐይነ ስውሮች፣ አንካሶች ወይም ሽባዎች ይተኙ ነበር።
|
||||
*ከፍተኛ ተቀባይነት ያላቸው የጥንት ቅጆች፣ «የውሃውንም መንቀሳቀስ እየተጠባበቁ» የሚለውን ሐረግ ዘለውታል። «ዐልፎ ዐልፎ የጌታ መልአክ መጥቶ ውሃውን በሚያናውጥበት ጊዜ፣ ቀድሞ ወደ መጠመቂያው የገባ ሰው ከሚሰቃይበት ከማንኛውም በሽታ ይፈወስ ነበር» የሚለውን ክፍል ከፍተኛ ተቀባይነት ያላቸው የጥንት ቅጆች ዘለውታል።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,6 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 5 በዚያም ለሠላሳ ስምንት ዓመት ሽባ ሆኖ የኖረ አንድ ሰው ነበረ። \v 6 ኢየሱስ ሰውየውን እዚያ ተኝቶ ባየው ጊዜ፣ ለረጅም ጊዜ በዚያ መቆየቱን ዐውቆ፣ «መዳን ትፈልጋለህን?» አለው።
|
||||
=======
|
||||
በዚያም ለሠላሳ ስምንት ዓመት ያህል ሽባ ሆኖ የኖረ አንድ ሰው ነበረ።
|
||||
ኢየሱስም ሰውዬው እዚያ ተኝቶ ባየው ጊዜ፣ ለረጅም ጊዜ በዚያ መቆየቱን ዐውቆ፥ «መዳን ትፈልጋለህን?» አለው።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 7 ሕመምተኛውም ሰው መልሶ፣ «ጌታ ሆይ፣ ውሃው በሚናወጥበት ጊዜ መጠመቂያው ውስጥ የሚያስገባኝ ሰው የለኝም፤ ለመግባትም ስሞክር ሌላው ቀድሞኝ ይወርዳል» አለው። \v 8 ኢየሱስ፣ «ተነሥ! የተኛህበትን ምንጣፍ ተሸክመህ ሂድ» አለው።
|
||||
=======
|
||||
ሕመምተኛውም ሰው መልሶ፣ «ጌታ ሆይ፣ ውሃው በሚናወጥበት ጊዜ መጠመቂያው ውስጥ የሚያስገባኝ ሰው የለኝም፤ ለመግባትም ስሞክር ሌላው ቀድሞኝ ይወርዳል» አለው። ኢየሱስም፣ተነሥ! የተኛህበትን ተሸክመህ ሂድ» አለው።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 9 ሰውየው ወዲያውኑ ተፈወሰ፤ የተኛበትንም ምንጣፍ ተሸክሞ ሄደ። ያም ቀን ሰንበት ነበረ።
|
||||
=======
|
||||
ሰውየውም ወዲያውኑ ተፈወሰ፤ የተኛበትንም ምንጣፍ ተሸክሞ ሄደ። ያም ቀን ሰንበት ነበረ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 10 ስለዚህ የአይሁድ መሪዎች የተፈወሰውን ሰው፣ «ሰንበት ነው፤ ምንጣፍህን ልትሸከም አልተፈቀደልህም» አሉት። \v 11 እርሱ ግን፣ «ያ ያዳነኝ ሰው፣ 'የተኛህበትን ምንጣፍ ተሸክመህ ሂድ'» አለኝ ብሎ መለሰላቸው።
|
||||
=======
|
||||
ስለዚህ የአይሁድ መሪዎች የተፈወሰውን ሰው፣ «ሰንበት ነው፤ ምንጣፍህን ልትሸከም አልተፈቀደልህም» አሉት። እርሱ ግን፣ « ያ ያዳነኝ ሰው፣<የተኛህበትን ምንጣፍ ተሸክመህ ሂድ» አለኝ ሲል መለሰላቸው።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 12 እነርሱም፣ «የተኛህበትን ምንጣፍ ተሸክመህ ሂድ» ያለህ ሰው ማን ነው?» ብለው ጠየቁት። \v 13 የተፈወሰው ሰው ግን ኢየሱስ ከአጠገቡ ፈቀቅ ስላለና በስፍራው ብዙ ሕዝብ ስለ ነበር፣ ማን እንደ ፈወሰው አላወቀም።
|
||||
=======
|
||||
እነርሱም፣ «የተኛህበትን ምንጣፍ ተሸክመህ ሂድ» ያለህ ሰው ማነው?» ብለው ጠየቁት። የተፈወሰው ሰው ግን ኢየሱስ ከአጠገቡ ፈቀቅ ስላለና በስፍራው ብዙ ሕዝብ ስለ ነበር፣ ማን እንደ ፈወሰው አላወቀም።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 14 በኋላ ኢየሱስ ያን ሰው በቤተ መቅደስ አግኝቶት፣ «እነሆ፣ ተፈውሰሃል፤ ከዚህ የባሰ ነገር እንዳይደርስብህ ከእንግዲህ ኀጢአት አትሥራ» አለው። \v 15 ሰውየው ሄዶ የፈወሰው ኢየሱስ መሆኑን ለአይሁድ መሪዎች ነገራቸው።
|
||||
=======
|
||||
