am_jhn_text_ulb/03/22.txt

1 line
493 B
Plaintext
Raw Permalink Normal View History

\v 22 ከዚህ በኋላ ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ይሁዳ አገር ሄዱ፤ በዚያ ከእነርሱ ጋር ቆየ፤ ያጠምቅም ነበር፤ \v 23 በዚህ ጊዜ ዮሐንስም በሳሌም አቅራቢያ ሄኖን በተባለ ስፍራ ብዙ ውሃ ስለ ነበረ፣ ያጠምቅ ነበር፤ ሰዎችም ወደ እርሱ እየመጡ ይጠመቁ ነበር። \v 24 ምክንያቱም ዮሐንስ ገና በወኅኒ አልተጣለም ነበር።