am_jer_tn/41/04.txt

22 lines
910 B
Plaintext

[
{
"title": "በሁለተኛው ቀን",
"body": "“ሁለተኛው” የሚለው ሁለት ቁጥርን ሲያመለክት ሊሆን የሚችለው ትርጉሙ ደግሞ 1) ከቀን በኋላ ወይም 2) ከሁለት ቀናት በኋላ ነው"
},
{
"title": "ሰማንያ ሰዎች",
"body": "ሰማንያ ሰዎች"
},
{
"title": "ጢማቸውን ላጭተው ልብሳቸውንም ቀድደው ገላቸውንም ነጭተው",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ሰዎቹ ሃዘን ላይ እንደሆኑ ነው፡፡"
},
{
"title": "በእጃቸው",
"body": "በእጃቸው መያዝ በቁጥጥር ስር ማዋል ወይም መሸከምን ያመለክታል፡፡ “በቁጥጥራቸው ስር”"
},
{
"title": "ወደ እግዚአብሄር ቤት ያቀርቡ ዘንድ",
"body": "እግዚአብሄርን በመቅደሱ ውስጥ ማምለክ "
}
]