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ያን ሰው በቤተ መቅደስ አግኝቶ፣« ይኸው፣ ተፈውሰሃል፤ «ከዚህ የባሰ ነገር እንዳይደርስብህ ከእንግዲህ ኀጢአት አትሥራ » አለው። ሰውየውም ሄዶ የፈወሰው ኢየሱስ መሆኑን ለአይሁድ መሪዎች ነገራቸው።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 16 ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች በሰንበት ስላደረገ፣ የአይሁድ መሪዎች ኢየሱስን ያሳድዱት ነበር። \v 17 ኢየሱስ፣ «አባቴ እስካሁን እየሠራ ነው፤ እኔም እሠራለሁ» አላቸው። \v 18 በዚህ ምክንያት አይሁድ ኢየሱስ ሰንበትን ስለ ሻረ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔርን አባቴ ነው በማለት፣ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር እኩል ስላደረገ፣ ሊገድሉት አጥብቀው ይፈልጉ ነበር።
|
||||
=======
|
||||
ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች በሰንበት ስላደረገ፣ የአይሁድ መሪዎች ኢየሱስን ያሳድዱት ነበር።ኢየሱስም፣ «አባቴ እስካሁን እየሠራ ነው፤ እኔም እሠራለሁ» አላቸው። ኢየሱስ ሰንበትን ስለሻረ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔርን አባቴ ነው በማለት፣ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር እኩል ስላደረገ፣ ሊገድሉት አጥብቀው ይፈልጉ ነበር።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 19 ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፤ «እውነት እላችኋለሁ፣ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ምንም ሊያደርግ አይችልም፤ አብ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድም ያንኑ ያደርጋልና። \v 20 አብ ወልድን ይወዳልና፣ የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል፤ እናንተም ትደነቁ ዘንድ ከዚህ የሚበልጥ ነገር ያሳየዋል።
|
||||
=======
|
||||
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ «እውነቱን እነግራችኋለሁ፣ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ምንም ሊያደርግ አይችልም፤ አብ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድም ያንኑ ያደርጋልና። አብ ወልድን ይወዳልና፥ የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል፤ እናንተም ትደነቁ ዘንድ ከዚህ የሚበልጥ ነገር ያሳየዋል።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 21 አብ ሙታንን እንደሚያስነሣና ሕይወትንም እንደሚሰጣቸው፣ ወልድም ደግሞ ለሚፈልገው ሁሉ ሕይወትን ይሰጣል። \v 22 አብ በማንም ላይ አይፈርድም፤ ነገር ግን ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጥቶታል፤ \v 23 ይኸውም፣ ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ ነው፤ ወልድን የማያከብር፣ የላከውን አብንም አያከብርም።
|
||||
=======
|
||||
አብ ሙታንን እንደሚያስነሣና ሕይወትንም እንደሚሰጣቸው፣ ወልድም ደግሞ ለሚፈልገው ሁሉ ሕይወትን ይሰጣል። አብ በማንም ላይ አይፈርድም፤ ነገር ግን ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጥቶታል፤ ይኸውም፣ ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ ነው፤ ወልድን የማያከብር፣ የላከውን አብንም አያከብርም።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 24 እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላከኝም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ አይፈረድበትም።
