Fri May 20 2016 10:32:25 GMT-0700 (US Mountain Standard Time)

This commit is contained in:
weth-01 2016-05-20 10:32:25 -07:00
parent a79d1e4e00
commit 308f8e0744
3 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለእናንተ ወደ አብ እለምናለሁ አልላችሁም፤ ምክንያቱም አብ እራሱ እኔን ስለወደዳችሁኝና ከአብ ዘንድ እንደመጣሁ ስላመናችሁ ይወዳችኋልና ነው፡፡ ከአብ ዘንድ ወደዚህ ዓለም መጥቻለሁ እንደገናም ይህን ዓለም ትቼ ወደ አብ እሄዳለሁ፡፡»
\v 26 በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለእናንተ ወደ አብ እለምናለሁ አልላችሁም፤ \v 27 ምክንያቱም አብ እራሱ እኔን ስለወደዳችሁኝና ከአብ ዘንድ እንደመጣሁ ስላመናችሁ ይወዳችኋልና ነው፡፡ \v 28 ከአብ ዘንድ ወደዚህ ዓለም መጥቻለሁ እንደገናም ይህን ዓለም ትቼ ወደ አብ እሄዳለሁ፡፡»

View File

@ -1 +1 @@
ደቀመዛሙርቱም ‹‹አየህ፣ አሁን በግልጽ ተናገርህ ፤ ምንም በምሳሌ አልተናገርክም፡፡ አሁን ሁሉን እንምታውቅና ማንም ጥያቄ ሊጠይቅህ እንደማያስፈልግ አውቀናል። በዚህም ምክንያት አንተ ከአብ ዘንድ እንደመጣህ እናምናለን አሉት፡፡ ኢየሱስም አሁንስ አመናችሁ ማለት ነው።›› አላቸው፡፡
\v 29 ደቀመዛሙርቱም ‹‹አየህ፣ አሁን በግልጽ ተናገርህ ፤ ምንም በምሳሌ አልተናገርክም፡፡ \v 30 አሁን ሁሉን እንምታውቅና ማንም ጥያቄ ሊጠይቅህ እንደማያስፈልግ አውቀናል። በዚህም ምክንያት አንተ ከአብ ዘንድ እንደመጣህ እናምናለን» አሉት፡፡ \v 31 ኢየሱስም አሁንስ አመናችሁ ማለት ነው።›› አላቸው፡፡

View File

@ -47,6 +47,8 @@
"16-17",
"16-19",
"16-22",
"16-25"
"16-25",
"16-26",
"16-29"
]
}