Mon May 16 2016 16:45:09 GMT-0700 (US Mountain Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-17 00:45:09 +01:00
parent 111d667f94
commit 3650fe295a
3 changed files with 2 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለእናንተ ወደ አብ እለምናለሁ አልላችሁም \v 27 ምክንያቱም እኔን ስለወደዳችሁኝና ከአብ ዘንድ እንደመጣሁ ስላመናችሁ አብ እራሱ ይወዳችኋልና ነው፡፡ \v 28 ከአብ ዘንድ ወደዚህ አለም መጥቻለሁ እንደገናም ይህን አለም ትቼ ወደ አብ እሄዳለሁ፡፡
በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለእናንተ ወደ አብ እለምናለሁ አልላችሁም ምክንያቱም እኔን ስለወደዳችሁኝና ከአብ ዘንድ እንደመጣሁ ስላመናችሁ አብ እራሱ ይወዳችኋልና ነው፡፡ ከአብ ዘንድ ወደዚህ አለም መጥቻለሁ እንደገናም ይህን አለም ትቼ ወደ አብ እሄዳለሁ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 ደቀመዛሙርቱም ‹‹አየህ፣ አሁን በገልጽ ተናገርህ ፤ ምንም በምሳሌ አልተናገርክም፡፡ \v 30 አሁን ሁሉን እንምታውቅና ማንም ጥያቄ ሊጠይቅህ እንደማያስፈልግ አወቀናል አሉት፡፡ በዚህም ምክንያት አንተ ከአብ ዘንድ እንደመጣህ እናምናለን አሉት፡፡ \v 31 ኢየሱስም አሁን ታምናላችሁን? በማለት መለሰላቸው፡፡
ደቀመዛሙርቱም ‹‹አየህ፣ አሁን በገልጽ ተናገርህ ፤ ምንም በምሳሌ አልተናገርክም፡፡ አሁን ሁሉን እንምታውቅና ማንም ጥያቄ ሊጠይቅህ እንደማያስፈልግ አወቀናል አሉት፡፡ በዚህም ምክንያት አንተ ከአብ ዘንድ እንደመጣህ እናምናለን አሉት፡፡ ኢየሱስም አሁን ታምናላችሁን? በማለት መለሰላቸው፡፡

View File

@ -40,8 +40,6 @@
"16-15",
"16-17",
"16-19",
"16-26",
"16-29",
"16-32",
"17-01",
"17-03",