|
||||
=======
|
||||
እውነቱን እነግራችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላከኝም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ አይፈረድበትም።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 25 እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ሙታን የእኔን፣ የእግዚአብሔርን ልጅ ድምፅ የሚሰሙበት ጊዜ እየመጣ ነው፤ አሁንም መጥቶአል፤ የሚሰሙትም በሕይወት ይኖራሉ።
|
||||
=======
|
||||
እውነት እላችኋለሁ፤ ሙታን የእኔን፣ የእግዚአብሔርን ልጅ ድምፅ የሚሰሙበት ጊዜ እየመጣ ነው፤ አሁንም መጥቶአል፤ የሚሰሙትም በሕይወት ይኖራሉ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 26 አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው ሁሉ፣ ወልድም በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና፤ \v 27 ወልድ የሰው ልጅ ስለ ሆነ፣ አብ የመፍረድን ሥልጣን ለወልድ ሰጥቶታል።
|
||||
=======
|
||||
አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው ሁሉ፣ ወልድም በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና፤ ወልድ የሰው ልጅ ስለ ሆነ አብ የመፍረድን ሥልጣን ለወልድ ሰጥቶታል።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 28 በዚህ አትደነቁ፤ በመቃብር ውስጥ ያሉ ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ጊዜ ይመጣል፤ \v 29 መልካም የሠሩ ለሕይወት ትንሣኤ፣ ክፉ የሠሩም ለፍርድ ትንሣኤ ይወጣሉ።
|
||||
=======
|
||||
በዚህ አትደነቁ፤ በመቃብር ውስጥ ያሉ ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ጊዜ ይመጣል፤ መልካም የሠሩ ለሕይወት ትንሣኤ፣ ክፉ የሠሩም ለፍርድ ትንሣኤ ይወጣሉ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 30 እኔ ከራሴ ምንም ማድረግ አልችልም፤ የምፈርደው በሰማሁት መሠረት ነው፤ የላከኝን ፈቃድ እንጂ የራሴን ፈቃድ ስለማልሻም፣ ፍርዴ ትክክል ነው። \v 31 እኔው ስለ ራሴ ብመሰክር፣ ምስክርነቴ እውነት አይደለም። \v 32 ስለ እኔ የሚመሰክር ሌላ አለ፤ እርሱ ስለ እኔ የሚሰጠውም ምስክርነት እውነት እንደ ሆነ ዐውቃለሁ።
|
||||
=======
|
||||
እኔ ከራሴ ምንም ማድረግ አልችልም፤ የምፈርደው በሰማሁት መሰረት ነው፤ የላከኝን ፈቃድ እንጂ የራሴን ፈቃድ ስለማልሻም ፍርዴ ትክክል ነው።እኔው ስለ ራሴ ብመሰክር፣ ምስክርነቴ እውነት አይደለም። ስለ እኔ የሚመሰክር ሌላ አለ፤ እርሱ ስለ እኔ የሚሰጠውም ምስክርነት እውነት እንደ ሆነ ዐውቃለሁ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,6 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 33 ወደ ዮሐንስ ልካችሁ ነበር፤ እርሱም ስለ እውነት መስክሮአል፤ \v 34 ይሁን እንጂ፣ እኔ የሰው ምስክርነት የምቀበል አይደለሁም፤ ነገር ግን ይህን የምናገረው እናንተ እንድትድኑ ነው። \v 35 ዮሐንስ እየነደደ ብርሃን የሚሰጥ መብራት ነበረ፤ እናንተም ለጥቂት ጊዜ በብርሃኑ ሐሤት ልታደርጉ ፈለጋችሁ።
