Wed Sep 26 2018 15:13:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-09-26 15:13:55 +03:00
parent 56ee329448
commit 09a747849b
5 changed files with 8 additions and 20 deletions

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 29 በማግስቱ ዮሐንስ ኢየሱስ ወደ እርሱ ሲመጣ ተመልክቶ እንዲህ አለ፤ «እነሆ፣ የዓለምን ኀጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ ይኸውና! \v 30 'ከእኔ በኋላ የሚመጣው ከእኔ በፊት ስለ ነበረ ከእኔ ይበልጣል' ብዬ ስለ እርሱ የነገርኋችሁ እርሱ ነው፡፡ \v 31 እኔ አላወቅሁትም ነበር፤ ነገር ግን እርሱ ለእስራኤል ይገለጥ ዘንድ እኔ በውሃ እያጠመቅሁ መጣሁ፡፡»
=======
በማግስቱ ዮሐንስ ኢየሱስ ወደ እርሱ ሲመጣ ተመልክቶ እንዲህ አለ፣ « የዓለምን ኀጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ ይኽውና ! ያ፣ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ከእኔ በፊት ስለ ነበረ ከእኔ ይበልጣል ብዬ ስለ እርሱ የነገርኋችሁ እርሱ ነው፡፡ እኔ አላወቅሁትም ነበር፤ ነገር ግን እርሱ ለእስራኤል ይገለጥ ዘንድ በውሃ እያጠመቅሁ መጣሁ፡፡
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 29 በማግስቱ ዮሐንስ ኢየሱስ ወደ እርሱ ሲመጣ ተመልክቶ እንዲህ አለ፤ «እነሆ፣ የዓለምን ኀጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ ይኸውና! \v 30 'ከእኔ በኋላ የሚመጣው ከእኔ በፊት ስለ ነበረ ከእኔ ይበልጣል' ብዬ ስለ እርሱ የነገርኋችሁ እርሱ ነው፡፡ \v 31 እኔ አላወቅሁትም ነበር፤ ነገር ግን እርሱ ለእስራኤል ይገለጥ ዘንድ እኔ በውሃ እያጠመቅሁ መጣሁ፡፡»

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 32 ዮሐንስ እንዲህ ሲል መሰከረ፤ የእግዚአብሔር መንፈስ ከሰማይ እንደ ርግብ ሲወርድና በእርሱ ላይ ሲያርፍ አየሁ፡፡ \v 33 እኔ አላወቅሁትም ነበር፤ ነገር ግን በውሃ እንዳጠምቅ የላከኝ እርሱ፣ 'መንፈስ ሲወርድበትና ሲያርፍበት የምታየው፣ በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቀው እርሱ ነው' አለኝ፡፡ \v 34 እኔ ይህን አይቻለሁ፤ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነም መስክሬአለሁ፡፡»
=======
ዮሐንስ እንዲህ ሲል መሰከረ፡፡ የእግዚአብሔር መንፈስ ከሰማይ እንደ እርግብ ሲወርድና በእርሱ ላይ ሲያርፍ አየሁ፡፡ እኔ አላወቅሁትም ነበር፤ ነገር ግን በውሃ እንዳጠምቅ የላከኝ እርሱ ፣ «መንፈስ ሲወርድበትና ሲያርፍበት የምታየው ፣ በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቀው እርሱ ነው» አለኝ፡፡ እኔም ይህን አይቻለሁ፤ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነም እመሰክራለሁ፡፡
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 32 ዮሐንስ እንዲህ ሲል መሰከረ፤ የእግዚአብሔር መንፈስ ከሰማይ እንደ ርግብ ሲወርድና በእርሱ ላይ ሲያርፍ አየሁ፡፡ \v 33 እኔ አላወቅሁትም ነበር፤ ነገር ግን በውሃ እንዳጠምቅ የላከኝ እርሱ፣ 'መንፈስ ሲወርድበትና ሲያርፍበት የምታየው፣ በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቀው እርሱ ነው' አለኝ፡፡ \v 34 እኔ ይህን አይቻለሁ፤ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነም መስክሬአለሁ፡፡»

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 35 ደግሞም በማግስቱ፣ ዮሐንስ ከሁለት ደቀ መዛሙርቱ ጋር ቆሞ ሳለ፣ \v 36 ኢየሱስን በአጠገባቸው ሲያልፍ አዩት፤ ዮሐንስም፣ «እነሆ፣ የእግዚአብሔር በግ» አለ፡፡
=======
ደግሞም በማግስቱ፣ ዮሐንስ ከሁለት ደቀመዛሙርቱ ጋር ቈሞ ሳለ፣ ኢየሱስን በአጠገባቸው ሲያልፍ አዩት፤ ዮሐንስም «የእግዚአብሔር በግ ይኸውና» አለ፡፡
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 35 ደግሞም በማግስቱ፣ ዮሐንስ ከሁለት ደቀ መዛሙርቱ ጋር ቆሞ ሳለ፣ \v 36 ኢየሱስን በአጠገባቸው ሲያልፍ አዩት፤ ዮሐንስም፣ «እነሆ፣ የእግዚአብሔር በግ» አለ፡፡

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 37 ሁለቱ ደቀ መዛሙርት፣ ዮሐንስ ይህን ሲናገር ሰምተው ኢየሱስን ተከተሉት፤ \v 38 ከዚያም ኢየሱስ መለስ ብሎ ሲከተሉት አየና፣ «ምን ትፈልጋላችሁ?» አላቸው:: እነርሱ፣ «ረቢ የት ነው የምትኖረው?» አሉት። ረቢ ማለት 'መምህር' ማለት ነው። \v 39 እርሱ፣ «ኑና እዩ» አላቸው፡፡ ከዚያም እነርሱ መጥተው የሚኖርበትን አዩ፤ በዚያም ቀን ዐብረውት ዋሉ፤ ሰዓቱም ዐሥረኛው ሰዓት ያህል ሆኖ ነበርና::
=======
ሁለቱ ደቀመዛሙርት፣ ዮሐንስ ይህን ሲናገር ሰምተው ኢየሱስን ተከተሉት፤ ኢየሱስም ዘወር ሲል ሲከተሉት አየና «ምን ትፈልጋላችሁ?» አላቸው:: እነርሱ፣ «ረቢ የት ነው የምትኖረው?» አሉት። ረቢ ማለት መምህር ማለት ነው። እርሱም «ኑና እዩ» አላቸው፡፡ እነርሱም መጥተው የሚኖርበትን አዩ፤ በዚያም ቀን አብረውት ዋሉ፤ ሰዓቱም ዐሥረኛው ሰዓት ያህል ሆኖ ነበርና::
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 37 ሁለቱ ደቀ መዛሙርት፣ ዮሐንስ ይህን ሲናገር ሰምተው ኢየሱስን ተከተሉት፤ \v 38 ከዚያም ኢየሱስ መለስ ብሎ ሲከተሉት አየና፣ «ምን ትፈልጋላችሁ?» አላቸው:: እነርሱ፣ «ረቢ የት ነው የምትኖረው?» አሉት። ረቢ ማለት 'መምህር' ማለት ነው። \v 39 እርሱ፣ «ኑና እዩ» አላቸው፡፡ ከዚያም እነርሱ መጥተው የሚኖርበትን አዩ፤ በዚያም ቀን ዐብረውት ዋሉ፤ ሰዓቱም ዐሥረኛው ሰዓት ያህል ሆኖ ነበርና::

View File

@ -65,6 +65,10 @@
"01-22",
"01-24",
"01-26",
"01-29",
"01-32",
"01-35",
"01-37",
"02-title",
"03-title",
"03-12",