am_jer_tn/39/17.txt

26 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሰብ",
"body": "እግዚአብሄር ለኤርምያስ መናገር ቀጠለ"
},
{
"title": "በዚያ ቀን",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ባቢሎናውያን የኢየሩሳሌምን ግንብ አፍርሰው ከተማዋን የሚያጠፉባት ቀን ነች"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ የገለጸበት ምክንያት ቃሉን አስረግጦ ለመናገር ስለፈለገ ነው፡፡፤ ኤርምያስ 1፡8 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ፡፡ ‹‹እግዚአብሄር የተናገረው ይህንን ነው›› ወይም ‹‹እኔ እግዚአብሄር የተናገርኩት ይህንን ነው››"
},
{
"title": "በምትፈራቸው ሰዎች እጅ አልሰጥህም",
"body": "“እጅ” የሚለው ሃይል እና ጉልበትን ያመለክታል፡፡ “የምትፈሩአቸው ሰዎች አይነኩአችሁም” ወይም “እናንተ በምትፈሩት በማንም ስልጣን ስር እንድትሆኑ አልፈቅድም”"
},
{
"title": "በሰይፍ አትወድቅም",
"body": "ሰይፍ የሚለው በጦርነት መሞትን ያመለክታል፡፡ “ማንም በሰይፍ አይገድሏችሁም” ወይም “በጦርነት አትሞቱም”"
},
{
"title": "እድንሃለሁ ነፍስህም",
"body": "በሂወት ትሆናለህ"
}
]