Mon Jul 03 2017 15:31:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-03 15:31:08 +03:00
parent 7ef05be926
commit 43988a1221
6 changed files with 6 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 12እኔ የምሰጣችሁ ትእዛዝ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ነው። \v 13 13 ስለ ወዳጁ ሲል ሕይወቱን አሳልፎ እንዲሰጥ ግድ ከሚል የሚበልጥ ፍቅር ማንም ሰው የለውም።
\v 12 እኔ የምሰጣችሁ ትእዛዝ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ነው። \v 13 ስለ ወዳጁ ሲል ሕይወቱን አሳልፎ እንዲሰጥ ግድ ከሚል የሚበልጥ ፍቅር ማንም ሰው የለውም።

View File

@ -1 +1 @@
14 ያዘዝኋችሁን ነገር ብታደርጉ ወዳጆቼ ናችሁ። 15 ከእንግዲህ አገልጋዮች ብዬ አልጠራችሁም፡ምክንያቱም አገልጋይ ጌታው ምን እያደረገ እንዳለ አያውቅም። ከአባቴ የሰማሁትን ነገር ሁሉ እንድታውቁ ስለ ነገርኋችሁ ወዳጆች ብያችኋለሁ።
\v 14 ያዘዝኋችሁን ነገር ብታደርጉ ወዳጆቼ ናችሁ። \v 15 ከእንግዲህ አገልጋዮች ብዬ አልጠራችሁም፡ ምክንያቱም አገልጋይ ጌታው ምን እያደረገ እንዳለ አያውቅም። ከአባቴ የሰማሁትን ነገር ሁሉ እንድታውቁ ስለ ነገርኋችሁ ወዳጆች ብያችኋለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
16 እናንተ አልመረጣችሁኝም፡ ነገር ግን እኔ መረጥኋችሁ፡ሄዳችሁ ፍሬ እንድታፈሩ ፍሬአችሁም ዘላቂ ሆኖ እንዲቆይ ሾምኋችሁ። ይህም አብን በስሜ የምትጠይቁትን ማንኛውንም ነገር ይሰጣችሁ ዘንድ ነው፥ 17 አርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ይህን ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ።
\v 16 እናንተ አልመረጣችሁኝም፡ ነገር ግን እኔ መረጥኋችሁ፡ ሄዳችሁ ፍሬ እንድታፈሩ ፍሬአችሁም ዘላቂ ሆኖ እንዲቆይ ሾምኋችሁ። ይህም አብን በስሜ የምትጠይቁትን ማንኛውንም ነገር ይሰጣችሁ ዘንድ ነው፣ \v 17 እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ይህን ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
18 ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደጠላኝ ዕወቁ። 19 ከዓለም ብትሆኑ ኖሮ ዓለም የራሱ እንደሆኑት አድርጎ በወደዳችሁ ነበር። ነገር ግን ከዓለም ስላይደላችሁ ከዓለምም ስለ መረጥኋችሁ ዓለም ይጠላችኋል።
\v 18 ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደጠላኝ ዕወቁ። \v 19 ከዓለም ብትሆኑ ኖሮ ዓለም የራሱ እንደሆኑት አድርጎ በወደዳችሁ ነበር። ነገር ግን ከዓለም ስላይደላችሁ ከዓለምም ስለ መረጥኋችሁ ዓለም ይጠላችኋል።

View File

@ -1 +1 @@
20 <አገልጋይ ከጌታው አይበልጥም> በማለት የነገርኋችሁን ቃል ልብ በሉ፡ እኔን አሳድደውኝ ከሆነ እናንተንም ያሳድዷችኋል፡ ቃሌን ጠብቀው ከሆነ፥ የእናንተንም ቃል ይጠብቃሉ። 21 የላከኝን እርሱን ስለማያውቁ በስሜ ምክንያት ይህን ሁሉ ያደርጉባችኋል። 22 እኔ ባልመጣና ባልነግራቸው ኖሮ ሓጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፡ ነገር ግን አሁን ለሐጢአታቸው የሚሰጡት ምክንያት የለም።
\v 20 'አገልጋይ ከጌታው አይበልጥም' በማለት የነገርኋችሁን ቃል ልብ በሉ፡ እኔን አሳድደውኝ ከሆነ እናንተንም ያሳድዷችኋል፡ ቃሌን ጠብቀው ከሆነ፥ የእናንተንም ቃል ይጠብቃሉ። \v 21 21 የላከኝን እርሱን ስለማያውቁ በስሜ ምክንያት ይህን ሁሉ ያደርጉባችኋል። \v 22 22 እኔ ባልመጣና ባልነግራቸው ኖሮ ሓጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፡ ነገር ግን አሁን ለሐጢአታቸው የሚሰጡት ምክንያት የለም።

View File

@ -290,10 +290,10 @@
"15-05",
"15-08",
"15-10",
"15-12",
"15-14",
"15-16",
"15-18",
"15-20",
"15-23",
"15-26",
"16-01",