|
||||
=======
|
||||
ወደ ዮሐንስ ልካችሁ ነበር፤ እርሱም ስለ እውነት መስክሮአል፤
|
||||
እኔ የሰው ምስክርነት የምቀበል አይደለሁም፤ ነገር ግን ይህን የምናገረው እናንተ እንድትድኑ ነው። ዮሐንስ እየነደደ ብርሃን የሚሰጥ መብራት ነበረ፤ እናንተም ለጥቂት ጊዜ በብርሃኑ ሐሴት ልታደርጉ ፈለጋችሁ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 36 እኔ ያለኝ ምስክርነት ግን ከዮሐንስ ምስክርነት ይበልጣል፡፡ አብ እንድፈጽመው የሰጠኝ፣ እኔም እየሠራሁት ያለሁት ሥራ አብ እንደ ላከኝ ይመሰክራል። \v 37 የላከኝ አብ እርሱ ስለ እኔ መስክሮአል፤ እናንተም ከቶ ድምፁን አልሰማችሁም፤ መልኩንም አላያችሁም፤ \v 38 እርሱ በላከው አላመናችሁምና ቃሉ በእናንተ አይኖርም።
|
||||
=======
|
||||
እኔ ያለኝ ምስክርነት ግን ከዮሐንስ ምስክርነት ይበልጣል፡፡ አብ እንድፈጽመው የሰጠኝ፣ እኔም እየሠራሁት ያለሁት ሥራ አብ እንደ ላከኝ ይመሰክራል። የላከኝ አብ እርሱ ስለ እኔ መስክሮአል፤ እናንተም ከቶ ድምፁን አልሰማችሁም፤ መልኩንም አላያችሁም፤እርሱ የላከውንም ስላላመናችሁት ቃሉ በእናንተ አይኖርም።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 39 በእነርሱ የዘላለምን ሕይወት የምታገኙ ስለሚመስላችሁ፣ ቅዱሳት መጻሕፍትን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ ይመሰክራሉ፤ \v 40 እናንተ ወደ እኔ መጥታችሁ ሕይወት ማግኘት አትፈልጉም።
|
||||
=======
|
||||
በእነርሱ የዘላለም ሕይወትን የምታገኙ ስለሚመስላችሁ፣ ቅዱሳት መጻሕፍትን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ ይመሰክራሉ፤ እናንተም ወደ እኔ መጥታችሁ ሕይወት ማግኘት አትፈልጉም።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 41 እኔ ከሰው ክብር አልቀበልም፤ \v 42 ነገር ግን የእግዚአብሔር ፍቅር በእናንተ ውስጥ እንደሌለ ዐውቃለሁ።
|
||||
=======
|
||||
እኔ ከሰው ክብር አልቀበልም፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ፍቅር በእናንተ ውስጥ እንደሌለ ዐውቃለሁ።
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 43 እኔ በአባቴ ስም መጥቼ አልተቀበላችሁኝም፤ ሌላው በራሱ ስም ቢመጣ ግን ትቀበሉታላችሁ። \v 44 እናንተ አንዳችሁ ከሌላችሁ ክብር የምትቀበሉ፣ ነገር ግን ከአንዱ አምላክ የሚመጣውን ክብር የማትሹ ከሆነ፣ እንዴት ልታምኑ ትችላላችሁ?
|
||||
=======
|
||||
እኔ በአባቴ ስም መጥቼ አልተቀበላችሁኝም፤ ሌላው በራሱ ስም ቢመጣ ግን ትቀበሉታላችሁ። እናንተ አንዳችሁ ከሌላችሁ ክብር የምትቀበሉ፣ ነገር ግን ከአንዱ አምላክ የሚመጣውን ክብር የማትሹ ከሆነ፣ እንዴት ልታምኑ ትችላላችሁ?
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 45 በአብ ፊት የምከሳችሁ እኔ አልምሰላችሁ፤ የሚከሳችሁ ሌላ አለ እርሱም ተስፋ ያደረጋችሁበት ሙሴ ነው። \v 46 ሙሴን ብታምኑ ኖሮ፣ እኔን ባመናችሁ ነበር፤ ምክንያቱም እርሱም የጻፈው ስለ እኔ ነው። \v 47 ታዲያ እርሱ የጻፈውን ካላመናችሁ፣ ቃሌን እንዴት ታምናላችሁ?»
|
||||
=======
|
||||
በአብ ፊት የምከሳችሁ እኔ አልምሰላችሁ፤ የሚከሳችሁ ሌላ አለ እርሱም ተስፋ ያደረጋችሁበት ሙሴ ነው። ሙሴን ብታምኑ ኖሮ፣ እኔን ባመናችሁ ነበር፤ ምክንያቱም እርሱም የጻፈው ስለ እኔ ነው።ታዲያ እርሱ የጻፈውን ካላመናችሁ፣ ቃሌን እንዴት ታምናላችሁ?»
