am_jer_tn/17/21.txt

14 lines
988 B
Plaintext

[
{
"title": "ለህይወታችሁ ስትሉ",
"body": "\"ህይወታችሁን ለመጠበቅ/ለማዳን\""
},
{
"title": "እነርሱ አያደምጡም ወይም ትኩረት አይሰጡም",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው ሰዎቹ መስማት ያለመፍቀዳቸውን ትኩረት ይሰጣሉ፡፡ \"መስማት አልፈቀዱም\" ወይም \"መታዘዝ አልፈቀዱም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አንገታቸውን አደነደኑ",
"body": "ኤርምያስ የሰዎቹን ግትር መሆን አንገታቸውን እንደ ገተሩ እና የማይንቀሰዳቀስ እንዳደረጉ አድርጎ ይገልጻል፡፡ \"ግትር ሆኑ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]