am_jer_tn/40/15.txt

50 lines
2.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ዮሃናን… ቃሬያም",
"body": "እነዚህን የሰው ስሞች በኤርምያስ 40፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ጎዶልያስ",
"body": "ይህን ስም በኤርምያስ 39፡14 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "እስማኤል… ናታንያን",
"body": "በኤርምያስ 40፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ማንም ሳያውቅ",
"body": "ማንም እኔ እንዳረኩት አያቅም"
},
{
"title": "ነፍስህን ስለ ምን ይገድላል",
"body": "ዮሃናን የጎላድያስን አስተሳሰብ ለመቀየር የሞከረበት ጥያቄ ነው፡፡ እርሱ እንዲገድልህ ልትፈቅድለት አይገባም"
},
{
"title": "እሱ ከገደለህ እኮ በዙሪያህ ለተሰበሰቡት የአይሁድ መበታተን ምክንያት ይሆናል በይሁዳ ምድር ከምርኮ በቀሩትም ህዝብ ላይ ታላቅ መቅሰፍትን በማምጣት ያጠፋቸዋል",
"body": "ዮሃናን ጎላድያስ ሊያደር ያቀዳቸውን ነገሮች ካደረገ ምን ሊሆን እንደሚችል ጎላድያስ እንዲያስብ ይናገራል፡፡ “ይህን ካደረክ ባንተ የተሰበሰበው ይሁዳ ይበታተናል ቀሪው ይሁዳ ደግሞ ይጠፋል”"
},
{
"title": "አይሁድ",
"body": "ብዙ የአይሁድ ህዝብን ያመለክታል"
},
{
"title": "በዙሪያ ለተሰበሰቡት",
"body": "“ወዳንተ ለመጡት” ወይም “እግዚአብሄር ወዳንተ ያመጣቸው”"
},
{
"title": "መበታተን",
"body": "“ከለዳውይን እንዲበትኑአቸው” ወይም “ወደ ተለያዩ ብዙ ምድር እንዲሄዱ”"
},
{
"title": "በይሁዳ ምድር ከምርኮ በቀሩትም ህዝብ ላይ ታላቅ መቅሰፍትን በማምጣት ያጠፋቸዋል",
"body": "“ከለዳውያን የቀሩትን ይሁዳን ያጠፋሉ” ወይም “የይሁዳን የቀሩትን ያጠፋል”"
},
{
"title": "በይሁዳ…የቀሩትን",
"body": "በይሁዳ የቀሩትን ህዝብ፡፡ በኤርምያስ 40፡11 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "አኪቃም",
"body": "ይህን ስም እንዴት እንደተረጎመው በኤርምያስ 26፡24 ላይ ተመልከት"
}
]