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\c 6 \v 1 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ የጥብርያዶስ ባሕር ወደሚባለው ወደ ገሊላ ባሕር ማዶ ተሻገረ፡፡ \v 2 ብዙ ሰዎች ሕመምተኞችን በመፈወስ ያደረጋቸውን ተአምራት ስላዩ ተከተሉት፡፡ \v 3 ኢየሱስ ወደ ተራራ ወጥቶ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር በዚያ ተቀመጠ፡፡
|
||||
=======
|
||||
\c 6 \v 1 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ የጥብርያዶስ ባሕር ወደሚባለው ወደ ገሊላ ባሕር ማዶ ተሻገረ፡፡ \v 2 እርሱ ሕመምተኞችን ሲፈውስ ያደረገውን ተአምራት ስላዩ ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፡፡ \v 3 ኢየሱስም ወደ ተራራ ወጥቶ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር በዚያ ተቀመጠ፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 4 የአይሁድ የፋሲካ በዓልም ተቃርቦ ነበር፡፡ \v 5 ኢየሱስ ብዙ ሕዝብ ወደ እርሱ ሲመጣ ባየ ጊዜ፣ ፊልጶስን፣ ‹‹ይህ ሁሉ ሕዝብ እንዲበላ እንጀራ ከየት እንግዛ?›› አለው፡፡ \v 6 ኢየሱስ ይህን ያለው ፊልጶስን ሊፈትን ነበር እንጂ፣ እርሱ ራሱ ሊያደርግ ያሰበውን ያውቅ ነበር፡፡
|
||||
=======
|
||||
\v 4 በዚህ ጊዜ የአይሁድ የፋሲካ በዓል ተቃርቦ ነበር፡፡ \v 5 ኢየሱስም ብዙ ሕዝብ ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ ፊልጶስን፣ ‹‹ይህ ሁሉ ሕዝብ እንዲበላ እንጀራ ከየት እንግዛ?›› አለው፡፡ \v 6 ኢየሱስ ይህን ያለው ፊልጶስን ሊፈትን ነበር እንጂ፣ እርሱ ራሱ ሊያደርግ ያሰበውን ያውቅ ነበር፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 7 ፊልጶስ፣ ‹‹ይህ ለእያንዳንዱ ሰው ቍራሽ እንዲደርሰው የሁለት መቶ ዲናር እንጀራ እንኳ ብንገዛ አይበቃም›› አለ፡፡ \v 8 ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ፣ የስምዖን ጴጥሮስ ወንድም የሆነው እንድርያስም ኢየሱስን፣ \v 9 ‹‹አምስት የገብስ እንጀራና ሁለት ዓሣ የያዘ አንድ ልጅ እዚህ አለ፤ ነገር ግን ይህ ለዚህ ሁሉ ሕዝብ ምን ይጠቅማል?›› አለው፡፡
|
||||
=======
|
||||
\v 7 ፊልጶስም፣ ‹‹የሁለት መቶ ዲናር እንጀራ እንኳ ብንገዛ ይህ ለእያንዳንዱ ሰው ለቅምሻም አይበቃም›› አለ፡፡ \v 8 ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ፣ የስምዖን ጴጥሮስ ወንድም የሆነው እንድርያስም፣ \v 9 ‹‹አምስት የገብስ እንጀራና ሁለት ዓሣ የያዘ አንድ ልጅ እዚህ አለ፤ ነገር ግን ይህ ለዚህ ሁሉ ሕዝብ ምን ይጠቅማል? አለው፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 10 ኢየሱስ፣ ‹‹ሕዝቡ እንዲቀመጡ አድርጉ›› አላቸው፡፡ ስፍራውም በሣር የተሸፈነ ነበር፡፡ ስለዚህ ቍጥራቸው አምስት ሺህ የሚያህል ወንዶች ተቀመጡ፡፡ \v 11 ከዚያም ኢየሱስ እንጀራውንና ሁለቱን ዓሣ ይዞ ባረከና ለተቀመጡት ዐደለ፡፡ በተመሳሳይ መንገድ ከዓሣውም የሚፈልጉትን ያህል ዐደላቸው፡፡ \v 12 ሕዝቡ በጠገቡ ጊዜ፣ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን፣ ‹‹አንዳችም እንዳይጣል የተረፈውን ፍርፋሪ ሰብስቡ›› አላቸው፡፡
|
||||
=======
|
||||
