Fri May 20 2016 11:56:18 GMT-0700 (US Mountain Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-20 11:56:18 -07:00
parent a8a82574bc
commit 25534f22f5
4 changed files with 7 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
እኛ አንድ እንደሆንን እነርሱም አንድ እንዲሆኑ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ፦ ይህም እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ ሆነህ እነርሱ በአንድነት ፍጹማን እንዲሆኑና ዓለም አንተ እንደላክኸኝ እኔን በወደድክበት ፍቅር እነርሱንም እንደወደድካቸው ያውቅ ዘንድ ነው።
\v 22 እኛ አንድ እንደሆንን እነርሱም አንድ እንዲሆኑ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ፦ \v 23 ይህም እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ ሆነህ እነርሱ በአንድነት ፍጹማን እንዲሆኑና ዓለም አንተ እንደላክኸኝ እኔን በወደድክበት ፍቅር እነርሱንም እንደወደድካቸው ያውቅ ዘንድ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
አባት ሆይ የሰጠኸኝ እነዚህ ስለወደድከኝ ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ የሰጠኸኝን ክብር እንዲያዩ እኔ ባለሁበት እነርሱም ከኔ ጋር እንዲሆኑ እወዳለሁ፡፡
\v 24 አባት ሆይ የሰጠኸኝ እነዚህ ስለወደድከኝ ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ የሰጠኸኝን ክብር እንዲያዩ እኔ ባለሁበት እነርሱም ከኔ ጋር እንዲሆኑ እወዳለሁ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
ጻድቅ አባት ሆይ ዓለም አላወቀህም ፥እኔ ግን አውቅሀለሁ፤ እነኚህም አንተ እንደላክኸኝ አውቀዋል፡፡ አንተን እንዲያውቁ አድርጌአለሁ፤ እኔን የወደድክበት ፍቅር በእነርሱም እንዲሆንና እኔም በእነርሱ እሆን ዘንድ ወደፊትም አስታውቃቸዋለሁ፡፡
\v 25 ጻድቅ አባት ሆይ ዓለም አላወቀህም ፥እኔ ግን አውቅሀለሁ፤ እነኚህም አንተ እንደላክኸኝ አውቀዋል፡፡ \v 26 አንተን እንዲያውቁ አድርጌአለሁ፤ እኔን የወደድክበት ፍቅር በእነርሱም እንዲሆንና እኔም በእነርሱ እሆን ዘንድ ወደፊትም አስታውቃቸዋለሁ፡፡

View File

@ -58,6 +58,9 @@
"17-12",
"17-15",
"17-18",
"17-20"
"17-20",
"17-22",
"17-24",
"17-25"
]
}