am_jer_tn/36/32.txt

18 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ወስጄ…እርሱም በቃል የነገርኩትን ሁሉ ፃፈበት",
"body": "ኤርምያስ ለምን ራሱን በስሙ እንደገለጸ ግልፅ አይደለም፡፡ በመጀመሪያ መደብ በመጠቀም መተርጎም ይቻላል"
},
{
"title": "ለባሮክ ሰጠሁት እርሱም በቃል የነገርሁትን ሁሉ ፃፈበት",
"body": "በኤርምያስ 25፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎመወ ተመልከት፡፡ “ኤርምያስ ሲናገር ባሮክ ፃፈው”"
},
{
"title": "የይሁዳ ንጉስ ኢዮአቄም ባቃጠለው ",
"body": "የይሁዳ ንጉስ ኢዮአቄም በእሳት ውስጥ ያቃጠለው"
},
{
"title": "ተፅፎ የነበረውንና እኔም እንደገና በተጨማሪ የነገርሁትን ተመሳሳይ ቃል ሁሉ ፃፈበት",
"body": "“ኤርምያስ እና ባሮክ ክርታሱላይ ብዙ ቃላቶችን ከመጀመሪያው ክርታስ ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ጨምረናል”"
}
]