\v 10 ኢየሱስም፣ ‹‹ሕዝቡ እንዲቀመጡ አድርጉ›› አላቸው፡፡ ስፍራውም በሣር የተሸፈነ ነበር፡፡ ቁጥራቸው አምስት ሺህ የሚያህል ወንዶችም ተቀመጡ፡፡ \v 11 ኢየሱስም እንጀራውንና ሁለቱን ዓሣ ይዞ ባረከና ለተቀመጡት ዐደለ፡፡ ከዓሣውም የሚፈልጉትን ያህል ዐደላቸው፡፡ \v 12 ሕዝቡም ከጠገቡ በኋላ፣ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን፣ ‹‹የተረፈውን ፍርፋሪውን ሁሉ ሰብስቡ፤ አንዳችም እንዳይጣል›› አላቸው፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 13 ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱ ሕዝቡ ከበሉ በኋላ የተረፈውን ዐሥራ ሁለት መሶብ ሙሉ የገብስ እንጀራ ፍርፋሪ ሰበሰቡ፡፡ \v 14 ከዚያም ሕዝቡ ኢየሱስ ያደረገውን ይህን ምልክት ባዩ ጊዜ፣ ‹‹ይህስ በእውነት ወደ ዓለም የሚመጣው ነቢይ ነው›› አሉ፡፡ \v 15 ኢየሱስም ሊመጡና ይዘው በግድ ሊያነግሡት እንደ ፈለጉ በተረዳ ጊዜ፣ እንደ ገና ለብቻው ወደ ተራራ ጫፍ ወጣ፡፡
|
||||
=======
|
||||
\v 13 ደቀ መዛሙርቱም ሰዎቹ ከበሉ በኋላ የተረፈውን ዐሥራ ሁለት መሶብ ሙሉ የገብስ እንጀራውን ፍርፋሪ ሰበሰቡ፡፡ \v 14 ሕዝቡም እርሱ የሠራውን ይህን ተአምር ባዩ ጊዜ፣ ‹‹ይህስ በእውነት ወደ ዓለም የሚመጣው ነቢይ ነው›› አሉ፡፡ \v 15 ኢየሱስም ይዘው በግድ ሊያነግሡት እንደ ፈለጉ በተረዳ ጊዜ፣ እንደገና ለብቻው ወደ ተራራ ጫፍ ወጣ፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 16 በመሸም ጊዜ፣ ደቀ መዛሙርቱ ወደ ባሕሩ ወረዱ፤ \v 17 በጀልባ ተሳፍረው ወደ ቅፍርናሆም በባሕር ላይ መጓዝ ጀመሩ፡፡ ጊዜው መሽቶ ነበር፤ ኢየሱስም ገና ወደ እነርሱ አልመጣም ነበር፡፡ \v 18 በዚህ ጊዜ ባሕሩ ከኀይለኛ ነፋስ የተነሣ ይታወክ ነበር፡፡
|
||||
=======
|
||||
\v 16 በመሸም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ ባሕሩ ወረዱ፤ \v 17 በጀልባም ተሳፍረው ወደ ቅፍርናሆም በባሕር ላይ መጓዝ ጀመሩ፡፡ ጊዜውም መሽቶ ነበር፤ ኢየሱስም ገና ወደ እነርሱ አልመጣም ነበር፡፡ \v 18 በዚህ ጊዜ ባሕሩ ከኀይለኛ ነፋስ የተነሣ ይታወክ ነበር፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 19 ከዚያም ደቀ መዛሙርቱ ሃያ አምስት ወይም ሠላሳ ምዕራፍ ያህል እንደ ቀዘፉ፣ ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ እነርሱ ወዳሉበት ጀልባ ሲቃረብ አይተውት ፈሩ፡፡ \v 20 ይሁን እንጂ እርሱ፣ ‹‹እኔ ነኝ አትፍሩ›› አላቸው፡፡ \v 21 ከዚያም ጀልባዋ ላይ እንዲወጣ ፈቀዱለት፣ ጀልባዋም ወዲያው ወደሚሄዱበት ስፍራ ደረሰች፡፡
|
||||
=======
|
||||
\v 19 ደቀ መዛሙርቱ ሃያ አምስት ወይም ሠላሳ ምዕራፍ ያህል እንደ ቀዘፉ፣ ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ እነርሱ ወዳሉበት ጀልባ ሲቃረብ አይተውት ፈሩ፡፡ \v 20 እርሱ ግን፣ ‹‹እኔ ነኝ አትፍሩ›› አላቸው፡፡ \v 21 ጀልባዋ ላይ እንዲወጣ በፈቀዱለት ጊዜ፣ ጀልባዋ ወዲያው ወደሚሄዱበት ስፍራ ደረሰች፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 22 በማግስቱም በማዶ ቆመው የነበሩ ሕዝብ አንድም ጀልባ በባሕሩ ላይ እንዳልነበረ አዩ፤ በዚያ የነበረው አንድ ጀልባ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ያልተሳፈረበት ብቻ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱም ብቻቸውን ከዚያ ሄደው ነበር፡፡ \v 23 ይሁን እንጂ ጌታ አመስግኖ ሰዎቹን እንጀራ ካበላበት ስፍራ አጠገብ፣ ከጥብርያዶስ የመጡ አንዳንድ ጀልባዎች እዚያ ነበሩ፡፡
