am_jer_tn/17/24.txt

14 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ይህ የያህዌ ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በዳዊት ዙፋን ላይ የተቀመጡ እነርሱ",
"body": "እዚህ ስፍራ የይሁዳ ንጉሥ የተቀመጠበት ዙፋን የሚለው የቀረበው \"የዳዊት ዙፋን\" በሚል ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 13፡13 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"በይሁዳ ዙፋን ላይ የተቀመጡ\" ወይም \"የይሁዳ አገር ነገሥታት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከተማይቱ ለዘለዓለም የሰዎች መኖሪያ ትሆናለች",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ \"ሰዎች ለዘለዓለም በዚህች ከተማ ይኖራሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]