|
||||
=======
|
||||
\v 22 በማግስቱም ከማዶ ቆመው የነበሩ ሰዎች አንድም ጀልባ በባሕሩ ላይ እንዳልነበረ አዩ፤ በዚያ የነበረው አንድ ጀልባ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ያልተሳፈረበት ብቻ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱም ብቻቸውን ከዚያ ሄደው ነበር፡፡ \v 23 ሆኖም ጌታ አመስግኖ ሰዎቹን እንጀራ ካበላበት ስፍራ አጠገብ፣ ከጥብርያዶስ የመጡ አንዳንድ ጀልባዎች እዚያ ነበሩ፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 24 ሕዝቡም፣ ኢየሱስም ሆነ ደቀ መዛሙርቱ እዚያ እንዳልነበሩ በተረዱ ጊዜ፣ ራሳቸው በጀልባዎቹ ተሳፍረው ኢየሱስን ፍለጋ ሄዱ፡፡ \v 25 በባሕሩ ማዶ ኢየሱስን ባገኙት ጊዜ፣ ‹‹መምህር ሆይ፤ ወደዚህ የመጣኸው መቼ ነው?›› አሉት፡፡
|
||||
=======
|
||||
\v 24 ሕዝቡም፣ ኢየሱስም ሆነ ደቀ መዛሙርቱ እዚያ እንዳልነበሩ በተረዱ ጊዜ፣ ራሳቸው በጀልባዎቹ ተሳፍረው ኢየሱስን ፍለጋ ሄዱ፡፡ \v 25 ከባሕሩም ማዶ ኢየሱስን ባገኙ ጊዜ፣ ‹‹መምህር ሆይ፤ ወደዚህ የመጣኸው መቼ ነው?›› አሉት፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 26 ኢየሱስ እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ ‹‹እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፣ እኔን የምትፈልጉኝ ምልክቶችን ስላያችሁ ሳይሆን፣ እንጀራውን በልታችሁ ስለ ጠገባችሁ ነው፡፡ \v 27 ለሚጠፋ ምግብ አትሥሩ፤ ይልቁን ወልድ ለሚሰጣችሁ ዘላለም ለሚኖር ሕይወት ሥሩ፤ እግዚአብሔር አብ ማኅተሙን በእርሱ ላይ አትሞአልና፡፡››
|
||||
=======
|
||||
\v 26 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ ‹‹እውነቱን አነግራችኋለሁ፤ እኔን የምትፈልጉኝ ተአምራት ስላያችሁ ሳይሆን፣ እንጀራውን በልታችሁ ስለ ጠገባችሁ ነው፡፡ \v 27 ለሚጠፋ ምግብ አትሥሩ፤ ይልቁን ወልድ ለሚሰጣችሁ ዘላለም ለሚኖር ሕይወት ሥሩ፤ እግዚአብሔር አብ ማኅተሙን በእርሱ ላይ አትሞአልና፡፡››
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
|
@ -1 +1,5 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 28 ከዚያም፣ ‹‹የእግዚአብሔርን ሥራ እንድንሠራ ምን እናድርግ?›› አሉት፡፡ \v 29 ኢየሱስ፣ ‹‹የምትሠሩት የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው ማመን ነው›› ብሎ መለሰላቸው፡፡
|
||||
=======
|
||||
\v 28 እነርሱም፣ ‹‹የእግዚአብሔርን ሥራ እንድንሠራ ምን እናድርግ?›› አሉት፡፡ \v 29 ኢየሱስም፣ ‹‹የምትሠሩት የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው ማመን ነው›› አላቸው፡፡
|
||||
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
|
||||
|
|
Some files were not shown because too many files have changed in this diff Show More
Loading…
Reference in New Issue